🛑 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 59

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 16 дней назад +2

    በርቺውዴ😍😍😍😍

  • @tub7399
    @tub7399 16 дней назад +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እባክሽ ያስጨነቀኝ እልም አለ ፍችልኝ መንገድ ዳር ላይ ያለሁ ይመስለኛን ማይክል ጃክሰን ይመስለኛን አብረውን ሰወች አሉ እናም እኔ እነሱ የሚደርጉትን ነገር እያየሁ ነበር ምን እንደሚደርጉ ግን አላውቅም ትናገር አለች ብለው መሰለኝች ሆዴ ላይ በሺጉጥ መታኝች 3ጊዜ ሆዴ ላይ ተኮሰብኝች ከዛም ሙታለች ብለው ጥለውኝ ሄዱ እኔ ግን የሞትኩ መስየ ተኝቸ ዝም አልኩ ጥለውኝ እንደሄዱ ሳውቅ ተነሳሁ እባክሽ እህቴ በጣም ፈርቸ አለሁ ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  16 дней назад +1

      ruclips.net/video/23BUW2nFQmE/видео.htmlsi=ixtI2XBMFEeM_T37

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 17 дней назад

    የኔ ወርቅ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እወድሻለሁ

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 17 дней назад +2

    ይቅርታ ሳልጨርስ ላላኩት ከበሩላይ የተሞነጫጨር እራይት እሚመስል ፁህፍ አደለም ብቻ ያንን እያየሁ ልጅት ተመልሳ ወደቤት ስትገባ እኔም ወደዉስጥ ገባሁ በሩ ግን እደተከፈተ ነበረ

  • @fendsha
    @fendsha 17 дней назад

    እህቴ በአላህ መልሽልኝ በትልቅ ገደል ላይ በግድ ወጥቸ ጫፍ ላይ ስደርስ እንጀራ አቅርበው ብዙ ሴቶች አሉ ከነሱ መሀል ሲህር ያስደረገችብኝ ሴት አለች ቀርቤ ልበላ ስል ነቃሁ
    ሌላው ደግሞ የእንጀራ እናቴ ጋ እኔ የተወቃ ባቄላ ከእብቁ በንፋስ እያጣራሁ እብቁ ወደሷ እየሄዴ ፊቷ ላይ ይሞላባታል እኔ ታምሜለሁ እንደነገርኩሽ በሲህር በዱአሽ አስቢኝ ከተመቸሽ በኮመንት መልሽልኝ አላህ ይርፋአ ሚዛን ሀሰናትክ ያረብ 🤲🤲🤲🤲

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      አሚን 🤲 🤲 ያረብ አለሚን አላህ ይጠብቅሽ ruclips.net/video/hoH3_968Nk0/видео.htmlsi=vu5NDw9XegOepGhl 👈
      ruclips.net/video/St2RKvJUau8/видео.htmlsi=eygHN6GjvMpXeH41 👈
      ruclips.net/video/nsWlMrDsHcE/видео.htmlsi=QOyntdTlk11DjrZ8 👈

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 17 дней назад +2

    እህት ሰላም ነሺ ህልሜን ፍችልኝ በኮሜትም ቢሆን በህልሜ እስራቦታየ ሁኘ ይመስለኛል ሰፊ እረዝም ሱሪ ልለብስ እቢ ብሎኝ እ የታገልኩ የማላዉቀዉ ሰወ እሳላዉ ቁሞ ነይማ ይለኛል ስሜን አልጠራም ከዛ ስሄድ እግሬን ያያል ጫማ አለበስኩም ነበር አረ ጎደ እና ነጭ ሁለት አይነት ነጠላ ጫማ እግሬስር ያስቀም ጥልኛል ለብሸ ወደበር ስንሄድ ያሰሪየ ልጅ ቅድም ብላኝ ትከተለዋለች እኔም ከሆላ እከተላለሁ ጥቁር የብረት በር ክፍት አድርጎ ሁለታቸዉ ወደዉጭ ወጡ እኔ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад +1

      ruclips.net/video/FB46MhS6RYo/видео.htmlsi=t763PhQoWJCwYLcA 👈
      ruclips.net/video/MHB3niMKmn0/видео.htmlsi=zTdbMTSrDy2dFK5X 👈

