Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን አስተማሪ መርሐ ግብር ስለሆነ ለእናንተ ብቻ አታድርጉት ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው።
በጣም በውነት የብዙዎችም ጥያቄ ነበር የኔም ጭምር በደንብ ነው ያብራሩት መምህርም ይኸን ጥያቄ ሰላነሳህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
እሸ
እሺ እናመሰግናለን❤❤❤
Amlaka.ecrale.lewhta.yqwyla.magecta.cmaate.ywrcln
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ወባ እና ታይፎይድ ተገኝቶብኝ መድሀኒት ጀምሬ ምጥ መሰል ምልክት ሲሰማኝ ልጄ ያለቀኑ ሊወጣ ነው ብዬ መድሀኒቱን ትቼ ፀበል ጠጥቼ ከወባና ታይፎይድ ድኜ ልጄንም ከመውረድ አትርፌአለሁ በገብርኤል ፀበል እልልልልልልልልልተመስገን❤🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልል❤❤❤
እልልልልልልልልልልል❤
እእእ እግዚያብሔር ይመስገን አጉል አባባል ክርስቶስን ሽፎኖብን በእርግዝና ግዜ ፀበል አይጠጣም እያሉ የሳይጣን መጫወቻ ሆነን😢
በጣም ይገርማል!!! መምህር ምትኩ ከላይ ያስቀመጣችሁትን ፎቶ አይቼ ነው የገባሁት:: በሃሳብ ወደ 1984 ወሰደኝ:: ይህን ፊት የት እንደማውቀው ላፍታ ለማስታወስ ሞክሬ አገኘሁት:: እኔ ብዙ ፊት እረሳለሁ:: የሳቸውን ግን አልተሳሳትኩም ብዬ አስባለሁ:: በተለይ ድምፃቸውን ስሰማ በደንብ አረጋገጠልኝ:: ፊታቸው ተቀይሯል ድምፃቸው ግን ምንም አልተቀየረም:: 1984 የምንሊክ ት/ቢት ተማሪ እያለሁ በእረፍት ሰአታችን እየመጡ ያስተምሩን ነበር:: ያኔ ምን አልባት በሃያዎቹ መጀመርያ ቢሆኑ ነበር:: የረፍት ሰአት አጭር ቢሆንም በሳቸው ድንቅ ትምህርት ምክንያት የረፍት ሰአታችንን በጉጉት ነበር ምጠብቀው:: በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር የሚያስተምሩት:: በሃይማኖቴ እጅግ አጠንክረውኛል:: ዲያቆን እንደነበሩ ምንም አላውቅም ነበር:: ስላየሁዋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል::: አይ ኦርቶዶክስ ስንት ድንቅ ሰዎች ተደብቀዋል:: ቻነል አላቸው?
Sewochiko yemiwzagebut yeteleyaye astemiro silemisemu new wendimachin qalehiwot yasemalin
አሁን ይሄ ሰውዬ 52 አመት ሞላው ብላቹ ልታወሩ ነው?
እኔበጣም ደስተኛ ሆኜነው ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔግንፈጣሪ እረድቶኛል ልጄን እርጉዝነች ወደ 6ስትወር ሆንዋታል ግን ከአረገዘች ጀምራ ፀበል ትፀበል ነበር ግን ሆድዋ እየገፋሲመጣ ፀበል ስትጠመቅ ሰው በጣም በትንግርት እየተመለከተ ልጅሽን ልትገይነው እያሉ የገብረኤልፀበል አዳኝ መድሀኒትእንጂ አይገልም እያልን ትጠመቅ ነበር ለንሰሀአባቴ ስጠይቅቸውማነውይህን የሚል ፀበሉን እንዳታቋርጡ ትጠጣ ሳታበዛትጠጣ አሉኝ እስዋም በሰላም ተገላግላ ጤነኛልጅ አሁን 7ወርሆኖታል አመሰግናለሁ ለመምህር
መምህር ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ:: ቃለ ህይወትን ያሰማዎት::እባክዎትን ይህንን አይነት ባህላዊአመለካከትን ስህተትን የሚያሳውቅ ፕሮግራም በተከታታይ ቢያቀርቡልን! እኛን ከስህተት ከማዳኑም በላይ ሃይማኖታችንንም ከነቀፋ ያድንልናል :: ይበርቱልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተደስቼ ለብዙ ሰው ነው ሼር ያደረኩት መምህር እንዳሉት ስንነግራቸው ወይም ስናስረዳቸው እያወቁ እንኳን መቀበል ይከብዳቸዋል እኔ ሰነፍ ነኝ ማንበብ አልወድም ግን አሁን የተባሉትን ሁሉ ግን በራሴ መንገድ እሄድ ነበር ግን የሄድኩበትን መንገድ በሙሉ ትክክለኛ ትምህርቱን ስላገኘሁ አሁን በኮንፊደንት ለሰዎች እነግራለሁ ስለ ፀበሉም ቢሆን የመጀመሪያ ልጄን ሆዴ ውስጥ ሞቶ የምጥ መዳኒት እንኳን ያስቸገረውን በሩፋኤል ፀበል ነው የተገላገልኩት ሁለተኛውን ልጄን ስወልድም ዶክተሩ ሳያውቅ በድብቅ አስገብቼ ስጠጣ በምጥ ወለድኳት ለብሩ ብሎ ኦፕራሲዮን ሊያረግኝ ሲል የሩፋኤል ፀበል ገላገለኝ ነፍሰጡርም ሆኜ ጠዋት ጠዋት ፀበል እጠጣ ነበር ብዙ ሰው አይጠጣም ይለኝ ነበር ግን ምን እላቸው ነበር እግዚአብሔር የሰጠኝን እንዴት ይነጥቀኞል እሳቸው ነበር መምህር ሁሉንም ከበቂ ማስረጃ ጋር ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
