ተሰምተው የማይጠገቡ ገጠመኞች - የደሴው መንግስቱ ዘገየ (ጃኖ) -ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2021
  • ተሰምተው የማይጠገቡ ገጠመኞች - የደሴው መንግስቱ ዘገየ (ጃኖ) -ጦቢያ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Комментарии • 290

  • @woseniayalew5488
    @woseniayalew5488 2 года назад +88

    እምዬ ደሴ የኔ ዳማከሴ ❤️ ሙስሊም ክርስቲያን ሁሉም ተቻችሎ የሚኖርባት ወሎ እንግዳ ተቀባይ የዋሁ የአገሬ ሰው ዛሬ ቀን ጨልሞ ሁሉም ከቀየው ቢለቅ እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በጊዜው ሁሉም የመለሳል ወደ እናት አገር ወሎ ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 2 года назад +21

    ሁሌም በማያልቀው ወሎዬዎች ታሪክ በጣም እነጉዳለሁ ወሎዬ ሆኜ አልተፈጠርኩም ግን የወሎዋ አግብቼ ህይወቴ ጣፋጭ ማድረግ እንዳለብኝ ወስኛለሁ

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 года назад +1

      Lemin abren anagebam

  • @user-qe5do5bc6n
    @user-qe5do5bc6n 2 года назад +24

    ወሎ ገራገሩ ሀገሬ ሠላምሽን አላህ ይመልሠዉ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Год назад +2

    ስሙንም ባላቀው የእትዮጵያችን ጀግና ነዉ ይህ ጀግና !!!!!!!!!!!

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 года назад +35

    የወሎ ሠው ጨዋታ ያውቃል የፍቅር ሠው አላህ ሆይ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን አማራዬ ሠላምሽ ይመለስልኝ ወሎየነቴ ውበቴ ነው♥️

  • @Selam694
    @Selam694 2 года назад +54

    የወሎን ሰው አስቂኝ ቁምነገሮች ሲናገር ታጥርብኛለች ;))) 1 ሰአት እንኩዋን ቢያወራ አልጠግበውም 👏👏👏👏👏

  • @user-ij1uh1hm6v
    @user-ij1uh1hm6v 2 года назад +12

    ይሄ ሰወየ ግን ድሰሰ ሲል ታሪክን ቅረጥፍ አረጎ የበላ ነወ ይመችህ አቦ በተለይ የወሎን ባህል ታሪክ ተባረክ አቦ

  • @tessgeze6598
    @tessgeze6598 2 года назад +14

    አቦ አንተ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥህ ወሎ ገራገር በደንብ ገልፀኸዋል!! በርታ

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 2 года назад +13

    አማራዬ ኑሩልኝ ወሎ የደጋጎቹ አገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k 2 года назад +17

    ምርጥ አገላለጽ ነው ይመችህ አቦ ወሎ ከአህሪቡ ውጭ ምንም የማያውቅ የዋህ ህዝብ ላይ ነው የተጫወቱበት ፍርድ ከአላህ ነው እንባቸውን አላህ ያብስላቸው መልካም ነገር ያምጣላቸው የዋህነቱ ነው ያስጠቃው በወሎ ላይ የተደረገው በህይወቴ እስካለሁ ማረሳው ዘግናኝ ግፍ ነው ያማል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +12

    ድንቅ አቀራረብ ገራገሩ የወሎ ህዝብ በነዚህ አረመኔ የትግሬ ጨፍጫፊዎች ባስጠጋቸው ባመናቸው መገደሉ ቢያመንም ወሎ የደጋጎቹ ሀገር በቅርቡ ስላምሽ ይመለሳል ወሎዬ ፍቅር ነው❤️❤️❤️❤️ ወሎዬ መሆን ኩራት ነው👍👍👍