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 17 дней назад +1

    እህቴ ይህንም ፍችልኝ እስራቦታየ አልጋየላይ አሰሪየ ብርድልብሴን እጉልበቶ ድረስ ለብሳ ቁጭብላ አያለሁ በጣም ዉስጤ ይገረማል ልጅቱም አልጋየ ጣገብ ቁማ እናቶን ታወራለች እኔም አወራቸዋለሁ አሁግን ምንያዉራሁ እደነበር አላስታዉ ስም በአላህ ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад +1

      ኢብኑ ሲሪን በህልም አንድ ሰው አልጋው ላይ ሲተኛ ያየ ሰው ለጠፋበት ኪሳራ ይካስበታል።
      ሴትዮሽ ላንች ድጋፍ ታደርጋለች

    • @زينبسعيد-ث7ش
      @زينبسعيد-ث7ش 17 дней назад +1

      የኔ ዉድ አላህ ጀዛሺን ይክፈልሺ አመሰግናለሁ ማሬዋ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 17 дней назад

    አአወወ በጣም አመሰግናለሁ ሀሊማዬ ፍት ነኝ። የምኖርው ኮምፓውድ ውሰጥ ነው ።ከፊሌ ከኔ ጋር አይደለም ከሱ ውጭ ነው ምሰራው ሰራ ሚያመላልሰኝ ሰላጣሁኝ ሞተር ሳይክል መጠቀም ፈልጌ ሾርጣ እዴይዘኝ ፈርቼ እሰቲሀራ ሰላት ሰገድኩኝ። እናም በህልሜ አሰሪኦቼ ግቢ በነጭ የአደይ አበባ ተሞልቶ አየሁኝ በጣም ያምራል ተደነቅኩኝ።አሰሪኦቼ ፣ባልና ሚሰት አብረን ወደኔ ያደግኩበት ቤት ሄድን። ሰንሄድ የሚተከል ሰራሰር ተሸክሜ በጣም ይገማ ነበር ።ከግማቱ የተነሳ እንደ ቢንቢ አይነት ከዙርያዬ አካበቡኝ ተሸማቀቅኩኝ ግን ያደኩበት ግቢ ሰንገባ ከላዬላይ ያ መጥፎ ሸታ ተነነ የተሸከምኩት ሰራሰር ሁሉ ተነነ በንጹ አየር ተቀየር። አኔ ግቢ ያሉት አበቦች የደከሙ ነበሩ። አሰሪዬ አበቦቹ አቃንቶ ኮትኩቶ አሳደጋቸው ልክ እደሱ ግቢ የሚያምር ሇኖ ሳይ ተደሰትኩኝ ያደኩበት ቤት ተዘግቶ ነበር። የበሩ እጀታ ተጠቅሜ ከፈትኩት ከእንቅልፍ የነቃች ሴት ልጅ ነበረች አይኗ በጣም ያምራል ቀይ ናት ።ምነው በጨለማ ቁጭ አልሸ? ብዬ መብራት ላበራላት ሄድኩኝ ላብራው አላብራው አላውቅም እናቴ እያውራችኝ ነቃሁኝ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      ጭንቀት እና ማህበራዊ አለመቀበል ፍርሃት; መጥፎ ሽታ የማሽተት ህልም ጭንቀትን ወይም ማህበራዊ አለመቀበልን መፍራትን ሊያመለክት ይችላል። በሕልሙ ውስጥ ሰውዬው በራሱ ላይ የመተማመን ስሜት ሊሰማው እና የሌሎችን አሉታዊ ምላሽ ሊፈራ ይችላል.
      ማንም ሰው አበባን ያየ ፣ ይህ የሚያሳየው የሀዘን መበታተን እና ከችግር እና ከቀውስ መውጣቱን ነው። እና ማሻ አላህ ከፊልሽ ይረዳሻል ቀጥይበት ይሳካል አላሁ አለም ።
      ruclips.net/video/dA39TadSwGw/видео.htmlsi=xmpDIlYRYlA1VI2L 👈
      ruclips.net/video/ekvQadCq3wE/видео.htmlsi=6dcFgb7xIcSkWbg8 👈

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 17 дней назад

      @addismedia9882 አመሠግናለው ችግረር የሚባል ነገር አይንካሸ እህቴ ።

  • @zemzemfudeile1563
    @zemzemfudeile1563 17 дней назад

    Selamish yiza wude zare behilime keyi shikuret ligeza mizan layi eyaskemetiku ayehu min yehon fichilign

