Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሳርቤት ብንሰራኮ አረብሀገር ትንሽ ሠርተን ፎዋ ብለን እንኖርነበር
እእውንትነው
በጣም
ሳሩ ከቆርቆሮ ብር ይበልጣል
@@alemyoutube3955 እዴትሁኖው
ሳርቤትማ ከዛዉም ሁነን ይሰራል ለመለወጥ ነዉጂ
የዋሁ የሀገሪ ህዝብ አላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
ሁላችንም የገጠር ልጆች ነንኮ መገን ትዝታ
እኔ እድህ ያለ ሠርግ መብላት አማረኝ ወገን እፍፍፍፍ 🥰👌
ገጠር መወለድ መታደል ነውኮ ወላሂ እደገጠር ኑሮና እደሳር ቤት እሚያስደስተኝ ነገር የለም ገጠር ሁሉ ነገር አለ ማህበረሰቡ ፍቅር ነው ኑሮን ያለ ሰቀቀን እሚኖረው ገጠር ነው በራስ መተማመን ያለው ገጠር ነው ገጠሬነቴ ውበቴ ነው ከቆርቆሮ ቤትና ከግብ ቤት ይልቅ በሳር ጎጆ ውስጥ ያለው ፍቅር ይበልጣል የዋሁና ደጉ ወገኔ ክፉህን አልስማ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አላህዋ የእዝነት እጆችህን ዘርጋልን ይህ ሙስኪን ህዝብ ምን ያውቃል አሁን 🇪🇹💚💛❤️😍🥰😘
አባየ ይች የሳር ቤት በውስጧ ጤና ፍቅር ሰላም የያዘች ናት ደስ የምትል ከተማ ግን ሽንት ሲሸትህ የተበላቨ ስበላ መጨረሻ አምስተኛ ፎቅ ግልኮስ ይተከልልሀል ገጠር ውስጤ ነች
ስማማ ወድም ኢንሻ አላህ ለቅዳሜ የናቶች ቀሚስ እና ላባቶች ጋቢ እድታ ሳየኝ
በናትህ የት ሀገረ ነዉ? እና ቤቱ😢😢😢 ላይክ አረጋለሁ የትነዉ።ወይኔ ቤቱ 2015ነዉ ቤቱ😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
ጎሮምሰው መሻ አለህ ቤቱ ግን አሰረራ እቀረቹወል የገጣርም ብዮን ጉራጌ አጋር ህደቹ የሰር ቤት አሰረራ ልመዱ
አይ ትዝታ ግን ብዙ ቺግሮች አሉ ትዝታው እዳለ ሁኖ ሂወታቺንን ሸሪአውይ ስርአት በለሌው መልኩ ነው እምንኖረው አዱንያ ጠፊ ናት ስንት እህቶቻቺን ፀጉራቸውን እኳን አይሸፍኑም አሏህ ግደታ ያደረገባቸውን ስላት አይሰግዱም ጂናባቸውን እኳን ደንቡን ጠብቀው አይታጠቡም ቤተስብቻቺን ከሽርክ ከቢድአ አልተውገዱም እኔስ አሏህን እማመሰግነው ከገጠር አውጥቶ አረብ ሀገር ወስዶ ዲኔን ላሳወቀኝ አሏህ ነው ያረብ ቤተሰቦቻቺን አሏህ ዲንን ያሳውቃቸውበተለይ ገጠር በጣም ይለፋሉ ምንም የምናውቀው ነገር የለም የተፈጥርንለት አላማ ሳናቅ ሞት ሲመጣ በጣም ያሳዝናል ይህ ብቻ ነው ሚያሳስበኝ
እደዚህ ነበር ደስየሚለዉበሳር ቤትአሁን ቆርቆሮቤት እያልን እድሜ መጨረስ በሰዉ አገር
ወላሂ ሳርቤት ከጠፋወድህነው ፍቅርየጠፋው በዘረኝነት የታጠርነው ዘረኝነትይውደምየሀገራችንንሰላም አሏህይመልስልንአድነትንይወፍቀን።
ለዱንያ ኑሮ ይበቃል ማሻአላህ
ቤቱ ምን ምን ተክለላች በኛ አጋር እዳ መድቤትነው ምንጠቃመው ወይን ለገለበ መስቀመጭያ በጉረጌ ሀገር ወይን በስልጤ
የት ሀገር ነው ማሻአላህ ማህበራዊ ሂወታቸው ደስ ይላል ...የገጠር ልጆች እድለኛ ናችሁ .....
