እምቢ አላረጅም ሙሉ ፊልም Embi Alarejem full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • እምቢ አላረጅም ሙሉ ፊልም Embi Alarejem full Ethiopian film 2021

Комментарии • 134

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +55

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም
    ካስደጋጭ አደጋ እና ከድገተኛ አደጋ ይሰዉራችሁ
    ቤታችሁ ዉስጥም ያልታሰበ ደስታ እና
    በረከት ይግባ።።።።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 года назад +10

    የሸማግሌ ጎረመሳ🤣 አይ ይገረማል🤠
    እሰኪ የገጠረ ፈልም ሰሩ👍🥰😍

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 года назад +22

    ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe 3 года назад +8

    ፊልም መጀመር ሳይሆን ሚከብደዉ አጨራረሱ ነዉ ሁሉም ነገእ አጨራረሱ ማማር አለበት ተመችቶኛል ለእዉነት ለንፁ ጓደኝነት ለንፁ ቤተሰባዊ ያብቃን

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 года назад +28

    ማነው እደኔ አገሩ መግባት ያማረው ሰደት ሰልችት ያለው

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 3 года назад +7

    አሁን ባለሁበት ቦታና ሁኔታ ወደኃላ ተመልሼ የሀይስኩል ጏደኞቼን እንደማስታወስና ቤተሰቦቼን እንደማሰብ በህይወቴ መፅናኛ ነገር የለኝም ግን ደግሞ ደጋግሜ ጏደኞቼን ማስታወስና ቤተሰቦቼን ማስታወስ አልፈልግም ምክንያቱም በጣም ስለማለቅስና ስለሚከፋኝ ዉድ ቤተሰቦቼና መቼም የማረሳቹ የሀይስኩል ጏደኞቼ ሞቼም ነዉ ምወዳቹ በያላቹበት ባለሁበት ሰላም አድርጎ ያለያየን አምላክ መልሶ ይሰብስበን ያረብ ሁሌ ዱአየ ነዉ እንደማታነቡት እያወኩ ለእናንተ ለዉዶቼ የፃፍኩት መልዕክት ተደርጎ ይቀመጥልኝ የሆነ ቀን አብረን ሆነን እናነበዉ ይሆናል😭😭😭😘😘😘😘

  • @-tube7723
    @-tube7723 3 года назад +51

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የክርስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም ያስራት የበኩራት ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞች ይሄ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ

    • @user-cb5tj9yo7i
      @user-cb5tj9yo7i 3 года назад +3

      እሺ ግን የኬድየ ልጅ ምን ማለት ነው የኪዳነ ምህረት ልጅ ለማለት ከሆነ ሙሉውን ስም ፃፈው/ ከይቅርታ ጋራ

    • @kaaltesfaye1352
      @kaaltesfaye1352 3 года назад

      eshi

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 года назад

      እሺ

    • @user-bo9hr8rl8u
      @user-bo9hr8rl8u 3 года назад

      eshi

  • @metabalcha5446
    @metabalcha5446 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @user-nb2kr4wu3f
    @user-nb2kr4wu3f 3 года назад +15

    ወይ ጉድ ስት መስኪን እሚበላው አጥቷን ሀፍታም ልደት ያከብራን ሆሆሆ በሉ ላይክ ግጩኝ?

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +12

    ዲያስፖራ ሁሉ ዝርክርክና ዱርዬ ብቻ አይደለም መልካም ጎኑንም አሳዩን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +5

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያዴርግልን 💚💛❤️እወዳችኋለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ልዩ የቤተሰብ ፍቅር ያሳያል እናመሰግናለን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 года назад +1

    እንኳን የሚዋድዱት በአንድ ላይ ሆኑ አሪፉ ፊልም ነው ስለ መልካም እና ታጋሽ ሚስት ለቅናተኛ ሴቶች አስተማሪ ነው አርቲስቶቻችን በርቱ አዝናኝ አስተማሪ እና ኢትዬጵያዊ ባህላችንን አንድነታችንን የሚያሳይ ፊልሞችን እንጠብቃለን🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍🕊

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 3 года назад +1

    ሀሪፍ ነው ከመጥፎ ጎደኛ ይጠብቀን ሳናጣራ ውሳኔ የምን ውስን ለነገሮች የምንቸኩል ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d 3 года назад +11

    😏ዘንድሮ አዛዉንቱ👵👴👴 ሲያረጅ ነዉ የሚፈነዳዉ 😎ሴቱም 👸ከ21 ቁጥር ጋር ተጣብቆ 💃አልላቀቅ ብሏል 👫👭ህፃናት ግን ያለእድሜአቸዉ በስለዉ ከአዋቂ የበለጠ ማገናዘብ ማስተዋል ይችላሉ ሁሉ ነገር የተገላቢጦሽ ሆኗል😞😞🙈🙊🙉

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe 3 года назад +5

    ወንዶችዬ የምፀልይ የምትረዳ ገመናቹን ደባቂ ሚስጥ ይስጣቹ ግን ግን ግን እናተ ንፁ ሆናቹ ግልፅ ስትሆኑ ብቻ ነዉ ይመቻቹ

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 года назад +3

    በኖርዌይ ከሚኖሩ ዜጎች ሁሉ ኢትዮጵያውያኖች በእውቀትም በአስተሳሰብም በትምህርትም በጣም ዝግመተኛ ናቸው ሲባል እንዴት እንደተንጨረጨርኩ...አሁን ግን ይህንን ፊልም ሳይ በደንብ ገባኝ... የተዋንያኖቹ ደነዝነት፣ ፊሉምን የደረሰው አህያነት፣ የፊልም ቀራጺዎቹ ደምባራነት.. ኧዲያ አድሮ ጥጃ ብቻ የፈላበት ሃገር...አሁን ይሄ ፊልም ነው.. አባትዬው የገባበት ሱቅ ልጅዬው በአጋጣሚ..ይባስ ብሎ በልጅነቱ የሚያውቀት ምናምን ኩማ የምትባል ..ኮተታም ሁሉ...ምን አለ የሌላ ሃገር ፊልሞች ብታዩ...ወይንስ በሞባይል ቴሌፎን የሰፈር ቁጭ በሉዎች ናችሁ ተባብራችሁ ፊልም ለመስራት የተነሳሳችሁት...

  • @zdgt130
    @zdgt130 3 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ድንቅ ፊልም ነው

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 года назад +11

    ቱ መጀመሪያዉን አይተን መጨረሻዉን ለምናዉቀዉ ፊልም ሁለት ቀን መጠበቅ😁ምን በወጣን😏

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 года назад +2

    ቤተሰብ እደዚ ነው ለዛውም ኢትዮጵያዊ😍😍😍😍😏

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +2

    ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ለፊልሙ በጣም አመሰግናለሁ

  • @truth2232
    @truth2232 3 года назад +1

    I love it, remain blessed all !!!!!

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 года назад +1

    Betam betam teru film new 👌♥ ye sewa lija saweka weyama saywaka setata yesarala setatana ayaweku setatana andamadagama telaka setata yelma egzbiher kasatatachana yamanamalsabatana hilena ena labonana yesatan egzbiher ❤❤🤲

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 3 года назад +21

    ደደብ ብቻ፣አንድም ግዜ ስዲያስፖራ ጥሩ ሰርታችሁ አታውቁም፣ገንዘብ ልመና ሲሆን ብቻ ዲያስቦራውን ትማፀናላችሁ፣ደደብ አይገልፃችሁም።

    • @tube-xh4cn
      @tube-xh4cn 3 года назад +3

      አንተ ዲያስፖራ ነህ ማለት ነው ለዚህ ነው የተናደድከው በርግጥ ያናድዳል ምክንያቱም ዲያስፖራ ሁሉ ባለጌ አይደለም ግን ስለ እውነት ከሆነ እኔም ከማያቸው ፊልሞች ተነስቼ ለዲያስፖራ ጥሩ አመለካከት የለኝም ግን ምርጦች እንዳሉ አልክድም!!