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      ጤና እና ደህንነት በጣም አስፈላጊ ናቸው, ስለዚህ ራእዩ ከበሽታዎች መዳንን እና ከሀዘን እና ቀውሶች ርቀትን እንደሚያመለክት እናገኘዋለን.ምናልባት ራእዩ ወደ ህልም አላሚው ችግር ውስጥ እንዲገባ ይመራዋል, ነገር ግን በእሱ ትዕግስት እና በቁም ነገር በማሰብ በደንብ ያስተላልፋል.
      መግዛት እና መምረጥ ማለት ህልም አላሚው ተስፋ እንዲቆርጥ በሚያደርግ ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ ውስጥ መኖር ማለት ነው, ነገር ግን ይህንን ስሜት ወደ ጎን ትቶ ስለወደፊቱ የበለጠ ማሰብ አለበት.
      ruclips.net/video/w50MOB_OTQU/видео.htmlsi=Pe2Ey-M99R3oDY_5 👈

    • @zemzemfudeile1563
      @zemzemfudeile1563 14 дней назад

      @@addismedia9882 thank you wude nurilign

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 17 дней назад

    ዋልኩም ውስላም በህልሜ ባባላይ ዉድ አርጌ ልስግድ ስል የማቀው ልጅና የማላቃት ልጅ ልስገድ ከልከሉኝ እና ሁለቱም ደብደብካችው ልጅታ ያጉት ልጅ ትመስለናልች ላባትሽ እነግውለው እላታለው ይላገባሁ ነን እነዚህ ልጅች ለኔ መጥፌ ስለሚይስቡ ነው

  • @abebaahmed2952
    @abebaahmed2952 17 дней назад

    እንዳታልፊኝ በአለኽ በባዶ እገሬ በቀይ በተነጠፈ ምንጣፍ ላይ ስሄድ ምንጣፉ በጣም ትንቡክ፣ትንቡክ ይላል ይመሻል በናትሽ

    • @abebaahmed2952
      @abebaahmed2952 17 дней назад

      ትንቡክ፣ትንቡክ ይላል ይመቻል ለማለት ነው ስፅፉ ተሳስቼ ነዉ

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 14 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እህቴ ያለውት ሳውዴ ነው ህልሙን ያየው ኢትዮጵያ ነው በጠማ ሀይልያ ዝናብ በረዶው እደጎርፍ የሚጎ ዝበረዳ ወየው ወድሜን እዳይወስደው እያልኩ እጮሀለው በረዶውም ከወዙ ስደርስ የቆማል አወዙ አይገባም እኔም ዝናብ እየደበደበኝ እህዳለው አያቴም አለች እሶ ሞታለች ጎደኛየን እሱን ጫማ ልበሺ ስላት አለብስም ትለኝ አለች ጫማውን አድላያ አደርገው አለው የተሺከምኩተ አለኝ ምን እደሆነ አላቅም ቤቱ የኔ ነው የጭቃ ቤት ሳለው ሰፊይ ግቢው በጣም ተደልድሎል እስከ ዋናው መገድ መገዱ ተሺርሺራል የተሺረሸረውን እኩልአድርጋ የውድሜሚስት ትደለድለው አለች ወደቤት ገባን እና ካልሸጥሺልኝ ትላለች እኔም አልሸጥም እላለው ለህቴ ምናይነቶ ብልጥ ናት እላት አለው ሳውዴ ሳልሄድ የግሎ ማረገ ትፈልጋለች እላት አለው እህቴም ምላሺ አትሰጠኝም ሁለተኛ ጥያቄ የፈታኝ ባሌ መኪና እየነዳ እጠብቀው አለው ያክስቴ ባል ዛሬም የህን ልጅ አትተይውም ይለኛል እሱም ከመኪና ስር ቆሞል እኔም መልስ አልስጠውም የተፈታው ነኝ በቅርብ ሀገር መግባት አስቢያለው ይቅርታ አበዛውብሺ ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  14 дней назад

      ruclips.net/video/1sq3W1kUoFA/видео.htmlsi=DdKLkfOmMyT-erZV 👈
      ruclips.net/video/EgwnxK08mFM/видео.htmlsi=jA-Gg9qmilBTpPt- 👈

