''እኔ ትሁት ነኝና እናንተም ትሁታን ሁኑ'' በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 34

  • @mekdesgashu7774
    @mekdesgashu7774 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እነጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ መዳንአለም

  • @gategar9265
    @gategar9265 3 года назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን ታላቁ መምሕራችን

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Год назад

    የኔ ቱህት ረቦኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህር ምሕረተአብ እመ ብርሃን ትጠብቅልን

  • @zedzed5362
    @zedzed5362 2 года назад

    እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 года назад

    እውነት ነው እራሳችንን ማየት ካበዛን ከንቱ ነው እምንሆነው መመኪያችን እግዚአብሄር ነው እሱ ካላገዘን አንቆምም ቃለ ሂወት ያሰማልን ያይናችን ብሌን መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @fekrfekr6091
    @fekrfekr6091 3 года назад

    መምህር በጣም ለወጥከኝ እግዚአብሔር እድሜእና ጤና የስጥህ🙏🙏🙏

  • @ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህርልችን

  • @mastad6438
    @mastad6438 3 года назад

    Igzber yimazagan isuu tuhut new yimazagan ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 года назад +1

    የኛ ንቁ የተዋህዳ ጀግና መምህራቹን ቃለህወት ያስማልን እመብርሀን ስጥብቅልን አሜንአሜንአሜን

  • @saliahmd3792
    @saliahmd3792 4 года назад

    ቃለሒወትን ያሠማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን እኛንም በባእድ ሀገር ያለነዉን በፀሎታችሁ አስቡን የኔ ሀሠብ ለሀገሬ ገብቼ የንሰሀ ሞት ያብቃኝ

  • @yfhgh123
    @yfhgh123 4 года назад +1

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ወለተማሪያም-ገ1ቈ
    @ወለተማሪያም-ገ1ቈ 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +5

    *ውይ በጣም ደስ ብሎኝ ጨረስኩ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ እስ ፀጋውን ያብዛልህ እድማ ይስጥህ ብዙ ያልገባኝንም አውቃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስቱን ያውርስልን*

    • @kebabewebe709
      @kebabewebe709 4 года назад

      ⛪🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝🅰️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍⛪

  • @mohha9977
    @mohha9977 4 года назад

    Amen amen amen

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    የኛ የተዋህዶ እንቁ አርበኛ ወንድማችን እድሜናጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን
    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ትኖራለች

  • @mohha9977
    @mohha9977 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Год назад

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤

  • @dde7423
    @dde7423 4 года назад

    እ/ ግር ውድፌት ይምራህ ውድሄላ ይክትልህ በጣም ነው ይምነመስግነው ቃል ሂውት ያስማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 лет назад +3

    Kale hiwot yaseamalen
    🙏🙏🙏⛪⛪⛪♥️♥️♥️

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 5 лет назад +1

    Le memeher Mehereteabe Egziabher Yemesgen kale hiweten yasemalen

  • @store8674
    @store8674 3 года назад

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 4 года назад

    Egzaber etabik

  • @salemgebirie5296
    @salemgebirie5296 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yeneneshzeleke2616
    @yeneneshzeleke2616 3 года назад

    💒🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 4 года назад

    Mamirachin kalhiyot yasemalin yetawahido enku yewangel ambasa kifu ayinka