የሙሴ በትር የት? የሚያበራውና የሚሠውረው ዕጽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 84

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 2 года назад +25

    ዶክተር ሮዳስ በእውነት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን የጠፋውን የጥበብ ዘመን ለትውልዳችን አሸጋጋሪ ነህና ሁሌም ክበርልን...!!!

  • @libamset
    @libamset 2 года назад +37

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር ከቀደምቶቻችን የጥበብ ከፍታ ብዙ ከመራቃችን የተነሳ ስንሰማው እንኳን እንደ ተረት መቁጠር የጀመርን ደካሞች መሆናችን ነው😔
    እናመሰግናለን!

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 2 года назад +10

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ወደ እራሳችንን እየተመለስን ነው 🙏🏾

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад +12

    ጥበብ ዕውቀት መሠረቱ ከድሮ አባቶቻችን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን መምህር።

    • @queen-oc5dk
      @queen-oc5dk 2 года назад

      ጥበብም እውቀትም አለን እግዚያብሄር ይክበር

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 года назад

      የሚሰውር እጽ ምናምን የሚለት የሰይጣን ስራ ነው ጥንቆላ ነው ጥበብ አይደለም ጥበብ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 года назад +3

    ዶ.ር ሮዳስ ስለሚሰጡን ትምህርት እና ስለ አገልግሎትዎ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥዎት። በጣም የሚገርሙኝ እንግዳ አቅርበው ቃለመጠይቅ ሲያደርጉ እና ሲያደምጡ በጥሞና እና በትህትና በአክብሮት ነው። እያወቁ እንደማያውቅ ሰው ሆነው በመከታተል እንግዳዎ የሚሉትን መሀል ገብተው ባለማቋረጥ ነው። አባባልዎን ልዋስ እና እንዳልሞላ እቃ !አይንቦጫቦጩም'! መንቦጫቦጭ በአሳፋሪ ሁኔታ ብዙ ቦታ አይቻለሁ እና። ይህንን ለርሰዎ ያለኝን አድናቆቴን ስገልጽ በታላቅ አክብሮት ነው!

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ

    እንዴት ሰነበቱ መምህር እማምላክን የሚገርም ዕውቀት ነው ይሄን ሁሉ ጥበብና እውቀት ይዘን ነጭ ያባላናል ይሄን ለመዝረፍ ነውየሚያናቁሩን እባካችሁ ትውልድ ፍጠሩበት ዕንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት

  • @sewtube6180
    @sewtube6180 2 года назад +1

    እጅግ አድርጌ አመሰግንዎታለሁ መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልዎት❤

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 2 года назад +2

    ይህን ቃለመጠየቅ ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ ቢሆንም አስተማሪነቱ ግን ሁሌም አዲስ ነው

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 2 года назад +6

    አባቶቻችን ፅፎ ያስቀመጡትን ይህን ውሉ እውቀት ከተወሰነ ዘመን በዋላ ላለው ትውልድ እንዳናውቅ እንዳንማር ትልቅ ስራ ተሰርቶብናል ይግርማልም ያናዳል

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 2 года назад +4

    መምህር በጉጉት ነው ሁሌም የምጠብቅህ

  • @tsegayezemene57
    @tsegayezemene57 2 года назад +2

    እንቁ መምህራች እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ድንቅ ነሽኮ💎😍
    ወላጆቻችን አወ ዛፍ ይመርጣሉ የተጣላቱን ለማስታረቅ የቤተዘመድ ትውውቅ ድግስም ሌላም ቦታና ዛፍ ይመረጣል 😊

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +9

    👍RESPECT TO OUR FATHERS WHO ARE BLESSED OF KNOWLEDGE & WISDOM 🙏👍🙏 THANK YOU DR.RODAS 👍

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን መምህሮቻችን ድንቅ ጥበብ ነው

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    በእውነት. ትክክል ነው. በትረ ሙሴ እቤት ውስጥ ካለ. በረሮ ምናምን እቤት አይገባም ክብር ላባቶቻችን. በእውነት

  • @martaabrham2879
    @martaabrham2879 2 года назад +5

    እንዴትነህ ብቸኛው ሊቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 года назад +2

    ዕፁብ ድንቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @niniz8365
    @niniz8365 Год назад

    መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 года назад +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ታሪክ ነው የነገሩን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tikuranbessa1963
    @tikuranbessa1963 2 года назад +10

    I've become addicted to your channel Memeher. I need the second part as soon as possible please.