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 17 дней назад +1

    ሰላም የኔ እህት እባክሽ ፍችልኝ በፈጣሪ በህልሜ የማላቃትን ሴት ህፃን ልጅ ሳሰቃይ በጣም ስመታት ነበር ልትሞት ስትደርስ በጣም እፀፀትና አቅፌ ይቅርታ ይቅርታ ሁለተኛ አልመታሽም ስላት አየሁ ስነቃ በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው የውነት የሆነ እስኪመስለኝ ስጨነቅ ነው የዋልኩት። እባክሽ እትለፊው በኮመንት ቢሆን መልሽልኝ። የፈታሁ ነኝ። አመሰግናለሁ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      በህልም ውስጥ በአጠቃላይ ድብደባ ብዙ የጭካኔ ትርጉም ያላቸውን ምክሮች እና ምክሮችን ያመለክታል.
      ruclips.net/video/2y1n7UuXHb0/видео.htmlsi=3LC4JxKwggG2yX5-

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 16 дней назад

      @@addismedia9882 አመሰግናለሁ ትሁት ሴት ነሽ ተባረኪ።

  • @hiwotlegese9743
    @hiwotlegese9743 16 дней назад

    As wr wb ayit kedimet ga sicaawet?
    Gin dimetu yene wand lij naber wede dimet yeteqerew?

  • @Seada-m5i
    @Seada-m5i 17 дней назад

    አሠላሙአለይኩም እህቴ ፍቾችሺ በጣም ይመቸኛል ስትግቢ ህልሜን እነግርሻለው አሁን ላታይው ትችያለሺ

    • @Seada-m5i
      @Seada-m5i 17 дней назад

      እህቴ ካለሺ ፍችልኝ ከሌለሺም ባየሺው ሰአት ፍችልኝ ልጂ አለኝ በህልሜ ልጀ ተላጭቶ አየኩት እልጀ አባት ጋ ደሞ ተለያይተናል ግን ብዙ ጊዜ አየዋለሁ ነጭ ጫማ አዲርጎ ጫማ ሊሸጥ እደሁ እያሠበ አያለው በነጭ ወረቀት ያሥጨነቀኝን ጉዳይ የምፅፍለትም ይመስለኛል ጥቁር ሱፍ ለብሦ ወበር ላይ ቁጭብሎ አየዋለሑ ካላበዛኩና ከተነበበሺ ፍችልኝ ፍቾችሺ እውነት በጣም ይመቹኛል እህቴ ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @ShetuBericha
    @ShetuBericha 17 дней назад +1

    ❤❤

  • @HayatAhmed-zf8ex
    @HayatAhmed-zf8ex 17 дней назад

    እህቴ ብዙ ወንድ ማየት ምንድንዉ ወጣትም ሸማግሌ ማየት ሰልዋት የሚሉ ሰወችን አብሮ መቀመጥ ሁሉም ወንድ ነችዉ በደጋጋሚ ወንዶች ሲጅብኝ ነው የማየዉ አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      ruclips.net/video/emegre063z0/видео.htmlsi=AZBhrz3A647osOU_

    • @HayatAhmed-zf8ex
      @HayatAhmed-zf8ex 16 дней назад

      @@addismedia9882 አላህ ይጠብቅሽ

  • @زينبسعيد-ث7ش
    @زينبسعيد-ث7ش 17 дней назад +1

    ባለትዳር ነኝ እርሳሁ ማሌሺ ማርዋ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 17 дней назад

    ሀሊማየ የኔ ወርቅ ህልሙን ያየችው የአጎቴ ሚስት ናት በህልሜ (እንሶስላ )ሂና ተቀብተሽ አየሁሽ ቀይ ሁኖ በጣም ያምራል አለችኝ አላገባሁም ሂና የሚለውን በበርካታ ህልሞች አይቻለሁ የኔን ህልም አላገኘውም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 дней назад

      ደስታ ነው ለሲንግሎች ጋብቻ

  • @messymasarat-6415
    @messymasarat-6415 17 дней назад

    ሰላም ዉዴ በህልም ሳይክል ሰዉ ስነዳ ካየን ምድነውበኮመንት ፍችልኝ እባክሽን 🙏

  • @KedisCookingShow
    @KedisCookingShow 17 дней назад

    ልጄ ናት ያየችው ህልሙን አባቴ በጣም አርጅቶ ድክም ብሎተሰብስበን ምግብ እየበላን ነበረ ሊሞት ዝልፍለፍ ብሎ ሲወድቅ አነሳውና ቁጭ አደርገዋለሁ ሊሞት ሸሀዳ እያለ ደንግጫ ተነሳሁ አለችኝ ምን ይሁን እህቴ