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 2 года назад +13

    እንዴት ደስ ይላል ወሎየ ጨዋታውና ለዛው።

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +3

    የኔ ወሎ በአንተ በወሎየው ስትገለፅ እንደት እንደምትጣፍጥ ያረቢ ወሎችንን ሰላም አድርግልን

  • @kedirmohammed1391
    @kedirmohammed1391 2 года назад +25

    ልብ ይሰነጥቃል፣ ብዕርህ አይንጠፍ ጋሽ መንጌ

  • @EnziFilmProduction
    @EnziFilmProduction 19 дней назад +1

    ሰው የመሆን ትርጉሙ ይሄ ነው። ይህንን ማራኪ ዝግጅት ለምታዘጋጁ ፈጣሪ ይበልጥ ያሳምራችሁ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +4

    ስለወሎ ቢነገር አያልቅም አይጠገብም ደስ ይላል
    እናመሰግናለን

  • @misshobtome4787
    @misshobtome4787 2 года назад +18

    እኛ ነን እኮ ፍቅር እውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ

  • @misganamulugeta4503
    @misganamulugeta4503 Год назад +3

    ወሎ የነገዋ ኢ/ያ መዳኛ የፍቅርና የአብሮነት ሃገር

  • @hailuarega803
    @hailuarega803 2 года назад +15

    መንጌ የወሎ ሰንደቅ
    መንጌ የኛ መለያ
    ከፍ አርገህ አሳይ ማንነትህን ለኢትዮጵያ!

    • @sarasarasara6948
      @sarasarasara6948 Год назад

      ወሎ ህብረትከሆነ ባናቱ ይዘቅዘቅ ጄዝባ

  • @glory3954
    @glory3954 2 года назад +26

    ጣእም እና ጥልቅ መልእክት ያለው ግጥም ጀግናው መንጌ አይዞን ወሎ መልካም ቀን ይመጣል

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 2 года назад +4

    አገሬ ወሎ ደሴ ደግሜ ልይሽ በሰላም

  • @sistefera6987
    @sistefera6987 Год назад +2

    ወሎየ ባለመህኔ ምርር ብየ አለቀስኩኝ
    ወንድሜ ዘርህ በምድረ ኢትዮጵያ ይፍለቅ ይንፎልፎል

  • @amlesetabebaw5710
    @amlesetabebaw5710 2 года назад +2

    ቃል የለኝም አማራ የጥበብ አባት

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 2 года назад +39

    ወሎ ገራገሩ ይሄም ያልፍል እንዲያውም ፍቅራችን ይበልጥ ይጠብቃል የኔ ገራገር ህዝብ ከቶ ምን ብየ ልግለፃቸው የኔ ፍቅሮች መንጌየ እናመሰግንሀለን ወንድማችን 🙏

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 2 года назад +21

    ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @zeruseid9642
    @zeruseid9642 2 года назад +5

    አሚን ይሁን አሚን እናመሰግናለን መንጌ በስዴት ሆነህ ስሰማው ወሎን በአይኔ የማዬት ያህል ነው የቃኘሁት ምስል ከሳች መልእክት እና ግጥም ነው

  • @Keder_Ahmed
    @Keder_Ahmed 2 года назад +9

    ምሽቴን ምርጥ ሰሜት እንዲሰማኝ ያደረገው ወሎየ❤

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 2 года назад +8

    ወሎ መገን
    ሰው ወዳዱ ህዝብ
    ሰላማችሁ ይመለስ ።

  • @jamalmohamed4418
    @jamalmohamed4418 2 года назад +3

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💚💛💛❤👈

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 года назад +5

    በጣም አድናቂህ ነኝ በእውቀት በጤና በሀብት በእድሜ እድግ እድግ እድግ በል አስለቀስከኝ አዎ ትክክል ብለሀልየዋሁ ደጉ ሩህሩሁ የዎሎ ህዝብ ደግነቱ እንደሞኝ እንዲታይ አደረገው በደግነቱ ተጠቃ ተገደለ ተዘረፈ ተፈናቀለ ንብረቱ ወደመ ታረደ ተረሸነ ተሳደደ ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው የወሎ ህዝብ ደሙ የሚታፈስለት ቀን ቅርብ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @misshobtome4787
    @misshobtome4787 2 года назад +24

    ደሴዎች እኮ ፍቅር ነን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 года назад +4

    የወሎ ወግ በጣም ደስ ይላል ወሎ መጀን የፍቅር አገር

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад +4

    መንጌ የወንዜ ልጅ በረካ ሁን አቦ ወሎ መጀን

  • @MEDINA327
    @MEDINA327 2 года назад +5

    በረካ ሁን መንጌ! አስለቀስከኝ!

