አቂዳተ ሰለፊያ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 20

  • @shamatube-8168
    @shamatube-8168 Год назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    በጣምደሥየሚልቆይታነበር😢😢ሀገራችኘሠላምያርግልን

  • @ሰአዳጌታሁን
    @ሰአዳጌታሁን Год назад

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላህ ወበረካተለህ ወሎየ በረች ምረጥ ትምረት ነው ያካፈልሺን እናመሰግናለን አላህ አቂዳችን ያሳምርልን መጨረሻችን ይመርን ያረብ

  • @zeyneba3
    @zeyneba3 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዉድ እህቴ መሻአላህ አሪፍቁይታ ነበረን በርቺ ምርጥ ሀድስ ነበር🎉🎉🎉✅✅✅✅✅

  • @ሀሊማ-ጸ1ለ
    @ሀሊማ-ጸ1ለ Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ኢቶጲያ አገራችንን ሰላም ያድርግልንንንንንን

  • @huzeyftube
    @huzeyftube Год назад

    አሰለማለይኩምወረህመቱሏሂወበረካቱሁ ወለየዋ የኔውድ ሀሪፍቆይታነበር በሰማነው ተጠቃሚያድርገን የኔውድሀገራችንንን ሰላምያድርግልን ያረብአሏህነስሩኅ ቅርብ ያድርግልን ያረብ

  • @ሰአዳወሎይቱብ
    @ሰአዳወሎይቱብ Год назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እህት እደትነሽ እኳን ሰላም መጣሽ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንንም ሠላም አላህ ያርግልን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አራፍ ትምህርትነው ሰምተን የምንጠቀም ያርገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Год назад

    አምላመአለይኩም ወራሕመቱላሒወበረካቱ እኳንሠላምመጣሽ ማሻላሕ ተባረከላሕ በሰማነው ምንጠቀምአላሕ ያድርገንሐገራችንምአላሕ ሡብሐኖታላሕ ሠላም ያድርግልን።

  • @yuhgggh
    @yuhgggh Год назад

    አብሽሩ እያዳመጣችሁ እሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seidyasin351
    @seidyasin351 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ማማነ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ውዴ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @UmuHayateTube
    @UmuHayateTube Год назад

    *Walaikum salam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh እሙየ አህለን ወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ በርች ቀጥይበት እሙ ማሻ አሏለ ማሻ አሏ ማሻ አሏህ አላህ እስታዞቻችንን ይጠብቅልን ያረብ አላህ በሰማነውተማርነው የምነወጠቀም ያድርገን ያረብ እናመሰግናለን ውዴየ🎉🎉🎉🎉🎉*

  • @ሉቤyoutube
    @ሉቤyoutube Год назад

    ዋለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አንችም ባቀረብሽው እያም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለቁርአናችን አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @hikematube
    @hikematube Год назад

    Aselamu aleykum werahmtulahi weberkatu enkon dehna mexashi arif temert new berchi selam fekir yesxan

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 Год назад

    አሠላማሊኩም ወራህመቲሏሒ ወበረከቱ ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ ሠላም ሠላም ለሀገራችን ይሁንን ፍትህ ለህዝቦቻችን ፍትህ ለሀገራችን ፍትህ ለመስጊዶቻችን በቆይታችን ምርፅ ነበር አብሽሩ በርቺ🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @NEIMAhaik
    @NEIMAhaik Год назад

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ኢትዮጱያ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ይመልስልን በዱአ በፅለት እንበልታ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ውድ ቤተሰቦቻችንን💑💑💑💑

  • @asedmngashe315
    @asedmngashe315 Год назад

    አንዃንብስላም ምጣሽ ማማዪ ባርች

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን አሚን ውድ ያገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላም ፍቅር እውነትን ያምጣልን አሚን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ ።ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ያለወንጄል ለታሠሩ ወድሞቻችን ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ያረብ አተ ነስሩን አቅርብልን ያረብ ሁላችንም በዶአ እንበረታታ 😢😢💚💛❤

  • @yuhgggh
    @yuhgggh Год назад

    አወን አወልየ ደጋግሜው

  • @Bhena
    @Bhena Год назад

    አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል። ምንአልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺ ለቅሶዎች ብዙ ሺ አንባዎች ይኖራሉ። ግን ፈገግ ትያለሽ....! ፈገግ ስለስብራትሽ፣ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ፣ፈገግ ስለ ሀዘንሽ ፣ፈገግ ስለ ሁሉም...!
    አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አደል? ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደህና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደህና ነሽ አደል? ብለው «አወ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ ደህና ሁኚ....!🎉