የዶ/ር ዐቢይ መልዕክት❗️|ኢትዮጵያ ካጠቃችን አጸፋውን አትችለውም| እስራኤል ‛አሸባሪ ተቋም′ ናት| |የእስራኤል - ሊባኖስ ጦርነት እና የሂዝቦላህ ጥቃት|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 47

  • @TekluWerku-d9g
    @TekluWerku-d9g 5 дней назад +3

    ኢንኳን ደሳለን ለመለዉ ኢትዮጵያዊን በሙሉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 дней назад +11

    ዳግማዊ አድዋ ለኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @andualemassefa5092
    @andualemassefa5092 5 дней назад +11

    እንኳን ሁላችንም ደስ አለን 👍

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 5 дней назад +7

    ወንድም ጌትነት ኢትዪጵያን ሰለወደድክልኝ ክብር ይገባሃል

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 5 дней назад +5

    ምርጥ ምሁር ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው በስሜት ሳይሆን በእውቀት ላይ የተመሰረተ እውነተኛ ተንታኝ ምርጡ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮራንብህ በርታ ኑርልን ኢትዮጵያ ውለታህን አትረሳምፈ

  • @gashahunt
    @gashahunt 5 дней назад +3

    እንኳን ደስ አለን አንበሶቹ የዓባይ ልጆች ሁላችንንም!!!

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa610 5 дней назад +7

    Thank you for being so helpful.

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 5 дней назад +3

    የተማረ ይተንትን ይናገር!እስቲ ያልተማሩ ያልሰለጠኑ ዝም ይበሉ!ጀግና ነህ ተንትንልኝ!!!! ተከተሉት ይህን ኢትዮጵያዊ አበረታቱት!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 5 дней назад

    ❤ ውድ መሪዬ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፦ ቃል የለኝም ፦ ዘመንህ ፦ ዘርህ ፦ የራገጥከው መሬት ጭምር የተበራካ ይሁን ።
    ❤ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠሀን ውድ ስጦታችን ናህ ።
    🎉 ተጀመረ እንጅ አለለቀም ።
    ❤ ወደ ቃልባችን ተመልሰን ከመንግሥተችን ጎን በተበበረ አንድነትና ክንድ ከቆምን ብዙ ከአእምሮ በላይ የሆና ድንቅ ነገር እናያለን ።
    🎉 ለታርካዊ ጣለቶቻችንም የውድቀት ና የውርደት ዘመን ይሆናል ።
    ❤❤❤❤❤❤❤
    መዝሙር 121:3፤ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
    መዝሙር 121:4፤ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    መዝሙር 121:5፤ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
    መዝሙር 121:6፤ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
    መዝሙር 121:7፤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
    መዝሙር 121:8፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም፡ እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል። ❤❤❤❤❤❤❤
    ስደተኛው
    ❤ ደረጀ አበበ ደሣለኝ
    ከሰሜን አሜሪካ ፦
    ❤ ኢትዮዽያዊ ነኝ ፦፦

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 5 дней назад +10

    በርታ ወንድሜ ይቺ ዓለም ለቀጣፊዎች ብትሆንም እውነትን የያዘ ግን የህሊና እረፍት አለው ዋጋ ቢያስከፍለውም:: 🙏🏿💚💛❤️

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 5 дней назад +1

    ጋና፣ዲል፣ይቃጥላል፣ባዳዎችና፣ፋራሶቹ፣ያፍራሉ፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 дней назад +7

    ሰላም ሰላም

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 5 дней назад +9

    ጌትነት በሀገርህ ጉዳይ በርታ ኣላህ ያበርታህ !!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 дней назад +10

    ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 5 дней назад

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይቆያል እንጂ ቀይባህር መቆጣጠራችን አይቀርም በርቱ
    ባንዳዎችም ይወገደሉ

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 5 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለን!

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KingAfrica-zg4be
    @KingAfrica-zg4be 5 дней назад +1

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @mikeafricaunite832
    @mikeafricaunite832 5 дней назад +1

    enkuan abro aderesen memherachen. Africa shall prosper with Ethiopia leading the way with compassion.