አባቴ ከበርልኝ እኒ ብዙ በዉስጤ ለብዙ ዓመታት ጥያቄ የሆነብኝ ነገር በሙሉ ተመለሰልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እገሽዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ቤተክርስቲያናችን በልማድ ተተብትባ ከወንጌሉ እንድንርቅ ሆነናል። አንዲህ የሚያስረዳ ምህር ሲገኝ በጣም ደስ ይላል።
መምሕር በዚህ ዘመ ን እኮ ልጆቻችንን በ3ዓመታቸው kG የምናስገባቸው እዛ ደግሞ ስለፀሳይንስ ትምሕርት እንጂ ስለ መንፈስ መኖር ማንም አይነግራቸውም ሰለዚሕ በፀበል ቦታ ከሚደረግ ማስለፍለፍ የመንፈስን መኖር በእርግጠኝነት አይተው እና ሰምተው ይረዳሉ ፈጣሪያቸውንም ያከብራሉ ሐይማኖታቸውንም ይጠብቃሉ፡
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የምንወድዎት መምህራችን ዲ/ን ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ራሳችን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን በተለይ አሁን ላለነው ወጣቶች እግዚአብሔር ያክብርልን
በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎች ሰው ጥያቄ ነበር ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነትም አስተማሬ እለ? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ አይነት መምህራንን ስለሰጠን 🙏ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የልምድ ድርጊቶች በዝቷል በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው ከተናገሩት አንድ ጠብ አይልም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርክልን 🙏
መምህራቾቻችን እግዚአብሔር ጥቡን ያብዛላችሁ ይህን ትምህርት በይፍ ቢሰጥ መልካም ነው
Free shoulder p for your favorite 😍 ✨️ in your favorite
What is mr and how is that
Orthodox and lunchbox for
Ĺ o and the rest 😴 is the best 👌 in your world soccer
Ła and lunchbox boys are the most
በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሌሎችን ከክርሰትና ጋር ልማድ እየተቀላቀ ሰለሚሰቸግር ሰው ክርሰትናው ምን እንደሚል መለየት አለበት ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
መምህር በጣም እግዚአብሔር ይባርኮ! በጣም የሚከነክነኝን ነገር ነው የተናገሩልኝ እኔ በግሌ ፀበል መጠመቅ እየፈለኩ ፀበል ቦታ መሄድ ያቆምኩበት ምክንያት ነው ሰይጣን ቀጣፊ እና ውሸታም መሆኑ እየታወቀ አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች ድንገት አንድ ነገር ሲናገር በፀበል ቦታው የተሰበሰበው ህዝብ በሙሉ አጥማቂው ሳይቀር እየተቀባበሉ ውሻ ያረጉሀል እውነቱን ነው እያሉ ይወርዱብሀል ሲከፋም እንዳትጠመቅ ይከለክላሉ ይሄ ነገር በተደጋጋሚ ደርሶብኝ በመጨረሻ ልቤ ሳይፈልግ ባልሄድስ ብዬ እስከመቅረት ያደረሰኝ እና የሚቆጨኝ ነገር ነው ሰይጣን እንዴት እውነት ሊናገር እና ልክ ነው ሊባል ይችላል!?
,ስላከኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ገና ማየቴነዉ ይኸንን ትምህርት በጣም ቆይ የምፈልገወ ስላጋጠመኝ ወልጀ ቄሱ ሊያየኝ መቶ ሳያሳልመኝ ስለሄደ ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን ግልጥ ያለ ትምህርት ነዉ የሰማሁ በዉነት መከታተል እፈልጋለሁ እኛንም አስብን አባታችን
ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው በእርግጠኝነት የብዙዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ይለውጣል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤እዉነት ነዉ ይሄ በተለምዶ የምናደርገዉ ነገር መቅረት አለበትእኔ እህቴ ታማ ዶክተሮች ኦፕሬሽን ካልሆነች አትድንም ብለዉኝ ፀበል ስወስዳት ፅንስ ሊሆን ይችላል ፀበሉ ጥሩ አደለም አትዉሰጃት አሉኝ የሰፈር ሰዋች 😢ደዌአንሳ ጊወርጊስ ወስጃት ለዶክተሮቹ የታያቸዉን እህቴን ሊያስቀድዳት የነበረዉ ሴይጣን ሲለቅ ወስጀ ሳስመረምራት ነፍሰጡር ነች አሉኝ❤ክብሩን ሁሉ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይዉሰድ❤
አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ጥያቄነበረበእውነት ቃለህይወትያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዎሉን ያድለን ማርያምን እመቤቴ ልቦና ትስጠን
መምህራችን በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄወች ነቸው መልስን እያገኘሁት ያለሁት እድሜወትን ያረዝምልን
እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እየፆምኩ ፀበል እየጠጣው እየሰገድኩ ነው የወለድኩት ተመስገን ቆጂዬ ልጆች ነው የወለድኩት❤❤❤
በዉነት በጣም ደስ እሜል ትምርት የቤተ ክርስትያን ስራ አት የሜመስሉኝን ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ነዉ ያለልኝ በጣም ብዙ ጥያቂ ነዉ የተመለሰልኝ መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
በጣም አስፈላጊ ርዕሶች ናቸው ። ብዙ ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እባካችሁ ስለ ስነ ስዕል በሰፊው ብታስተምሩን። ብዙ ልጆች የመናፍቃን ሰለባ የሚሆኑት በስነ ስዕል የተሳሳተ ማጥላላት ነው።
መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ምስሉን አይቼ ነው የገባውት የስንት ዓመት ጥያቄዬ ዛሬ ምላሹን አግኝቷል ፈጣሪ ይስጥልን ፕሮግራም መሪውን ጣብያውንም ለእንደኔ አይነቶች ባለማወቅና ከምንሰማው በልማድ ከታላላቆቻችን በምንማረው በምናየው ነገር ህይወታችንን ለምንመራ ሰዎች ድንቅ ትምህርት ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !!
በእ ውነት መም ህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የሰማነዉ ቃል በህይወት እድንኖረዉ ይፍቀድልን
በዉነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምሕራኖቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፋልን
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን። የማላቀውን ሰላወኩ አመሠግናለሑ የኔቁ መምሕር ❤➕💒
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን
ቃለ ህይወትን የማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለዎት እናመሰግናለን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ወንድማችን በርታ ብዙ ትምህርት አየተማርን ነው አሁንም ይቀጥል እንግዳው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በብዙ ልምድ ተሳስረናል እባካችሁ አስተምሩን
በጣም ይቅርታ የማይረቦ ቻናል ሳይ ኖሬ ቆጨኝ።ስላገኝሆቹ ደስ ብሎኛል።❤
ቃለ ሂወት የሰምዓልና
እናመሰግናለን አግዝያብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም አድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቡዙወች ጥያቄ ተመልሶላቸዋል ከእኔ ጀምሮ ብዙ የውስጤ የነበሩ ተመልሰውልኛል ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
ተባረክ ወንድማችን የቡዙ እህቶች ጥያቄ ነው ።ለመምህርም ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህራችን በእውነት የዛሬ ትምህርት በጣም አሳሳቢ ነገር ነው ያብራራሉን እና የእኛ ህብረተሰብ በጣም ግራ ገብታቸው እኛን ግራ እያጋቡን ነው እና እንደዛሬው ትምህርት በተለያየ ሚድያ በሰፊ መነገር አለቀት
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
መምህራችቻችን በእውነት ትልቅ ጥበባችሁን ያብዛላችሁ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ሞር ሰለክርስትነ እነትነ አባት ለመሆን ምን አይነት ዝምድነ ይሆነል ከተቻለ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኘል ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቀዳሚዬ እውነት ላንተ የተሰጠህ ጸጋ ትልቅ ጸጋ ነው እግዚአብሄር ክብረት ይስጥልኝ