  • @salhamuhammad730
    @salhamuhammad730 2 года назад +1

    ጣፋጭ ግጥም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @ethiokalle3482
    @ethiokalle3482 2 года назад +4

    እጅህ ይባረክ መንጌ!!!
    ልብ ላለው የግጥሙ መልክት ጥልቅ ነው!

  • @adeyabebe8686
    @adeyabebe8686 2 года назад +20

    I almost crying......Both my parents are from Wollo and I can’t wait to see Wollo to rise again, that’s all I dream.. Yene meskin hezebe. And gashe menegestu, May God keep blessing you. U r just an amazing with beautiful accent.

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g 2 года назад +11

    አንደበተ ረትኡ ተሰምቶ የማይጠገብ አንደበት በጣም የሚናፍቅ ወግ ኑርልን ከመድረክ አትራቅ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ!!!!

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 2 года назад +13

    ድንቅ ነው
    ልዩ ነው
    ፈጣሪ በቃ ይበልልን

  • @demekemebratu8173
    @demekemebratu8173 2 года назад +4

    ማርያምን አነጋገርህን ወደድኩት ፣ ተማርኩበትም አቦተባረክ…

  • @mohammedawol4845
    @mohammedawol4845 2 года назад +1

    መገን ጨዋታ፡ መግን ስጦታ፡ አቦ አላህ ይጨምርልህ፡ የአባቶቻችን ዱአ አይለይህ፡ ጃኖ በጣም አንወድሀለን!
    እናመሰግናለን ጦቢያ!

  • @freyfaris7227
    @freyfaris7227 2 года назад +5

    Wollo melke buzu. Yefkere agre. May God bring a better day for my people, home, and my one and only county forever. One Ethiopia forever.

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 2 года назад +7

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
    ምርጥ ሰው!!!

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g 2 года назад +1

    አሚን አላህ ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን አድነትን በያአንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያስርፅልን

  • @user-jn2yy4os9i
    @user-jn2yy4os9i 2 года назад +3

    ስለወሎ ባንተ ስሰማ ደስ ይለኛልል

  • @Meryem0637
    @Meryem0637 2 года назад +2

    በትክክል ወሎን የሚገልፅ ግጥም ሰላምህ ይብዛ።

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 года назад +3

    መንጌ የጥበብ ሰው በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለው

  • @Abudi440
    @Abudi440 2 года назад +3

    የኔ ወሎ ሠላምሽ ናፈቀኝ

  • @belayneshbirru958
    @belayneshbirru958 7 месяцев назад +1

    መንጌ ሁሌም ኢትዮጵያዊ ሁሌም ጀግና ወሎዬ።

  • @MekidesAssefa
    @MekidesAssefa 2 года назад +20

    Despite all the atrocities put up on them, Wello is gone rise! Truth and God are by the side of the people of Wello.