ሀብሩ ይባላል ሰፈራችንናት
@@Mah-bg6unሀብሩየት
ወላሒ ደሥ ሢል የት አገር ነው እኛ አገር አሁን ሣር ቤት የለም ቆርቆሮ ነው እኔ ሣር ቤት በጣም ነው ደሥ እሚለኝ እፍፍፍፍፍፍ ፍቅር በሣር ቤት ቀረ አይይይይይይይ መቸ ነው ግን ከሥደት እምላቀቀው
ማሻ ኣላህ ሸበካ እንዴት ነው ምትጠቀሙት ኣገራቺን ዳታ ነው ወይስ ምንድ ነው
ውይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የአላህ😢😢😢😢😢 እደዚህ ነው እሚምረው ሀገራችን
የኔም እህት ባለፈው አግብታ ወሎ ልክ እንደዚህ ነው ሰርጉ ሳለቅስ ነው የከርምኩት እህህህህህ በስዴት ላይ ሞላ
ደስ ሲል ግን አሁንም እድህ አለ ወየው እደት እደናፈቀኝ እድህ ከይነት ቦታ መየት እድህ አይነት ሰርግ ወላሂ በጣም ነው የናፈቀኝ አስር አመቴ ከሀገር ከወጣሁ
ማሻአላህ ደስ ይላል በዚህ ዘመን ሳርቤት አለ ማለት ነዉ ወሎዉስጥ የት ሀገር ነዉ አሰንጀራ ተይዞ ሰርግ ቤት የሚኬደዉ ???
እኔም ካደኩበት ሰፈር እንጄራ ግድ ነው አምስት እንጀራ የታደመሁሉ ይወስዳል ብርም የፈለገ ያስመዘግባል አሁን ላይ ወደኛ እቀረነው ግን ከጊራና በታች ወደቆላው አለ አልቀረም
አይይይይይይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ብሮደህና አዝናናህኝ ደብሮይነበር ወይትዝታ
ሲምሩ መሻአላ እዲሀይነት ቤት አለደ በኛገር ጠፍቱልአይትዝታ ያደኩባት ቤት
ማሻአላህ ደስ ሲል እኛ ሀገር ለአይን አንኳን ሳር ቤት የለም ድሮ ግን ነበር
በጣም ደስ ይላ ል ፍቅረ አለ እንደዚህ አይነት ሰፈረ ውስጥ
ዉይይይይይ ሲያምር ትዝታ
የምር ደስሲል አይይይይይ ገጠር 😍😍😍
የትአገርነው ማሻአላህ
የት ሀገር ነው
የታገርነው ቤቱ ማሻአላ
ዳሱን ሁሉን ባህላችንን አስተዋውቅ በደንብ በየውሶ ጌጥ አያዋጣም በፈረንጅ ኮተት ምን ያደርጋል
ሰሜን ወሎ ቆላ አካባቢ ይመስለኛል ባልሳሳት
ልከንሸይመሰላል
እኛ አናቀውም ዜዶ
@@ጠቢየፍቅርሃገር ወደዛ ነው የሚመስለኝ ቆላ ነው ቤቶቹ ያስታዉቃሉ 🤣🤣
እዚህ ነው ፍቅር ያለው ወንድሜ
ወይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤
ሠሚራ አብዱ አብሮ አደጌየ የኔውድ አብረን ነበር አፈር ሥንፈጭ የምንውለው አይይይይ