    • @eshfanosabekazey9515
      @eshfanosabekazey9515 3 года назад

      Lik neh

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +4

    የሰውየው ሚስት ግን ትልቅ ሴት ናት ሁሉን ነገር እያወቀች ዝም አለች

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 3 года назад +5

    ለሹገር ዳዲዎች ጥሩ ማስተማሪያ ነው!!

  • @selamlove1913
    @selamlove1913 3 года назад

    wowww betam gezami ena Sstemari film new bertulen ፀዲየ የኔ እወድሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад +1

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @marrytesfayed3968
    @marrytesfayed3968 3 года назад

    ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    ዋውውውውው

  • @sofitubee3285
    @sofitubee3285 3 года назад +4

    ብዙ ትምርት አለው ከተረዳችሁት በገንዘብ ቆንጃጅት ሴቶችን የሚገዙ ትልቅ ትንሾች ሌላው ደግሞ ባልስራው ነገር የሚወቀስ የተሳሳተ ግምት ብዙ ነገር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 года назад

    በርቱ አስተማሪ ፊልም ነዉ ሰዉ እንዴት እንደ እድሜዉ ተከብሮ አይኖርም በቃ ብር ሲመጣ የሰዉ አስተሳሰብ ልክ እንደንስሳ ይቀየራል እንዴ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 года назад +1

    ምርጥ ፊልም

  • @tglave5656
    @tglave5656 3 года назад

    ዋው ሲያምር ፀድ ኩና

  • @ethiopiahagere8336
    @ethiopiahagere8336 3 года назад

    Qeletam movie new Egziabhere lemin ayeketan tadagiwochin lemastemare endih ye kerefa film atasayu keletam shemagelewoch LEBONAWEN YESTACHU

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 3 года назад

    ያምራን 👍👍

  • @user-uk7hq3yg4k
    @user-uk7hq3yg4k 3 года назад

    ዋውውውውው ያምራልልል♥

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 3 года назад

    አስተማሪ ነው

  • @hnaahna2260
    @hnaahna2260 3 года назад

    ዋዉ ቆንጆ ስራ ነዉ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 3 года назад

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @megigeri9544
    @megigeri9544 3 года назад

    Wawww dis yemil film

  • @mylove3870
    @mylove3870 3 года назад +2

    ገና አላየሁትኚም አይቸ ኮምታለው ምርጦችየ

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y 3 года назад

    በጣም አሪፍ ፈልም ነበር በተለይ አጨራረሱ

  • @successtube23
    @successtube23 3 года назад +1

    Ohhhh endezih setiyo mireda mist bewnet ale??

  • @mtube7568
    @mtube7568 3 года назад

    Ethiopia wusit film mebelashit yejemerew ke 2005 Jemro new betam yewerede twena yewerede achirares yewerede atewawen aaaachiiiiii astelabachu hulgzi andi aynet movie

  • @heyu2871
    @heyu2871 3 года назад

    Yehone bota pantuwa ytayal ljituwa yhann ljochi biyayut tru aydelem kezih btkotebu tru new betam arif film new 💚💛❤💚💛❤

  • @alwahamart2556
    @alwahamart2556 3 года назад

    አሪፍነው

  • @zafuyekonjoo621
    @zafuyekonjoo621 3 года назад

    Wow Arif movie naw

  • @yosefdocho3868
    @yosefdocho3868 3 года назад

    Betam tiru new

  • @mdsale6909
    @mdsale6909 3 года назад +1

    wow♥️

  • @bsursemere6016
    @bsursemere6016 3 года назад

    arif film

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 года назад +1

    Abatena lej yemer yemesaselalu

  • @user-ej9qn4bz1r
    @user-ej9qn4bz1r 3 года назад +2

    የምር ያምራል የቤተሰብ ፍቅር

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 3 года назад

    Des yemil film

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 3 года назад +4

    የመጨረሻ ዘጊ ፊልም ኑው አሁን ከዚህ ምን እንማር በዛ ላይ ትወናው ዜሮ

    • @hnaahna2260
      @hnaahna2260 3 года назад +5

      ምን አለበት ማደነቀ ካልቻልሽ ዝም ብትይ እነሱ ለፉተዉበታል ያወም በኢትዮጵያ ኑሮ ሰንት ፈተና አለ እስኪ እኔ ማነኝ በለሽ እራሰሽን መጀመርያ ጠይቂ