  • @yeneneshgebreyes4727
    @yeneneshgebreyes4727 2 года назад +3

    እውቀታችሁ በጣም ይገርመኛል አመሰግናለሁ።

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 2 года назад +4

    አይ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽ ሲመጣ ሁሉም ይሆናል እንጂ ነጮች እንደተጫወቱብን የሚቀሩ ቢሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር...!!!

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምምህር

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 2 года назад +1

    ኸረ መልካም እውቀት እና ጥበብን ከየት እንማር

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 2 года назад +4

    ቸሩ መድኃኔ ዓለም የመምህር ካሕሳይ ገብረ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን። 8ተኛ መጽሐፋቸው "ሀገር በቀል ዕፅዋት" ድርሰት መጽሐፋቸው በዚሁ ዓመት ከወራት በፊት ታትሞ ወጥቷል። መጽሐፋቸው ባኮስ መጻሕፍት መደብር ላይ ይገኛል።

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 2 года назад +8

    ሰላም እግዚአብሔር ወገኖቼ💚💛❤😍

  • @-zedye
    @-zedye 2 года назад +3

    እድሜያችሁ ይርዘም አለመማረ ይቆጨኝል

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад +3

    መምህር ካሣዬ እድሜና ጤና ይሥጦት በሥንት አመቴ አየዋቸው

  • @zinawzegeye4537
    @zinawzegeye4537 2 года назад

    የተከበሩ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስታደሰ አደንቀወታለሁ አመስግንወታለሁ የሀገር ተስፋ ነወት እድሜወትን እናጤናወትን ባርኮ ቀድሶ ይስጥወት በሀገራችንኢትዮጲያ ተዘርፈው የጡ የቤተክርስትያን መፀሀፎቻችን እንደሚመልሷቸው ተስፋ አደርጋለሁ እግዜአብሔር ከርስወ ጋር ይሁን እናመሰግንወታለን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +1

    Thanks Megabi Beluyi wohadis Likke - Tebebitt Merigeta Doctor Rodas Tadese
    Thanks God bless you and your family.

  • @HuluTena
    @HuluTena 2 года назад +7

    ሠላም ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራን ❤❤❤🕊🕊🕊😍

  • @emanuelalemshet7486
    @emanuelalemshet7486 2 года назад +2

    በትረ ሙሴ ወልቃይት ውስጥም ይገኛል ባለ አራት ጠርዟ ማለት ነው:: ልጆች ሁነን ከብት ስንጠብቅ አውሬ እንዳይነድፈን እንደ በትር እንጠቀምበት ነበር:: የሚበላ ፍሬም አለው::

  • @getanehmeseret7745
    @getanehmeseret7745 2 года назад

    እግዚአብሄር ይባርክ

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህር

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 2 года назад +3

    When I evaluates the comments still we want to stay in the darkness. Now the time to change our self by totally stop evil works, close to our GOD and Reading spiritual and homeland cultural books that is the exact measure.

  • @lash50820
    @lash50820 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር፡፡

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад

    EgziAbiher yimesigen.

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 года назад

    ሠላምና ጤና ይብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @kassahunmekonnen7443
    @kassahunmekonnen7443 2 года назад +13

    በትረ ሙሴ እርግጥ አባይ በርሃ አለች ባለ 4 ጠርዝ ነው የማውቃት ባለ 6 የተባለው ግን አላውቀውም ልዩነት ይኖር ይሆን!? መምህር ስለጥቆማችሁ እናመሰግናለን የሚጠቅማችሁ ከሆነ ያለበትን አመለክታችኋለሁ

    • @maraquiefoodandart2377
      @maraquiefoodandart2377 2 года назад

      እኔም ባላውቅም እዛ እንዳለ እጠረጥር ነበር። የት ይሆን እያልኩ መጠይቅ ነበር። እባክህ የት ነው?