መገን የወሎ ሰው የእጅ ሙያቸው የተለየ ነው
ማሻላህ❤❤❤
የገጠር ሰርግ ዉስጤ ነው 😍
እዲት
ክክክክክ አይ መርከዝ አሳከኝ ወላ ለሙሸሮች መብሩክ
የትሀገርነዉ
መልካምጋብቻ❤❤❤❤❤❤
በአላህ የየት አገር ባህል ነው ማውቅ እፈልጋለሁ
የየትአገርነው ግን
የት ሀገር ነው በጣም የዱሮ ባህል ነው ቢሆኑም እነሱ የዋህ ናቸው
Wowo❤️ግን የት ነው 🤔
መሻላህ ደሰ ይላል የገጠረ በሀል
ወይ ወንድሜ የሌላ ሀገር ዜጋ ሀገርህን የምታስተዋውቅ ነው የምትመስለው
👍👍👍👍 የት ሀገር ነዉ መርከዝ
ወደቆላወይመሰላል
ሶሪያብዙ ሰውእዳልቅያረገው ፎቅ ነው እኔ ሶሪያንእና ኢራቅንካየሁጀምሮ ሳርቤትምናለበትብያለሁ ወላሂ እድሚያቺንንጨረስንቤትእያልንን
ሢያምሩ ቤቶቹ 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ቤቱ🙏🙏❤️❤️👍🥰
ማሻአላህአየትዝታ😭😭💕💕💋💋
የት ሀገር ነው😳ሳር ቤት ከጠፋ ስንት አመቱ🤔🤔ያልሠለጠነ ሀገር ነውሳ
ወግጅ ምን አይነቷነሽ ምነው ኢቶቢያን አታቂያትም መሰል ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አያድርም ይባላል ደሞ ሁሉም አደለም
መሻአላህ😍😍💚💚
ግንኮበኛአገር ወላሂ ሰርግሲሄድፏተብሎነው የቀበሌስብሰባ ወይምልማትስራየሄዱነውየሚመስሉት ምነው
ማሻአላህ ትዝታ
መልካም ጋብቻ ይሄ ሳር ቤት አለ አሁንም ግን የእኛ ሀገር ቀይረዋል ሁሉም ቆርቆሮ ነው
ወይኔ ባሌን አየሁት😥💔😍❤️💘 💞
መሻአላህ. የድሮውን. አሥታወሥከኘ
የትነዉ
የት ነዉ ገጠር ገቦበር እና መነተላ እኳን ለመኖሪያ ለኩሽናም ሳር ቤት የለም በአሁኑ ስአት እዚህ ግን በሀሉን ጠብቆ ገጠሪወች በሳራቸዉ ይኖራል አድቀን መርሳ ወጣ ብለህ ኮባ ወሬጉ ገቦበር መነተላ አሳየን በናትህ
ጀፕላሰዋን.እየተባለ.በሰዉሀገረ.ቀልጠንቀረንጀ.በመዳም.ቤት..የኖሪ.አኖኖሪሁነንቀረንጀ
የት ሀገሬ ነው ሳረቤት ናፈቀኝ አረ እኛስ ሀገር ብልጭልጭ ቆረቆሮ ሁኗል
ኑሮ ተወደደ እኛን. እያላችሁ ታገባላችሁ ይህንን ሁሉ ሰው ጠርታችሁ. ማንንም አልሰማ ኑሮ ተወደደ እሚለኝን ካሁን ቡሀላ ክክክሰፈራችሁ ገና. አልተቀየረም. ሳርቤት ጎጂ ቤት አሁን እኮ. የለም ገጠር ቆርቆሮ ሁኖ. ተሻሽሎል
ከዚህ ቡሀላ ማንም ኑሮ ተወዷል ቢሉኝ አልሰማቸውም ለኛ አረብ ሀገር ላለነው ብቻ ነውዴ ኑሮ የተወደደው ሆ
