ከሺ አመት እቅድ የአንድ ቀን ተግባር | Bunna with Selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 47

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz Год назад +7

    የኔ daydreaming የሚገርመው ቁጭ ብዬ በሬ አርጄ ጠብሼ በልቼ: ወደማታ ላይ ስነቃ ከንፈሬን ቫዝሊን ሞቅ አርጌ እቀባና ሰፈር ዞርዞር እያልኩ የበሬ ቆዳ ስንት ግባ እያልኩ አዳሜን ምራቁን ሳስውጠው አምሽቼ: እቤት ገባና የጎመን ክትፎዬን በልቼ ለጥ እላለው::
    በነገራችን ላይ የበሬ ቆዳ ስንት ገባ?

  • @sadarkitchen
    @sadarkitchen Год назад +3

    ዋው እናመሰግናለን ሰላምዬ በጣም ትክክል ነው ጤናማ ምግብ ደግሞ ለማግኘትቤተሰብ እኔ ጋር ጎራ በሉ

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 Год назад

    እንዳንች አይነት በአላማና በስከት ላይ የምታወራ ሰት አላየሁም በጣም ጀግና ነሽ አድናቅሽም ነኝ አንችንማ በአካል በገኝሽ ብዙ ነገር እጠይቅሽ ነበር።

  • @solomonadane8603
    @solomonadane8603 Год назад +5

    Focused የሆነ የቀን ቅዥት( daydream) ያለ ተግባር በራሱ በቂ ነው፤ ተግባር(action) የግድ አይደለም እላለሁ። ተግባር ምንድን ነው የሚለው ሀሳብ በራሱ ሌላ ቀን ልንወያይበት እንችላለን፤ እንዳልሽው ነው ቀኑን ሙሉ ምን እያሰብን እንደሆን ግንዛቤው (awareness) በሌለበትም ይሁን ግንዛቤው (awareness) ባለበት 'ባንፈቅድም ብንፈቅድም ሪያሊቲያችንን ይሰራዋል'። ለምሳሌ የሆነ ሰው ቀኑን በሞላ የሚያስበው(daydream) የኩላሊት ታማሚ እንደሆነ ብቻ ነው ብንል፤ የዚህ ሰውዬ የኩላሊት በሽተኛ ያለመሆን እድል ምን ያህል ነው?🙏🙏🙏

  • @nbiyattadel384
    @nbiyattadel384 Год назад

    Womens gonna be so powerful when beauty with wisdom

  • @davodivo5258
    @davodivo5258 Год назад +1

    የኔ ኮልታፋ.....ትንፋሽሽ ትንሽ የመቆራረጥ እና ያለመረጋጋት ይመስላል ውሃ ወይም ቡና እየጠጣሽ አውሪን።

  • @-achawach5782
    @-achawach5782 Год назад +1

    I liked the issue you raised. Thank you Selam.

  • @Firaol013
    @Firaol013 Год назад +1

    በሚገባ አሪፍ ሀሳብ ሰጥተሽናል አመሰግናለሁ
    ባይገርምሽ እኔም ደጋግሜ የማደርገው ነገር ነው
    የሆነ ነገር እንዲሳካልኝ ሀስብና ያሰብኩት ነገር ሲመጣና የኔን ጥረት ሲፈልግ ያኔ ደግሞ ከስራሄ ለመሸሽ በሌላ በቀለለ መንገድ እንዳገኘው እመኛለሁ
    ከዛሬው ሀሳብሽ በዋለ ግን በኔ በኩል ይሄ ነገር የማይደገም ይመስለኛል

  • @kalkidantadele8280
    @kalkidantadele8280 Год назад +1

    Ewnet new selamye! you are smart.......!

  • @nunuejigu4312
    @nunuejigu4312 Год назад

    Thank u so much I got lesson

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 Год назад +1

    Thank you

  • @lovemanloveman235
    @lovemanloveman235 Год назад

    ጥያቄየ ከብዙ ሰው ጋር ሁኘ ሁሉም የሚያወሩትን ከመስማቴም በላይ ከራሴ ጋር አወራለው በቀን ውስጥ ስራ ቢበዛም ከሰው ጋር ብሆንም ከራሴ ጋር አወራለው መልስ የሚያስፈልገው ነገርም ካለ ከሰወች በፍጥነት እመልሰዋለው ብዙ ግዜ ዝምተኛና ብቻየን መሆን ያስደስተኛል በጣም ጫጫታ ይረብሸኛል ሙዚቃም ለስለስ ያለ ከሆነ ነው እና ከሳይኮሎጅ አንፃር ምን ትይኛለሽ ችግር ካለው

  • @butterfly1536
    @butterfly1536 Год назад +1

    ene lemsale silken kategebe marak alchlm b.c matnat yalebgn beslke new ena mn madreg alebgn?

  • @antnhemekonen82
    @antnhemekonen82 Год назад

    mariyam tibarikish ....hasabochish betam desi yilalu keep it up ...be strong !