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 5 дней назад +1

    Thank you for your information

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 5 дней назад +1

    ክቡር የመከ/ሠ/የክ/ አባል ረ/ፕሮ. ጌትነት እንኳን አብሮ ደስ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 5 дней назад +1

    🎉

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 5 дней назад +2

    እባክህ የጫንከው ቪዲዮ ተመሳስሎብኛል። እስቲ ደግመህ እየው።

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 5 дней назад +1

    ፕሮፍ.ሙሉበሙሉ የቀኑ ነው የተደገመው።ርዕሱ ላይ ያለው አይደለም የቀረበው።

  • @GizawGeremew-n3s
    @GizawGeremew-n3s 5 дней назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 5 дней назад +1

    የውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እጅግ አድርገን እናመስግናለን:: ዛሬ ለአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ቀን ነው !እዚህ ስራ ውስጥ በታማኝነት የተሳተፋችሁ ሁሉ እናመስግናለን:: የኢትዮጵያን ከልማቷ የሚያስቆማት ማንም ምድራዊ ሀይል የለም:: የኢትዮጵያን ስትነሳ አፍሪካ ሁሉ ይነሳል::ኢትዮጵያዊ ከፍ ሲል አፍሪካዊ ከፍ ሲል አለም አቀፋዊ ሆነን ታላቋን አገራችን ከፍ እናድርጋት:: ከትንንሽ አጀንዳ ወተን ከፍ ወዳለው አጀንዳ እንግባ:: ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት!

  • @sadikkedir5403
    @sadikkedir5403 5 дней назад +1

    እንኳንአብሮደሳለን

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 5 дней назад +1

    111🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 дней назад +1

    Berta our great brother tell the truth if anyone listen ethiopia tashnifalech yeeeep 😊😊😊😊😊😊

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 5 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ልማደኛ ታሪክ ሰሪ ሆና አሁንም ከፊት ቀድማ ትገኛለች
    በታሪካችን ውስጥ ከፍተኛ ሸርና ተንኮልን በተለያዩ በረቀቁ በእኛ ሞኝነትና በእውቀት ማነስ
    በድለላ በመታል እርስ በራሳችንን ስታበላላን ኖራለች
    በአለን ሐብትና እውቀት እንዳንጠቀም ከድሕነት እንዳንወጣ ችግሮችን በገዛ ዜጎቻችን በመጠቀም ስትበጠብጠን
    ዜጎቻችን ችግሩን ባለማወቅና ባለመረዳትበድሕነትና በሁዋላ ቀርነት ፍዳችንን ስንቆጥር ኖርን
    አሁን ግን እድሜ ለእንዳንተ አይነት የነቁ ትውልዶች በመፈጠራቸውና ጠንክረው በመከራከርና ጠላትን አላማውእንዳይሳካ ሰፊ ጥረትና ተጋድሎ በመደረጉ ምክንያት እንሆ
    ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆናለች
    እንኳን ደስ አለን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bishofftu_media2352
    @bishofftu_media2352 5 дней назад +1

    Selam

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 5 дней назад +1

    👍🇪🇹✋🌷🇪🇹

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 5 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 5 дней назад +1

    ገብተናል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ረዳት / ፕ ጌትነት አንዳንዴ አስተያየት እፅፍልህ ነበር የምታነበው አይመስለኝም ብታነበው የሰጠውህ አስተያየት ቢያንስ ባትቀበለውም እንደዚህ አይነት አስተያየት ደርሶኝ ነበር ትለኝ ነበር

  • @sist20001
    @sist20001 5 дней назад

    Gedu andargachew .....demoz from HPR ..eyewesed newu ayidel eskahun ?

  • @abdikemalbusserbabi
    @abdikemalbusserbabi 5 дней назад

    ይቅርታ ፕሮፌሰር እኔ በጣም እከታተልሀለው በተቻለ መጠን ጥዋት ያቀረብካቸውን ሳይሆን አዳዲስ መረጃወችን ካንተ እንጠብቃለን እባክህ

  • @yusufkedir5427
    @yusufkedir5427 5 дней назад

    Again with another title????????????

  • @hamidhoda1044
    @hamidhoda1044 5 дней назад +1

    እንኳን ደስ አለን!

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fantahungebeyehu8260
    @fantahungebeyehu8260 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