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ትምህርት ነው ለአቅራቢው ሚዲያም ለመምህራችንም ሙሉ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ስፈልገዉ የነበር ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚል ምክር እና ትምህርት ነው እንደዚህ አስተማሪ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሁሌም እንድታቀርቡ እንላለን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር የብዙዎቻችንን ጥያቄ ነዉ የመለሱልንሴጣንን ሳይሆን ልማድን ፍራ! የሚሉ አበዉ ይኸኔ እኮ ነዉ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውስጤ ያለውን ሁሉ ምላሽ አግኝቻለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም አድሜንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
መምህር ምትኩ አሰላመድሐንያለም ቤ/ከክርስትያን አስተምሮናል በጣም ነዉ የማከብረዉ !ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜና በጤና ያቆይልን አጥንት የሚያለመለም ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን programaችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ብዙጥያቄ ተመልሶልኛል ወደፊትም ብዙ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሩ በማይጠቅም ነገር ጊዚያችሁን አታጥፉ
በልማድ እየኖርን ተጎድተናል ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተከበረ የተመሰገነ ይሁን አቤቶቻችንን ለሰጠን
19:00 19:02
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!ሁልግዚ የሚያናድደኝ ነገር በየጋደሙ አጋንንት ሊያዘኝ የሚሞክረው ነገር አስጠማቂ የሚሆነው ነገር ታላላቅ ገዳማት ላይ ራሱ በጣም መታየት ያለበት ምዕመናኑም መማር አለበት በየ ቤተክርስቲያን መሰበክ አለበት
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
በሒወቴ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ምትኩ አበራ : ቅዱስ ቃሉን ሲሰብኩ አንጀት ያርሳሉ ። በተለይ ለማስረዳት የሚያጣቅሷቸው የመረጃ ፍንጮች በጣም ነው የሚገርመው:ባጠቃላይ ሰፋ ያለ እይታ አላቸው። አንድ ጊዜ ስለ አጥማቂዎች በስልክ ደውዬ ጠይቄያቸው ሳያውቁኝ የመለሱልኝ መልስ ከስረአተ ቤተክርስቲያን ጋር አያይዘው ፍፁም ነበር ያስደሰተኝ ።
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። ብዙ ተምሬበትለሁ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
በመረጣችሁት ርዕስ በጣም ደስ ብሎኛል ሽ አመት ኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቤቱ እንዲያሉ መምህራንን አያሳጣን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
እግዚያብሔር ያገልግሎት እድሜክን ይባርክልክ ቃለ ሂወት ያሠማልን 28:44
ምትኩ ደሬዳዋ ነው የማውቅህ ትምህርት በጣም ነው የምውደው ትምህርትህ ከሊሎቹ መምህር የተለየ ነወ በዘልማድ የምናውቀውን አንተ ግን ከመጽሐፍ ቅዱሰ እያጣቀሰክ ነው በጣም ነውየሚገባኝ ከውሰጤ አይወጣም እግዛብሔር ፀጋውን አብዝቱ ይሰጥህ
እኔም በጣም የምወደው ምምህራችን ነበረ ካልተሳሳትኩ ማክሰኞ ቀን ነበረ የሚያስተምርበት ቀን በዛን ግዜ ሚካኤል ሙልት ይል ነበረ ከነይሊፎርማችን ነበር የምንሄደው።
በእዉነት መምራላችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእዉነት ደስ የሚል አስተምሮ ነዉ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ማወቅ የምፈልገውን ትምህርት ተምሬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን በርቱልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም የምፈልገው ትምርት እጅግበጣም እናመሰግናለን
አቤቱአምላኬ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሑትን ሐጢአት እደቸርነትሕ ይቅርበለኝ 😢😢😢አቤትየገጠር ልጃች ሑነንያደግነው ክርስቲያን መሆንን ብቻእጂ እምናውቅ ስረአቱን ምንምየለንበትም አምላኬ ሆይ እኔሐጢአተኛዋልጂሕን ይሔን ስብከት እደከታተል ስላደረከኝ አመሰግንሐለሑ ተለውጨበታለሐ በርቱልኝ መምሕሮቸ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከቴ ያሰማልን ይህን ቅዱስ ቃል እድሰማ የፈቀደልኝ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ የሰማሁትን በልቤ አንፅልኝ ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ አሜን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ስጥልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት (ስብከት) ከጥሩ የማስተማር ክህሎት ጋር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለካስ ይሉኝታ ሐይማኖታዊ ነው ይሉኝታ የሌለውና የሌላውን ሰላምና ፅናት የሚፈታተን ድርጊት በሀይማኖትምበእምነትምየማይደገፍ ነው
የማከብረው መምህር ዲያቆን ምትኩ አበራ በሕይወቴ ብዙ ነገሮችን ተቀይረውልኛል በማሕበረ ቅዱሳን በምታስተምረው ትምህርት አሁንም ድንቅ ነው የሕይወትን ቃሉ ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም የርስዎን ሀሳብ መቶ በመቶ እጋራለሁ ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊገነዘበው የሚገባው ነገር ቢኖር ንስሀ ለመግባትም ሆነ ስጋወደሙ ለመቀበል ምንም ጊዜ ቀጠሮ እንደማያስፈልግና ከባህልም ሆነ ከልማዳዊ አባባሎች ጋር ፍፁም ግንኙነተ እንደሌለውና ክርስቶስ ሁሌም በምህረቱ እንደሚጎበኘንና ይቅር እንደሚለንና የኛን መመለስ ብቻ ነው የሚፈልገው
ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛጋር እራሱ አራስ ቤት ከገባን እስትንቆረብ አንወጣም እኛጋር መምህር ያስፈልገናል😢😢
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ አይገርምም እስከዛሬ ለካ በስህተት ነበር የምንጓዘው እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በስማም ግሩም የሆነ ትምህርት ።
መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወትን በእድሜበፅጋ ይጠብቅልን 🙏 ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን አሜንአሜንአሜን🙏🌹🌹🕊️🕊️🍃🍃
መምህር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።አመሰግናለሁ🙏🙏ከአስተማሩት ትምህርት ውስጥ ብዙ ፍሬን አግኝቻለሁ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በተለይ ደግሞ የቅዳሴ ጸበል በገጠረማው አካባቢ የቅዳሴውን ጸበል ወደ ቤታቸው ይውስዳሉ እና እኔም ከገጠርማው ማህበረሰብ ስለነበርኩ አሁን ግን ለእናትና ለአባቴ ለሚሰሙኝ ቤተሰቤቸ የቅድዳሴ ጸበል ወደ ውጭ ወደ ቤት መውሰድ እንደለለበት እነግራቸዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እምንፈልጋቸውን ጥያቄዎች ነው ያቀረብክልን ክፍል 2 እንጠብቃለን❤
የእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ሁሌ ውስጤ የሚመላለስ ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን :እናመሰግናለን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን✝️❤️❤️
የሚገርም መምህር እድሜና ፀጋ ያድለወት ጥበቡን በረከቱን ያብዛልን በብዛት የኔ በግሌ የነበሩኝን ጥያቄወች በሙሉነው የመለሱልኝ መምህር በጣምበጣም ተምሬበታለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነት በጣም በሚገባንና ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የገለጽልን ያስተማሩን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱን ያድልልን ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኒአለም ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤🎉
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን
አንደዝህ አይንት ትምሀርት ከልጅንት ጀምሮ ብንማረ ከብዙ ነገረ እንቆጠባለን እናመሰግናለነ ከራሴጋ ሰታገልበት የነበሩ ጥያቄዎች ተመልሳኛል።
ለመምህራን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ በየ አብያተ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሊሰጥ ይገባል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያኑርልን
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን አስተማሪ መርሐ ግብር ስለሆነ ለእናንተ ብቻ አታድርጉት ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው።
በጣም በውነት የብዙዎችም ጥያቄ ነበር የኔም ጭምር በደንብ ነው ያብራሩት መምህርም ይኸን ጥያቄ ሰላነሳህ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
እሸ
እሺ እናመሰግናለን❤❤❤
Amlaka.ecrale.lewhta.yqwyla.magecta.cmaate.ywrcln
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እኔ ነፍሰጡር ሆኜ ወባ እና ታይፎይድ ተገኝቶብኝ መድሀኒት ጀምሬ ምጥ መሰል ምልክት ሲሰማኝ ልጄ ያለቀኑ ሊወጣ ነው ብዬ መድሀኒቱን ትቼ ፀበል ጠጥቼ ከወባና ታይፎይድ ድኜ ልጄንም ከመውረድ አትርፌአለሁ በገብርኤል ፀበል እልልልልልልልልልተመስገን❤🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልል❤❤❤
እልልልልልልልልልልል❤
እእእ እግዚያብሔር ይመስገን አጉል አባባል ክርስቶስን ሽፎኖብን በእርግዝና ግዜ ፀበል አይጠጣም እያሉ የሳይጣን መጫወቻ ሆነን😢
በጣም ይገርማል!!! መምህር ምትኩ ከላይ ያስቀመጣችሁትን ፎቶ አይቼ ነው የገባሁት:: በሃሳብ ወደ 1984 ወሰደኝ:: ይህን ፊት የት እንደማውቀው ላፍታ ለማስታወስ ሞክሬ አገኘሁት:: እኔ ብዙ ፊት እረሳለሁ:: የሳቸውን ግን አልተሳሳትኩም ብዬ አስባለሁ:: በተለይ ድምፃቸውን ስሰማ በደንብ አረጋገጠልኝ:: ፊታቸው ተቀይሯል ድምፃቸው ግን ምንም አልተቀየረም:: 1984 የምንሊክ ት/ቢት ተማሪ እያለሁ በእረፍት ሰአታችን እየመጡ ያስተምሩን ነበር:: ያኔ ምን አልባት በሃያዎቹ መጀመርያ ቢሆኑ ነበር:: የረፍት ሰአት አጭር ቢሆንም በሳቸው ድንቅ ትምህርት ምክንያት የረፍት ሰአታችንን በጉጉት ነበር ምጠብቀው:: በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው ነበር የሚያስተምሩት:: በሃይማኖቴ እጅግ አጠንክረውኛል:: ዲያቆን እንደነበሩ ምንም አላውቅም ነበር:: ስላየሁዋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል::: አይ ኦርቶዶክስ ስንት ድንቅ ሰዎች ተደብቀዋል:: ቻነል አላቸው?