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Egiziyabhir yisitilin memhir 🙏🙏🙏❤️

  • @tigistsisay5914
    @tigistsisay5914 2 года назад

    በእውነት በጣም ገረመኝ ይችን ዛፍ እንደ ባህል እየተጠቀሟት ይመስለኝ ነበር እናቴ ሌላ ዛፍ እንዳትቆርጭ እሷ ብቻ ናት ለወጥ እምትሆን ትለኝ የነበረው ትዝ አለኝ ግን እረኛወች ሁነን ለበትርነት አንዳትጠቀማት ይሎን ነበር ለምን ስንላቸው በዚች ከብት ወይን ከምታሰማሯቸው ብትመቷቸው አይተርፉም ይሉን ነበር ስሟ አፀጽ ወይ አጠጥ ይላታል

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 2 года назад

    Abatachin kalehywaten yasemalen.

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 2 года назад

    enamesegenalen memeher

  • @zt9549
    @zt9549 2 года назад +1

    AMEN 💚💛♥️🏞🛖🌿🕊🫒🏝🚥

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 2 года назад +1

    ጎጃም ደብረ ማርቆስ ቾክ ተራራ mountain must be studied

  • @debeman2278
    @debeman2278 2 года назад +1

    ድምጽ መምህር

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 2 года назад

    Onece i heard about plants that are used to locate under ground water. If i am not mistaken, the writer of that script which was red on " Ehud program" might be Memhir Kahissay G/ Egiziabhier. Ask him next time please.

  • @ማራኪእይታ
    @ማራኪእይታ 2 года назад

    Enwodhalen wondmachin egzyabher yebarki

  • @nunugirma3327
    @nunugirma3327 2 года назад

    ሮዳሰ አዳምጥግዜ ሰጥ please

  • @senper1992
    @senper1992 2 года назад

    Memhr Ye invisible yalkewu be betekrstian yfekedal wey ayfekedm???🙏🙏🙏
    Please melslgh memhr♥️

  • @ነገደአማራ
    @ነገደአማራ 2 года назад

    በትረሙሴ ከኛ አካባቢ አለ ፍሬውን እንበላው አለን

  • @BiniyamSelemon-sy9kt
    @BiniyamSelemon-sy9kt 6 месяцев назад

    Edmehin yarzmew abatachin

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад +1

    የበትር ሙሴ ተቀፅላ እፀ መሰውር ለመስራት ዋነኛ ግብአት ነው ባጠቃለይ እፀ መሰውር ማለት ነው ከገቢር ጋር የተጠቀመው ሰውም አለ

  • @bezuhailu8343
    @bezuhailu8343 2 года назад

    ይቅርታ ስራቸው የህዋሃት የመረጃ ወዘግዳም እፀዋትን

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ

    እኛ ሀገር እራሱ አሁን የወጥ ማማሰያ ያገኘነውን ዛፍ አንቆርጥም ተፈልጎነው ወጡ አይበላሺም ቶሎስለምንበላው ነው እንጅ ቢከርምም አይበላሺም