እኔ እራብ እየነጨኝ እሰራለሁ ለካስ ሀገራችን ኖሮ ርካሽ ነው ግን ሳር ቤት መኖሩ ገረመኝ
ይኔህትኩ።ኖሮይትወደደወሰደትሂዱለመጣንወ።ለኛገንደህናንወ።መትሸወለጀትላለች
እኔ እራሱ አልሰማቸዉም እዴዉ ለኛ ሲሏቸዉ ነዉ በስማም ሲያካብዱት እኮ ግን እኛ ስደተኞች ማወቅ ያለብን እነሱ ዬኖሩትን ኑሮ እኛ መኖር አያቅተንም በትንሿ ነገር እንኖራለን እረ እስከመቸ የመዳም ኩሽና
ክክክክክክክ ተወደደ ብለው ሰው ማግባቱን አልተወውመ እኛ እዚህ ዝምብለን እንጨናነቃለን እጂ
ማሸአላህ ደስ ይላል
እኔማ. ባል. ፈልጉልኝማ. እንደዚህ. ሆኝ. ነው. እማገባው. ሆሆሆሆ. እድሜ. በስደት. መጨረስ
ወይኔ እንደ እኔ የሰርግ ቀይ ወጥ የሚወድ👍
ሀብሩ ገፍራ ጫንጭ አረሪቶች ውስጤ ናቸው😍😊😍😍😍😍😍
እኛ ጋር ጪነትይጫናን ስርተውጋግረውያመጣሉው
ዶለሊነውይትአገርነውእምትሉትመብሩየሀድያሀሰንሰርግነው
ዋዉ ማሻአላ ደሥሢል ሣረቤት አይይ
ያሠላም በጢም ያምራል♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🌹🥀🥀☑️☑️
የትአካባቢነው
des.sil.melkam.gabecha.💚💛❤💚💛❤💗💗💗💗💗🙏
የደግንበትቤት ትዝታ🥺አይጫጉላ
ደሰሰል,ወላሂ,የእኔን,አሰታወሰኩ,ዋዉ
አይ ትዝታ በጣም ደስ ይላል
መገንየገጠርልጅ❤❤
አይይይይይ ገጠር የፍቅር ሀገር
መሸአላ❤❤❤❤❤❤
እጀራላክ ልን
ባህላችን ደስይላል
መሸአላ፣በሰደት፣የለነው፣ተጉደነ
ማሻአሏ እናቴን አባቴን አየሁ መገን መሀል ገዳ ሠፈሬ
ጉሊ ወላ
እዚህቤትነው ፍቅር አንድነት ይለው በውነት
ኮፎይመስላልነዉደ
ዋውውውየግጠርዬ
እኔም የገጠር ልጂ ነኝ
በኛ በራያ አከባብ ሰርጉ ሳይደርስ የምያግዙ ዘመዶች ዱቄት ነዉ የምያደርሱት እንጅ ሰርግ ላይ የተለያየ እንጀራ አይቀርብም
ማሻ አላህ
ማሻላ፡ሣርቤትኮ፡ምርጥነው
ማሻአላደስስስስስሲልየገጠርልጅነኝ
ጂ ብለስ እያልን ነው ስዴት የቆነቆነው
እፍፍፍፍ አይ ትዝታ ልጂነት ተመልሶ አይመጣ
ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የት ነው. መሸአላ. የገጠር. ልጅ. መሆን. የዋህንት. የፍቅር. ያድነት. መኖሪያ. ነው.
Qoy gin ante lij ye hadiya aligaz lij neh ende?