Sewochiko yemiwzagebut yeteleyaye astemiro silemisemu new wendimachin qalehiwot yasemalin
አሁን ይሄ ሰውዬ 52 አመት ሞላው ብላቹ ልታወሩ ነው?
እኔበጣም ደስተኛ ሆኜነው ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔግንፈጣሪ እረድቶኛል ልጄን እርጉዝነች ወደ 6ስትወር ሆንዋታል ግን ከአረገዘች ጀምራ ፀበል ትፀበል ነበር ግን ሆድዋ እየገፋሲመጣ ፀበል ስትጠመቅ ሰው በጣም በትንግርት እየተመለከተ ልጅሽን ልትገይነው እያሉ የገብረኤልፀበል አዳኝ መድሀኒትእንጂ አይገልም እያልን ትጠመቅ ነበር ለንሰሀአባቴ ስጠይቅቸውማነውይህን የሚል ፀበሉን እንዳታቋርጡ ትጠጣ ሳታበዛትጠጣ አሉኝ እስዋም በሰላም ተገላግላ ጤነኛልጅ አሁን 7ወርሆኖታል አመሰግናለሁ ለመምህር
መምህር ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ:: ቃለ ህይወትን ያሰማዎት::
እባክዎትን ይህንን አይነት ባህላዊ
አመለካከትን ስህተትን የሚያሳውቅ ፕሮግራም በተከታታይ ቢያቀርቡልን!
እኛን ከስህተት ከማዳኑም በላይ ሃይማኖታችንንም ከነቀፋ ያድንልናል :: ይበርቱልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተደስቼ ለብዙ ሰው ነው ሼር ያደረኩት መምህር እንዳሉት ስንነግራቸው ወይም ስናስረዳቸው እያወቁ እንኳን መቀበል ይከብዳቸዋል እኔ ሰነፍ ነኝ ማንበብ አልወድም ግን አሁን የተባሉትን ሁሉ ግን በራሴ መንገድ እሄድ ነበር ግን የሄድኩበትን መንገድ በሙሉ ትክክለኛ ትምህርቱን ስላገኘሁ አሁን በኮንፊደንት ለሰዎች እነግራለሁ ስለ ፀበሉም ቢሆን የመጀመሪያ ልጄን ሆዴ ውስጥ ሞቶ የምጥ መዳኒት እንኳን ያስቸገረውን በሩፋኤል ፀበል ነው የተገላገልኩት ሁለተኛውን ልጄን ስወልድም ዶክተሩ ሳያውቅ በድብቅ አስገብቼ ስጠጣ በምጥ ወለድኳት ለብሩ ብሎ ኦፕራሲዮን ሊያረግኝ ሲል የሩፋኤል ፀበል ገላገለኝ ነፍሰጡርም ሆኜ ጠዋት ጠዋት ፀበል እጠጣ ነበር ብዙ ሰው አይጠጣም ይለኝ ነበር ግን ምን እላቸው ነበር እግዚአብሔር የሰጠኝን እንዴት ይነጥቀኞል እሳቸው ነበር መምህር ሁሉንም ከበቂ ማስረጃ ጋር ስላስተማሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
አባቴ ከበርልኝ እኒ ብዙ በዉስጤ ለብዙ ዓመታት ጥያቄ የሆነብኝ ነገር በሙሉ ተመለሰልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
እገሽዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ ቤተክርስቲያናችን በልማድ ተተብትባ ከወንጌሉ እንድንርቅ ሆነናል። አንዲህ የሚያስረዳ ምህር ሲገኝ በጣም ደስ ይላል።
መምሕር በዚህ ዘመ ን እኮ ልጆቻችንን በ3ዓመታቸው kG የምናስገባቸው እዛ ደግሞ ስለፀሳይንስ ትምሕርት እንጂ ስለ መንፈስ መኖር ማንም አይነግራቸውም ሰለዚሕ በፀበል ቦታ ከሚደረግ ማስለፍለፍ የመንፈስን መኖር በእርግጠኝነት አይተው እና ሰምተው ይረዳሉ ፈጣሪያቸውንም ያከብራሉ ሐይማኖታቸውንም ይጠብቃሉ፡
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የምንወድዎት መምህራችን ዲ/ን ምትኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
ቃለሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ራሳችን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን በተለይ አሁን ላለነው ወጣቶች እግዚአብሔር ያክብርልን
በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎች ሰው ጥያቄ ነበር ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነትም አስተማሬ እለ? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዲህ አይነት መምህራንን ስለሰጠን 🙏ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የልምድ ድርጊቶች በዝቷል በጣም በጣም ግሩም ትምህርት ነው ከተናገሩት አንድ ጠብ አይልም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርክልን 🙏
መምህራቾቻችን እግዚአብሔር ጥቡን ያብዛላችሁ ይህን ትምህርት በይፍ ቢሰጥ መልካም ነው