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 3 года назад

      @@hnaahna2260 ende kalwededechuw asteyayet mestet mebtuwa newu

  • @sarakedir859
    @sarakedir859 3 года назад

    ሲያስጠሉ ፈልጎም ባያደርገዉ መደንገጥና መፀፀት የማይታይበት በክት ካራክተር

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @user-xu2rw2bm4m
    @user-xu2rw2bm4m 3 года назад

    ዋው አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +2

    ከሁለት ቀን በዋላ ለምትለቁት የምንም ማጏጏት ነው

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @galilalele7493
    @galilalele7493 3 года назад

    👍👍👍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    የሽማግሌ ጎረምሳ 🤣🤣🤣🤣
    ሆሆሆሆሆሆ🙄🙄

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 3 года назад

      😃😃😃😃

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 года назад

      @@user-if7pf4xj2u 🤣🤣😂😂😂🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊🙊

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij5515 3 года назад +1

    ገነ ሁለት ቀን ሙሉ🤨

  • @huriyaberhan2231
    @huriyaberhan2231 3 года назад

    Nice 👍

  • @mahrtmahrt9441
    @mahrtmahrt9441 3 года назад

    👌🇪🇹

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 года назад +7

    የሀበሻ ፊልም የቱርክ ቅጂና ታሪካቸው ተመሳሳይ እየሆነ ተቸገርን እኮ🙄

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 3 года назад +1

      Yes copy war fighting only

    • @user-tc4ct4ij8p
      @user-tc4ct4ij8p 3 года назад

      እናንተ ለምን የቱርክ ፊልም ታያላችሁ

  • @lijteketel4045
    @lijteketel4045 3 года назад

    I can't wait for this cheet

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 года назад

    Konjo film new

  • @user-iv6lj6ro8y
    @user-iv6lj6ro8y 3 года назад

    👍👍👍👍👍💕💖💕💕💕

  • @user-qp6pd4ft8d
    @user-qp6pd4ft8d 3 года назад

    ኧረ ምድነው ልየው ወይስ

  • @toyba8814
    @toyba8814 3 года назад

    ልየውና እኮምታለሁ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад

    ሞዛዛወች

  • @monakhater6531
    @monakhater6531 3 года назад +1

    ትሽሽሽ ምንድነው አልቀረባቾውም

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 3 года назад +1

    አራም ብቻ ፧

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад

    አይቼው እመለሳለሁ 🙄

    • @sarahdubai9860
      @sarahdubai9860 3 года назад

      ማሚየ እሚገርመው የሆነ ፌልም ላይ ሥገባ አንች መኖርሺን አርጋግጣለው ኮሜትላይ ገብቸ ለምን እንደው ባላውቅም እወድሻለው ዝም ብየ

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 3 года назад

    🔴🔴☝☝ሰብስክራይብ አርጉኝ በምትወዱት

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 года назад +1

    Boring movie

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад

    Kkkkkkkkkkk

  • @user-gj7sj7yx4c
    @user-gj7sj7yx4c 3 года назад

    ውድ የሀገሬ ልጅች ለዩቱብ አድሰ ነኝ ስብስክራያብ አድርጉኝ አብርቱኝ

    • @titi.youtube4598
      @titi.youtube4598 3 года назад

      እንደማመር አቤሎ

    • @user-gj7sj7yx4c
      @user-gj7sj7yx4c 3 года назад

      @@titi.youtube4598 ቤተስብ ሁኑኝ እህቴ ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @titi.youtube4598
      @titi.youtube4598 3 года назад +1

      @@user-gj7sj7yx4c
      እሽ አተም ደምረኝ

    • @user-gj7sj7yx4c
      @user-gj7sj7yx4c 3 года назад

      @@titi.youtube4598 እሽ እህቴ

    • @abaytube2156
      @abaytube2156 3 года назад

      commentun enditay argew ena endemamer