  • @lovemanloveman235
    @lovemanloveman235 Год назад

    ዛሬ ነው ያየውሽ ከቲክትክ አይቸሽ ነው የመጠው አድናቂሽ ነኝ ጥያቄ አለኝ

  • @kebedeju1459
    @kebedeju1459 Год назад

    Waw enameseginalen bebizu entebikshalen berchi

  • @girmayghaweria2839
    @girmayghaweria2839 Год назад

    ሰላምየ ግዜ ኣታሳጥሪቢኝ
    በስነስርኣት ነው የምከታተሊሽ ግን ኣጫጭር ናቸው

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 месяцев назад

    ጎበዝኮነሽ👍👍👍

  • @Bruktaitberhanu
    @Bruktaitberhanu Год назад

    Selamye behywete betam mifelgew neger new yenegershgn tinish sefa bitaregiw

  • @tekekelmekonnen1074
    @tekekelmekonnen1074 Год назад

    How can I practice that pls help me

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Год назад +1

    ሰሊና በርቺ😍

  • @ggg189
    @ggg189 Год назад

    Ewenet new enam betam new yemasebew throne yimeslgnal andanda bechayan new eskemile deres

  • @dawitassefa4680
    @dawitassefa4680 Год назад

    Thanx betam selameye it is so supportive yemer

  • @MekuanintYehualawMeku
    @MekuanintYehualawMeku Год назад

    thanks

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast Год назад +1

    Lol I used to be the queen of day dreaming...but I feel is different that over thinking which I think is more enjoyable lol. Daydreaming feels more like imagination or feels like I mentally or spiritually went somewhere. Thanks for bringing this topic sis!

  • @esiabu8665
    @esiabu8665 Год назад

    Thank you you amazing

  • @kalefaye6750
    @kalefaye6750 Год назад

    ሰለምዬ ኑርልኝ ውድድ ነው መረግሺ

  • @ermiassisay796
    @ermiassisay796 Год назад

    min libelesh so amazing anchen mesmat makom alchalkum but not sure that i am gonna change by listening you?

  • @elualex1079
    @elualex1079 Год назад

    Ere Selina tefashe plz new videos 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eyobazene4813
    @eyobazene4813 Год назад

    Thank you, I took a lesson 🤩

  • @puresuccess3719
    @puresuccess3719 Год назад +1

    WOW

  • @tomtom-pq7uu
    @tomtom-pq7uu Год назад

    THIS IS MY PROBLEM TOO

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Год назад +1

    የልቤን ነው የነገርሺኝ ❤

  • @berekettesfaye8901
    @berekettesfaye8901 Год назад

    ameseginshalehu😊

  • @AddisDasesa
    @AddisDasesa Год назад

    selamye😍

  • @kibrealemkewani2769
    @kibrealemkewani2769 Год назад

    👍👍👍

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 Год назад

    ❤❤❤

  • @beimnetbezu5567
    @beimnetbezu5567 Год назад

    Slmye

  • @ら尺ŁF尺
    @ら尺ŁF尺 Год назад

    Yu are so💯 🆁🅸🅶🅷🆃 ma preety 🅻🅰🅳🆈 lov yu so more 💞💏😍

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 Год назад +1

    ከጥበ☕ቡናጤና እህቴተወዳጅተመራጭ ምክርነውእንደቴሌስኮፕ የሩቁን አቀረብሺው
    "ሺዐመት እንደ፩ቀን
    ፩ቀንእንደሺዓመት" ምንጭ ፪ኛጴጥ፫÷፰

  • @bebest-
    @bebest- Год назад

    ወይ አላቅድ ወይ አልተገብር...አይ እኔ

  • @programminginamharic8969
    @programminginamharic8969 Год назад

    ene emebeten nw yemeleshe ende anche ena ende deacon henok haile connect yemiyaderegegne sew yelem. endie aberachehugne nw endie metenorut 🤫🤫🤫🤫

  • @adamseggedyosef428
    @adamseggedyosef428 Год назад

    ሰላምዬ Honestly Speaking I respect u alot but sometimes የምሰሪው ስራ ስታጪና ሲደብርሽ Studio እንደምትገቢ እንዲሰማኝ ታስገድጂኛለሽ!!!😤😤😤... please that's not something to enjoy rather but to suffer from... keep up with the Pace...You have Called the Demon, atleast i believe You did, Please Just have the Courage to keep up talking town it...ባጭሩ (በረጅሙም ሊሆን ይችላል...) You have got our attention and you are nowhere to be found 15 ቀን ወር ድብን ብለሽ ትጠፊና ቅልስልስ ብለሽ "Alright Beautiful People... "ምናምን ብለሽ ጥብቅና ትያለሽ...Honesty this is a Straight Disrespect to the Ones who adore you... Please Change it!!! atleast make it regular on some basis, እንደኔ ይመስለኛል፣ ያው ካልመሰለሽ፡ I feel sorry for you...

    • @adamseggedyosef428
      @adamseggedyosef428 Год назад

      I wrote it in a Rushed እና Countless ግድፈቶቼን አርመሽ እንደምታነቢ...ያው መቼም ተስፋ አደርጋለው

  • @fekaduabreham632
    @fekaduabreham632 Год назад

    Selam can I invite you Coffee please 🙏