  • @UsERNAMEAlsalamaa
    @UsERNAMEAlsalamaa 16 дней назад

    ሰላም ሀሊማዬ የሆነ ገጠር ሄጂ ብዙ ሴቶች አለ የብና ቁርስ ቂጣ እዳያር ትለኛለች ተለቅ ያለች ሴት እሺ ብዬ ስሄድ የማላቀው ወንድ ይከተለኝ እና ቂጣውን ሳወጣ ቆርሷ ይበላል ብይ ሲለኝ አልበላም ይቆጣሉ እለዋለሁ ከዚያ ቂጣውይወድቃል አነሳ እና አስቀምጣለሁ እሱ ብይሲለኝ አልበላም ብዬ ውሀ በጀሪካን አለ ወደ እሮቶ ልገለብጥ ስል እኔ እገለብጣለሁ ብሎ ውሀውን ወደረቶው ዘረገፈል አብረን እየሄድን አየሁ ባለትዳርነኝ

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 15 дней назад

    አሠላሙአለይኩም ዉዴ ባለትዳርነኝ እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ ኤች አይቪ ይዞሻል ተብየ በወረቀት የምርመራ ዉጤት ይሰጡኛል ማንእንዴሰጠኝ አላቅም እማቀዉ ወረቀቱን መጄመያዜነዉ እና በጣም አለቅሳለሁ እናቴ በህይወት የለችም እና ለሷም ነገረኳት መዳኒት የለዉም አዴል ስላት ከየትይመጣል የለዉም ትለኝና ቆጣ ትለኛለች እኔ በቃ እሞትልሻለሁ እላትና ጥያት እኸዳለሁ ምንድነዉ ዉዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  13 дней назад

      ruclips.net/video/6aYnOf6ffk0/видео.htmlsi=uLCsBSqfMftrN8Vf 👈
      ruclips.net/video/jnh-0SmM_fU/видео.htmlsi=LNQPCmP85CSyA-MT 👈

  • @አባቴአለሜ
    @አባቴአለሜ 15 дней назад

    ሰላም የኔውድ❤ በህልሜ ያሰሪ ልጅ ሽትቤቷ ሁና ምን እያረግሽነው ስላት የሜካብ እቃየን እያፀዳሁ ትለኛለች ነይ እርጂኝ ብላኝ ሳግዛት እዛው ሽትቤት ውስጥ ቁጭ ብለን እኔ በጣም ሆዴን አሞኝ መፀዳዳት ፈልጌ በጣም ተጨንቄ ነበር እና ቆይ ሌላ ላምጣ የሚፀዳ ብላ ስቴድ እስክትመለስ ልጸዳዳ ብየ ትንሽ ሰገራየን እደተፀዳዳሁ ሳልጨርስ ትመጣብኛለች ደግጨ ቶሎ ተነስቸ ውሀ እደፋና በቃ እኔ ልወጣነው ሻውር ልወስድ ስላት እሽ ብላኝ እኔ ሽትቤቴ ገላየን እየታጠብሁ ሌላኛዋ የመዳም ልጅ ትመጣና በሩን ከፍታ ታየኛለች እዴት አታኳኪም እያልሁ ስጮህበት ይቅርታ ብላኝ ዘግታው ትወጣለች እኔም ታጥቤ ስወጣ አድ ሴትዮ ስልክ ታወራለች ፊቷ አይታይም ማንን እደምታወራም አላቅም የምታወራው ስለመዳሜ ትዳር ማፍረስ ነው ታናሽ እህቴን ጠርቻት ስሚያት ምን እያለች እደምታወራ የመዳማችን ትዳር ሊፈርስ ነው ምን እናርግ ስላት እኔ እነግራታለሁ ለመዳም ብላኝ ስንሄድ ወደመዳም ከህቴጋር ሴትየዋ ሽጉጥ ይዛ የሰማችሁት ከተናገራች እገላችሗለሁ ትለናለች በቃ ዝም በይ እላታለሁ እህቴን ሳንናገር ወደክላሳችን ተመልሰን ገባን እኔና እህቴ።በውነታው አለም እኔና እህቴ አብረን ነው የምንሰራው አድ ቤት እህቴ መልሽልኝ❤