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Год назад +1

    መንግስቱ ዘገየ ጀግና እኮነህ ያገርህን ወግ ያረሳህ በርታልን

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 года назад +8

    እኛ ወሎየወች ወላሂ ምንም አናውቅ ነበር ካዳኖች ሱረው ወጉን😢 ከአሁን በሇላ የዋህነት ይብቃ ምድረ ሰፋሪ እየመጣ አይግደለን በቃ

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 2 года назад +9

    አሁንስ:ናፈቁኝ:ዘመዷቸየ:መገን:ደሴ😱😱😭😭ምንም:አይገባውም:ነበር።ለቁማር:ያማል

  • @selam38786
    @selam38786 2 года назад +8

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ወንድሜ በእውነት ልብ የሚነካ ትረካ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 2 года назад +9

    የሚገርም አቀራረብ ነዉ የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ ማለት ይሄ ነዉ ከነጣእም ያለዉ አነጋገር ጭምር ወሎዬዎችን እወዳቸዋለሁ የትህትና ሰዎች ናቸዉ ሁሉ ወዳጃቸዉ እኔ ወሎ ገራገሩን ህዝብ በጭካኔ የገደለ ሁሉ ፍርዱን ያገኛል በየዋህነቱ ገብተዉ ልጁን እናቱን እህቱን በጅምላ ደፈሩበት ገደሉቀት በእሳት ሰይጣኖች አሁን ግን በተራችሁ ዋጋችሁን እያገኛችሁ ነዉ

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 2 года назад +3

    እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ ደሴ የፍቅር አገር ናት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
    አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረገውን መቸም አንረሳው መቀሌ ስንገባ ሒሳብ እንወራረድ አለን።

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 2 года назад +13

    --''አባቶ ቻችን በተደናቀፉበት
    ድን ጋይ ፡እኛም ከተደናቀፍ ን
    ድንጋይ እኛ ነን፡፡''

  • @mussahussen5101
    @mussahussen5101 2 года назад +3

    ወሎ ገራገሩ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @addisuabebe7162
    @addisuabebe7162 2 года назад

    Mege Really I appreciating your poem, Good Luck my friend

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 2 года назад +2

    አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ዋውውውውውውው🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @ZemaPlus
    @ZemaPlus 2 года назад +1

    ወሎ የፍቅር አገር

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t 2 года назад +3

    ወሎ የደግነት አርማ የፍቅር ሻማ ነው ለዘላለም የሚያበራ::የአምላክ በረከትና ሰላም ዳግም በወሎ ምድር ላይ ይፈሳል::

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 2 года назад +5

    ጃኖ መንግስቱ ዘገየ ስወድህ ❤️❤️❤️መገን ወሎ መገን ደሴ 😍😍😍

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад

    ዋዉ በጣም ደስየሚል ጀግናችን በርታልን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍💚💛❤️

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 2 года назад +2

    ድንቅ ሰው ነህ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 11 месяцев назад

    እፍፍፍፍፍእኔስ አሞኛን በፅኑ ወገኔ አማራየ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiotoday3042
    @ethiotoday3042 2 года назад +5

    ወይኔ ይህን ሰው ስወደው በእግዚአብሔር 😍😍😍😍😍😍

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Год назад

    አየ አገሬ ከቶ ምን ላድርግ እናት አለም ወሎ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልሽ

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p 2 года назад +6

    መንግስቱ ዘገየ ጀግናው እንኳን ደስአለህ ራያን አስታዋሹ ራያየ ነፃ ሁና በራያ ሠማይ ሥርበቅርቡ እንይህ

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 2 года назад +5

    ለገባው በትክክል መልክቱ ይድረሠው

  • @zenayeyebeltal7178
    @zenayeyebeltal7178 2 года назад +5

    ምድር ነዶ ነዶ ሰማይን አይፈጅም፣
    የማያገኙትን መከጀል አይበጅም::

  • @kindutalema4796
    @kindutalema4796 2 года назад

    መንጌ እናመሰግናለን።ጥልቅ ግጥም ♥♥

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚችለው ሁሉንም ሰላምያድርግልን

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 Год назад +1

    እኛወሎየወች፣ስንታይ፣በጣምእናምራለንማሻአላህ

  • @shahidashahida8714
    @shahidashahida8714 2 года назад +6

    አላህ ያቆይህ ወድሜ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d 2 года назад +9

    አይ ወሎ ገራገሩ ትግሬ ዘር አይውጣላቹሁ 😭😭😭😭

    • @amlesetabebaw5710
      @amlesetabebaw5710 2 года назад +1

      ደ ሴ ያሉት ትግሬ መጨርስ ሰነው

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 года назад

      Amen enezih awurewoch

  • @sultannurhusien4771
    @sultannurhusien4771 2 года назад +3

    እንዲያው ወሎዬ ሆኜ ተፈጥሬ በሆን

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 года назад +8

    very nice news/you deserve it Mikaye!!