Free shoulder p for your favorite 😍 ✨️ in your favorite
What is mr and how is that
Orthodox and lunchbox for
Ĺ o and the rest 😴 is the best 👌 in your world soccer
Ła and lunchbox boys are the most
በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሌሎችን ከክርሰትና ጋር ልማድ እየተቀላቀ ሰለሚሰቸግር ሰው ክርሰትናው ምን እንደሚል መለየት አለበት ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
መምህር በጣም እግዚአብሔር ይባርኮ! በጣም የሚከነክነኝን ነገር ነው የተናገሩልኝ እኔ በግሌ ፀበል መጠመቅ እየፈለኩ ፀበል ቦታ መሄድ ያቆምኩበት ምክንያት ነው ሰይጣን ቀጣፊ እና ውሸታም መሆኑ እየታወቀ አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች ድንገት አንድ ነገር ሲናገር በፀበል ቦታው የተሰበሰበው ህዝብ በሙሉ አጥማቂው ሳይቀር እየተቀባበሉ ውሻ ያረጉሀል እውነቱን ነው እያሉ ይወርዱብሀል ሲከፋም እንዳትጠመቅ ይከለክላሉ ይሄ ነገር በተደጋጋሚ ደርሶብኝ በመጨረሻ ልቤ ሳይፈልግ ባልሄድስ ብዬ እስከመቅረት ያደረሰኝ እና የሚቆጨኝ ነገር ነው ሰይጣን እንዴት እውነት ሊናገር እና ልክ ነው ሊባል ይችላል!?
,ስላከኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን ገና ማየቴነዉ ይኸንን ትምህርት በጣም ቆይ የምፈልገወ ስላጋጠመኝ ወልጀ ቄሱ ሊያየኝ መቶ ሳያሳልመኝ ስለሄደ ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን ግልጥ ያለ ትምህርት ነዉ የሰማሁ በዉነት መከታተል እፈልጋለሁ እኛንም አስብን አባታችን
ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው በእርግጠኝነት የብዙዎችን የተሳሳተ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ይለውጣል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
እዉነት ነዉ ይሄ በተለምዶ የምናደርገዉ ነገር መቅረት አለበት
እኔ እህቴ ታማ ዶክተሮች ኦፕሬሽን ካልሆነች አትድንም ብለዉኝ ፀበል ስወስዳት ፅንስ ሊሆን ይችላል ፀበሉ ጥሩ አደለም አትዉሰጃት አሉኝ የሰፈር ሰዋች 😢
ደዌአንሳ ጊወርጊስ ወስጃት ለዶክተሮቹ የታያቸዉን እህቴን ሊያስቀድዳት የነበረዉ ሴይጣን ሲለቅ ወስጀ ሳስመረምራት ነፍሰጡር ነች አሉኝ❤
ክብሩን ሁሉ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይዉሰድ❤
አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ጥያቄነበረበእውነት ቃለህይወትያሰማልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም ማስተዎሉን ያድለን ማርያምን እመቤቴ ልቦና ትስጠን
መምህራችን በጣም የምፈልጋቸው ጥያቄወች ነቸው መልስን እያገኘሁት ያለሁት እድሜወትን ያረዝምልን
እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ እየፆምኩ ፀበል እየጠጣው እየሰገድኩ ነው የወለድኩት ተመስገን ቆጂዬ ልጆች ነው የወለድኩት❤❤❤
በዉነት በጣም ደስ እሜል ትምርት የቤተ ክርስትያን ስራ አት የሜመስሉኝን ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ነዉ ያለልኝ በጣም ብዙ ጥያቂ ነዉ የተመለሰልኝ መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
በጣም አስፈላጊ ርዕሶች ናቸው ። ብዙ ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እባካችሁ ስለ ስነ ስዕል በሰፊው ብታስተምሩን። ብዙ ልጆች የመናፍቃን ሰለባ የሚሆኑት በስነ ስዕል የተሳሳተ ማጥላላት ነው።
መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ምስሉን አይቼ ነው የገባውት የስንት ዓመት ጥያቄዬ ዛሬ ምላሹን አግኝቷል ፈጣሪ ይስጥልን ፕሮግራም መሪውን ጣብያውንም ለእንደኔ አይነቶች ባለማወቅና ከምንሰማው በልማድ ከታላላቆቻችን በምንማረው በምናየው ነገር ህይወታችንን ለምንመራ ሰዎች ድንቅ ትምህርት ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን !!