ማሻአላህ መልካምጋብቻ
ደስስስስሲልልወትነው
ኮላነውደ
ሳርቤት ብንሰራኮ አረብሀገር ትንሽ ሠርተን ፎዋ ብለን እንኖርነበር
እእውንትነው
በጣም
ሳሩ ከቆርቆሮ ብር ይበልጣል
@@alemyoutube3955 እዴትሁኖው
ሳርቤትማ ከዛዉም ሁነን ይሰራል ለመለወጥ ነዉጂ
የዋሁ የሀገሪ ህዝብ አላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን
ሁላችንም የገጠር ልጆች ነንኮ መገን ትዝታ
እኔ እድህ ያለ ሠርግ መብላት አማረኝ ወገን እፍፍፍፍ 🥰👌
ገጠር መወለድ መታደል ነውኮ ወላሂ እደገጠር ኑሮና እደሳር ቤት እሚያስደስተኝ ነገር የለም ገጠር ሁሉ ነገር አለ ማህበረሰቡ ፍቅር ነው ኑሮን ያለ ሰቀቀን እሚኖረው ገጠር ነው በራስ መተማመን ያለው ገጠር ነው ገጠሬነቴ ውበቴ ነው ከቆርቆሮ ቤትና ከግብ ቤት ይልቅ በሳር ጎጆ ውስጥ ያለው ፍቅር ይበልጣል የዋሁና ደጉ ወገኔ ክፉህን አልስማ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አላህዋ የእዝነት እጆችህን ዘርጋልን ይህ ሙስኪን ህዝብ ምን ያውቃል አሁን 🇪🇹💚💛❤️😍🥰😘
አባየ ይች የሳር ቤት በውስጧ ጤና ፍቅር ሰላም የያዘች ናት ደስ የምትል ከተማ ግን ሽንት ሲሸትህ የተበላቨ ስበላ መጨረሻ አምስተኛ ፎቅ ግልኮስ ይተከልልሀል ገጠር ውስጤ ነች
ስማማ ወድም ኢንሻ አላህ ለቅዳሜ የናቶች ቀሚስ እና ላባቶች ጋቢ እድታ ሳየኝ
በናትህ የት ሀገረ ነዉ? እና ቤቱ😢😢😢 ላይክ አረጋለሁ የትነዉ።ወይኔ ቤቱ 2015ነዉ ቤቱ😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
ጎሮምሰው መሻ አለህ ቤቱ ግን አሰረራ እቀረቹወል የገጣርም ብዮን ጉራጌ አጋር ህደቹ የሰር ቤት አሰረራ ልመዱ
አይ ትዝታ ግን ብዙ ቺግሮች አሉ ትዝታው እዳለ ሁኖ ሂወታቺንን ሸሪአውይ ስርአት በለሌው መልኩ ነው እምንኖረው አዱንያ ጠፊ ናት ስንት እህቶቻቺን ፀጉራቸውን እኳን አይሸፍኑም አሏህ ግደታ ያደረገባቸውን ስላት አይሰግዱም ጂናባቸውን እኳን ደንቡን ጠብቀው አይታጠቡም ቤተስብቻቺን ከሽርክ ከቢድአ አልተውገዱም እኔስ አሏህን እማመሰግነው ከገጠር አውጥቶ አረብ ሀገር ወስዶ ዲኔን ላሳወቀኝ አሏህ ነው
ያረብ ቤተሰቦቻቺን አሏህ ዲንን ያሳውቃቸው
በተለይ ገጠር በጣም ይለፋሉ ምንም የምናውቀው ነገር የለም የተፈጥርንለት አላማ ሳናቅ ሞት ሲመጣ በጣም ያሳዝናል ይህ ብቻ ነው ሚያሳስበኝ
እደዚህ ነበር ደስየሚለዉበሳር ቤትአሁን ቆርቆሮቤት እያልን እድሜ መጨረስ በሰዉ አገር
ወላሂ ሳርቤት ከጠፋወድህነው ፍቅርየጠፋው በዘረኝነት የታጠርነው ዘረኝነትይውደም
የሀገራችንንሰላም አሏህይመልስልን
አድነትንይወፍቀን።
ለዱንያ ኑሮ ይበቃል ማሻአላህ
ቤቱ ምን ምን ተክለላች በኛ አጋር እዳ መድቤትነው ምንጠቃመው ወይን ለገለበ መስቀመጭያ በጉረጌ ሀገር ወይን በስልጤ
የት ሀገር ነው
ማሻአላህ ማህበራዊ ሂወታቸው ደስ ይላል ...የገጠር ልጆች እድለኛ ናችሁ .....