  • @user-hl6nl4om5x
    @user-hl6nl4om5x Год назад +1

    በጣም ነው የምወድህ

  • @hananseid7949
    @hananseid7949 2 года назад +2

    ወሎዬነቴ ኩራቴ እፍፍፍ ወሎ ውስጤ ነው

  • @mohammedfentaw6659
    @mohammedfentaw6659 2 года назад +4

    ወሎሎሎሎሎሎሎሎሎ ለብሄሩ ሳይሆን ለቅን አስተሳሰቡ እወደዋለሁ ።ወሎ ነኝ ሁላችሁም እንደ ወሎ ሁኑ ቅን እሚያስብን ሁሉ እንወዳለን ቅን እንሁን ወሎሎሎሎሎሎሎ እወድሻለሁ ።ሰውን በሰውነት ብቻ እንወዳለን እናከብረዋለን ሰውን ማክበር ጥበበኛውን ጌታ አላህ ማክበር ነው

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 2 года назад +1

    Deha sewu eyale kemaywhone mekerye
    Akatellute mesele shetetene agerye 💚🙏

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 2 года назад +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!!

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 2 года назад +1

    Allahye ebakehene wollo endederowu
    Meleselen yareb. Bandane be wuryento
    Nekelen kebeshitachine adenene🙏

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 2 года назад +1

    አጀም ወሎ እናመስግን ♥

  • @misrakbeneberu8478
    @misrakbeneberu8478 2 года назад +1

    አሜን ብለናል

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 года назад +3

    ወሎ - የሙጃሂዱ ሸህ ጦልሓ ጃዕፈር ሐገር!
    የጁንታውን አያት አጼ ዮሐንስ(መንሑስ)ን ሲታገል የኖረ!

  • @desalegnasmare-xr5kt
    @desalegnasmare-xr5kt 2 месяца назад +1

    Like you for ever.

  • @user-lr7ok7qo6t
    @user-lr7ok7qo6t 2 года назад +2

    አይ ወሎ የኢትዮጵያ ልብ ❤ወሎ ፍቅር ብቻ

  • @menuamre7087
    @menuamre7087 2 года назад +2

    Betame deshe yemil agelate egezabhr ageracni selam yaregelen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesyoutube2073
    @mekdesyoutube2073 2 года назад +4

    ፍቅር እኮ ነን እኛ ወሎዬዎች ገራገሩ የሀገሬ ሰዉ አብሽር ባዩ ወገኔ ታምሞ ከረመ ዘንድሮ

  • @ayalewgizaw8393
    @ayalewgizaw8393 2 года назад +1

    በጣም መሰጭ ነው።

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 года назад +4

    አሚን ይሁን አሚን በሉ አሚን 🙏

  • @yyzz114
    @yyzz114 Год назад +1

    Good message!!

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 2 года назад +5

    እረ እንዳው ቃላት አጣሁ ምን ብዬ ላድንቅህ ---
    ልቤን አራስከው :: እንዳው ሁሉን ጅባ ወንድም አለም

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад +1

    Selam Lema EThiopia Egzabehir hoy Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnso Thanks

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 года назад +3

    ጋሽ መንግስቱ ስለወሎ የገጠምከው ቃል የለኝም በወሎ፡ልክ ነው የገጠምከው

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад +1

    ወሎየነት ወሎየው ደግሰው

  • @user-uz2py9hd9r
    @user-uz2py9hd9r 2 года назад +1

    አራአገሬውሎ ሰላምሺየመለስ