በእ ውነት መም ህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የሰማነዉ ቃል በህይወት እድንኖረዉ ይፍቀድልን
በዉነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምሕራኖቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፋልን
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን። የማላቀውን ሰላወኩ አመሠግናለሑ የኔቁ መምሕር ❤➕💒
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን
ቃለ ህይወትን የማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለዎት እናመሰግናለን ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ወንድማችን በርታ ብዙ ትምህርት አየተማርን ነው አሁንም ይቀጥል እንግዳው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በብዙ ልምድ ተሳስረናል እባካችሁ አስተምሩን
በጣም ይቅርታ የማይረቦ ቻናል ሳይ ኖሬ ቆጨኝ።ስላገኝሆቹ ደስ ብሎኛል።❤
ቃለ ሂወት የሰምዓልና
እናመሰግናለን አግዝያብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም አድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቡዙወች ጥያቄ ተመልሶላቸዋል ከእኔ ጀምሮ ብዙ የውስጤ የነበሩ ተመልሰውልኛል ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
ተባረክ ወንድማችን የቡዙ እህቶች ጥያቄ ነው ።ለመምህርም ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህራችን በእውነት የዛሬ ትምህርት በጣም አሳሳቢ ነገር ነው ያብራራሉን እና የእኛ ህብረተሰብ በጣም ግራ ገብታቸው እኛን ግራ እያጋቡን ነው እና እንደዛሬው ትምህርት በተለያየ ሚድያ በሰፊ መነገር አለቀት
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
መምህራችቻችን በእውነት ትልቅ ጥበባችሁን ያብዛላችሁ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ሞር ሰለክርስትነ እነትነ አባት ለመሆን ምን አይነት ዝምድነ ይሆነል ከተቻለ ስልካቸውን ባገኝ ደስ ይለኘል ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቀዳሚዬ እውነት ላንተ የተሰጠህ ጸጋ ትልቅ ጸጋ ነው እግዚአብሄር ክብረት ይስጥልኝ
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ትምህርት ነው ለአቅራቢው ሚዲያም ለመምህራችንም ሙሉ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በጣም ስፈልገዉ የነበር ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች በጣም ደስ የሚል ምክር እና ትምህርት ነው እንደዚህ አስተማሪ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ሁሌም እንድታቀርቡ እንላለን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መምህር የብዙዎቻችንን ጥያቄ ነዉ የመለሱልን
ሴጣንን ሳይሆን ልማድን ፍራ! የሚሉ አበዉ ይኸኔ እኮ ነዉ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውስጤ ያለውን ሁሉ ምላሽ አግኝቻለሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም አድሜንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
መምህር ምትኩ አሰላመድሐንያለም ቤ/ከክርስትያን አስተምሮናል በጣም ነዉ የማከብረዉ !ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእድሜና በጤና ያቆይልን አጥንት የሚያለመለም ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን programaችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም ብዙጥያቄ ተመልሶልኛል ወደፊትም ብዙ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ኑ ተማሩ በማይጠቅም ነገር ጊዚያችሁን አታጥፉ
በልማድ እየኖርን ተጎድተናል ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተከበረ የተመሰገነ ይሁን አቤቶቻችንን ለሰጠን
19:00 19:02
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ሁልግዚ የሚያናድደኝ ነገር በየጋደሙ አጋንንት ሊያዘኝ የሚሞክረው ነገር አስጠማቂ የሚሆነው ነገር ታላላቅ ገዳማት ላይ ራሱ በጣም መታየት ያለበት ምዕመናኑም መማር አለበት በየ ቤተክርስቲያን መሰበክ አለበት