Ethiopia : ከግድያ ለማምለጥ አሜሪካ የኮበለሉት ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ የማይታወቁ ሚስጥሮች | purpose black | feseha eshetu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Ethiopia : ከግድያ ለማምለጥ አሜሪካ የኮበለሉት ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ የማይታወቁ ሚስጥሮች | purpose black | feseha eshetu | ethiopian politics
    #abelbirhanu #habesha #ethiopianmezmur #fetadaily #news #ethiopianzena #ethiopia #ebs #ethiopianmusic #ethioforum #ethioforumኢትዮፎረም

Комментарии • 12

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 3 месяца назад +1

    በእርግጥ one side story ብቻ ሰምቶ መናገር ይከብዳል ግን ጉቦ መጠየቃቸውና ባልሰሩት ወንጀል መጠየቃቸው ወንጀልን የሚያጣሩት ወንጀል እየሰሩ እንዳይሆን ጥፋተኝነታቸውን probable cause ካለ ተከሰው በፍርድ ቤት ወንጀለኛ እስኪባሉ ግን ነፃ ሰው ናቸው::
    እኔ ዶር ፍስሀ በስም ሳውቃቸው በጣም ታታሪና ነገሮችን ለመቀየር በጣም motivated የሆኑ ሰው መሆናቸው ልለብዙ ስው ምሳሌ የሚሆኑ bright ideas ይሚያመነጩ ቻ ሳይሆን በተግባር መተርጎም የሚችሉ ጉብዝና አላቸው:: እኔ የምፈራው ያልተረጋገጠ ጥፋት በፓለቲካና ዘርን ምክንያት ተደርጎ ከሆነ ህልቅ ሀገርን የሚጎዳ ሴራ ነው:: በተለይ መንግስትን ከአማራው ጋር ለማራራቅ ከሚሰራው ሴራ መሀል እንዳይሆን እፈራለሁ:
    በተረፈ ግን የተባለው ወንጀል በእውነይ በዶክተር ፍስሀ ተደርጎ ከሆነ መጠየቅ ይገባቸዋል እንደዚያ ከሆነ 200 ሚሊዮን ለምን ተጠየቀ ይሄን የጠየቀው ስው ወህኒ መውረድ አለባት የሀገር ቅንቅን ስለሆነ:;
    እርግጠኛ ነኝ ዶር አቢይ ይህንን ጉዳይ እንደሚያጣሩ ቅንጣት ጥርጣሬ የለኝም ምክንያቱም ኑ ሀገራችሁን አልሙ ብለው ጥሪ ያደረጉ ባመሆናቸውና ለሀገር እድገት ሌት ከቀን ስለሚደክሙ እንኝህን ዶር መርዳትና በተንኮል በምቀኝነት ላይ ተመርኩዘው የሚሰሩ ስላሉ ከስሩ መጣራትና እውነቱን ማወቅ ለወደፊትም ይጠቅመል::
    ምናልባት እየሰሩ እንዲጠየቁ ቢደረግ ስራተኞችና ሼር ሆልደሮች እንዳይጎዱ ይጠቅማል: የተወሰነ ለስራ የሚያስፈልግ ካፒታል ተለቆ ሌላው ቢታገድ ይቻላል::

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 3 месяца назад

    wishetam

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 3 месяца назад +1

    ፍትህ ለፐርፐዝ ብላክ የባለስልጣን ቂም መወጣጫ አታድርግት ህግ አክብሩ የህዝብ ንብረት በቀን ለመዝረፍ አትቄምጡ

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 3 месяца назад

    ማንም ዲያስፓራ ወደ ሀገሩ ተመልሶ ስራ እንዳይሰራ ቤት እንዳይገዛ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 3 месяца назад

    እውነቱ በማቅረብሽ አመሰግናለን እውነት እውነትነቱን አይቀይርም ።

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 5 часов назад

    Hodam

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 5 часов назад

    Leba

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 3 месяца назад

    ህግን በሀገር ውስጥ እኩል ይከበር

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 месяца назад

    Chaluttttt

  • @melber7957
    @melber7957 3 месяца назад

    Ye fano genzeb mench

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 3 месяца назад

    Leba nawe