    • @amokasrat9410
      @amokasrat9410 2 года назад

      ምን አትክልት ነዉ ?ለሁሉም ብናዉቀዉ ጥሩ ነበር ከተቻለ ጠቁሙኝ

  • @yeshakmerknhe9762
    @yeshakmerknhe9762 Год назад

    😎

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 года назад

    💓💓💓

  • @blackman8719
    @blackman8719 2 года назад

    🙏🏿🙏🏿💚💚💛💛❤️❤️🙏🏿🙏🏿

  • @alebamsgan626
    @alebamsgan626 2 года назад +1

    እረ በትረሙሴ በኛ አገር ሞልቷል

  • @dagitadese8019
    @dagitadese8019 2 года назад

    ebakehn memeher gash kassay yet hedew nw yetefut negerun

    • @siyesiye678
      @siyesiye678 2 года назад +2

      Memihir Kahsay G/egziabher Nefsachewin be genet yanurew ena Hidar 24 ,2012 Kezih Alem bemot teleyitewal. Interview ye koye bihonim . Ahun behiwot eyalu yetsafut "Hager Bekel Etsiwat" Yemil Metsihaf be betesebochachew tatimo le nibab bekitual (Ha Hu metsihafit medebir yigegnal)

    • @dagitadese8019
      @dagitadese8019 2 года назад

      @@siyesiye678 amesegenalw wendm esachewnm egziabher nebsavhewn be atsede genet yanurelen

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 2 года назад

    Invisible tank is only done by clocking device but not related to both of you talk special plant and stick of musos

  • @RetroTunes2023
    @RetroTunes2023 2 года назад

    pis talk about nimrod

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 года назад

    🙏🙏🙏🏅🏆🌟☀️⭐️🥰💫🕊

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 2 года назад

    Evolution in Quran CNN new york time.ዘግቦታል መነሻ ቁራን ኢትዮጵያ የጉድ አገር በሰሜን ተራራ

  • @nhna6183
    @nhna6183 2 года назад

    ኣቢይ ስንያ ማለት ትልቕ ትብብር ማለት ይመስለኛል።
    ኣቢስንያ great union, united states እንደማለት ነው።
    ባሁኑ ግዜ እንኳን ጥቕም ያለው ዕጽዋት ማግኘት፡ ፍየል ምትበላው ቅጠል የሌለው ኣገር ሆኖ ቀርተዋል
    በትግሪኛ ለዳኛ ወንበር ከ ታንቡኽ የሚባል ዛፍ ይሰራል።
    ይህ ዓይነት ዛፍ የቖረጠ ከባድ ቅጣት ይሰጠው ነበረ።
    ባሑኑ ግዜ ታንቡኽ ከነጭራሹ ጠፍተዋል፡ ኣይገኝም

  • @zerihunaman9683
    @zerihunaman9683 2 года назад

    እንዲህ ካስተማራችሁን የወደፊቱ ትውልድ እውነቱን ይረዳል፤ተረትም አይመስለውም፡፡

  • @melakudemewez9164
    @melakudemewez9164 2 года назад

    ዲያብሎስ ያደርክ መተተኛእስማታም ቁሽሽ ያላችሁምናምንቴ ደብተራ ጠንቆይ ቅጠል በጣሽ የዳብይሎስ ይሲኦል ስውች ቅጠል በጣሽ ጋኔን ማድሪያ

    • @mesfin3003
      @mesfin3003 2 года назад

      KENEN LEMEN TETKAMLHA

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 2 года назад

    Are you listening this Ethiopians... do you understand who you were as a people of Ethiopiam??? What happen to you? How dare you lost all this knowledge ? They came to you and told you how stupid you are and need modern education the, you dropped your own great knowledge and picked up a white man education. Look what it got you ...where it got you??? Wake up my people

    • @ahadutemesegen7817
      @ahadutemesegen7817 2 года назад

      እኔ ስህተቱ ካንተ ይጀምራል እንግሊዝኛ ያወቅህ ስለመሰለህ አይደል እዴ ቋንቋህ ያስጠላህ

    • @ediegeb4051
      @ediegeb4051 2 года назад +1

      @@ahadutemesegen7817 you are so judgemental. I don't have Amharic font on my phone thats why I typed in English. There are plenty people who doesn't know how to write Amharic but understand when you speak to them because they were born in foreign countries.
      Fortunately I know my language and proudly speak and write Amharic. Knowing English language doesn't make you proud or better than anyone you just learn. If that was the case all Ethiopians should be proud because they are learning English language in school ... is that what you are implying to??? I wish I could speak to you face to face then I could let you have it....you and your judgmental ego.