    • @አባቴአለሜ
      @አባቴአለሜ 15 дней назад

      እኔም እህቴም አላገባንም ስላስረዘምኩብሽ ይቅርታ ውዴ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 дней назад

      ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=UP7JBjRPXH9TTWsK 👈
      ruclips.net/video/23BUW2nFQmE/видео.htmlsi=ZTmgPTTa4EDhxbcx 👈
      ruclips.net/video/endF3Lqm0R0/видео.htmlsi=PPtHXGzJo92Tmk5V 👈
      ruclips.net/video/4knLsxdkSio/видео.htmlsi=Ysglr4lny_nrd790 👈

  • @KedisCookingShow
    @KedisCookingShow 17 дней назад

    የሞተችውን የእንጀራ እናቴን በተደጋጋሚ ሆዷን አሟት አያለሁ ልጇም እኔም ሆዷን አሟት ነው የማያት ትለኛለች ምን ሆና ይሆን

    • @UshGdh-sk8uz
      @UshGdh-sk8uz 17 дней назад

      የሞተሰ በተደደጋም ከሺ ከቹ ምንም ነግረ አልወሰደ የሞትሰው ከልሺበት ጭቀተ ቹግረ ንፀ ነው ቆነጀ ነው አትፍሪ እሺ

  • @HayatAhmed-zf8ex
    @HayatAhmed-zf8ex 17 дней назад

    ሰላም በህልም ፍንድሻ ማየት ምንድንዉ እና ደገም ሰምን ማስተዋወቅ ምንድንዉ እኛ ለሌላ ሰዉ የራሳችንን ሰም መናገር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  16 дней назад

      ruclips.net/video/HcH9OEPZPvE/видео.htmlsi=KYzKJaRSOTLNZOFJ

    • @HayatAhmed-zf8ex
      @HayatAhmed-zf8ex 16 дней назад

      @@addismedia9882 ሽኩርን እህቴ

  • @ZemzemMhamed
    @ZemzemMhamed 15 дней назад

    እኔ ራቁቴን ሁኜ ሠወች እያሯሯጡኝ አየሁ ግን መጨረሻ ላይ ለብሻለሁ ግን እነዛ ሲያሯሩጡኝ የነበሩት ያዙኝ ቢይዙኝም ግን ምንም አልመሠለኝም አልደነገጥኩም ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  13 дней назад

      ስለ እርቃንነት የህልም ትርጓሜ ምስጢሩን ይፋ ማድረግን ያመለክታል. እርቃን በሕልም ውስጥ የጾታ ብልግና እና ኃጢአት የመሥራት ምልክት ነው. በህልም ራቁቱን ከመሆን መሸፋፈን ለኃጢያት ወይም ለጋብቻ ንስሐ መግባትን ያመለክታል።
      ruclips.net/video/9vxU3vlXNTg/видео.htmlsi=G9q-T99Z13F7ZvsD 👈

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 16 дней назад

    በህልሜ እናቴን በተደጋጋሚ ሳያት በጣም በተደጋጋሚ አያታለሁኝ በማንኛውም ህልም ላይ አለች ተቀይማኝ ነው ምንድነው አስጨንቆኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 дней назад

      ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=ni1qQjoZNb_4Q5Mw 👈
      እንደሁኔታው ይታያል እናት ግን ደጋግመሽ ስታይ ልታሳኪው የምትፈልጊው በጣም እንድሆን የምትፈልጊው ነገር አለ እንደ ህልሙ ሁኔታ ሊሳካም ላይሳካም ይችላል

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz 17 дней назад

    በናታች በፍጣሪ ሰራ ከል ነግረኝ ሰውዳ ነኝ

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 15 дней назад

    Kezhe befeti yefetashewen ayechalew gen algenawem yemalkawen sew ged ser aserew bebela anegetoe seyaredot ayew alagebawem

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  14 дней назад +1

      እርድን በህልም ማየት በጭንቀት፣ በስነ ልቦና ግጭት ወይም ግለሰቡ በዕለት ተዕለት ህይወቱ ውስጥ በሚያጋጥመው ፍርሃት የተነሳ ሊታይ ይችላል።
      ያላገባች ሴት ሌላውን ሲያርድ ለማየት ማለም የፈተና መስፋፋትና ከሃይማኖት መራቅን ያሳስባል።

    • @YoyoLove-gf6hq
      @YoyoLove-gf6hq 13 дней назад

      @ amesegenalew