Alemneh Wasse የእስራኤልና አሜሪካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024

Комментарии •

  • @mohammedzayintajudintajudi1445
    @mohammedzayintajudintajudi1445 3 часа назад +7

    በጥያቄያችን መሰረት አቀረብክልን እናመሰግናለን በርታልን አለም🙏🙏🙏🙏

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i Час назад +2

    Appreciated 👏 alememnehe wasa our loved brother ❤️ 💙 🙏

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 18 минут назад +1

    አለምዬ ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት እውነት ስራህን ትሰራዎለህ ማለት ያንስሀል ትኖርዎለህ ❤

  • @Yitbu
    @Yitbu 4 минуты назад

    በጣም ምርጥ ትንተና የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው የተመለሰልኝ በጣም አመሰግናለው

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 Час назад +1

    Alem's analysis is thrilling.

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад +2

    ለማንኛውም ሞት ለወራሪዋ ሞት ለጸረ እስላሞች በሙሉ ድል ለፍልስጤማውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @WegenaZewedu
      @WegenaZewedu 42 минуты назад

      እናንተ እድል ቢሰጣችሁ እኮ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይሰለም የበር 😂😂😂😂😂

  • @Meliekenaw
    @Meliekenaw 3 часа назад +3

    ድል ለሀገራችን

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 2 часа назад +2

    Awaze is the best media. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Osman-eu1kg
    @Osman-eu1kg 2 часа назад +1

    ብቻ እኛ ጌታ ኢትየጵያ ሀገራችንን ለዘለአለሙ ትኑርልን❤❤❤

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 Час назад

    ጀግናው ህዝቦላ በጣም በሚገርም ሁኔታ ድሉን እየተጎናፀፈ ይገኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Час назад

      You write only 2000 died from Israel side 21 died.

    • @janetjanet9192
      @janetjanet9192 Час назад

      ኑፁሀንን በቤቲቸው ሳያስቡ ገለው ሁለትሺ ምምናምን ትላለከክክ እንዲ ወንድ ፈሪዎች

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад +3

    ሁለየም ድል ለተበዳዮች ለፍልስጤማውያን ሞት ለገዳዮች ለወራሪዎች 🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹

  • @mihiretushirko1999
    @mihiretushirko1999 2 часа назад

    ዓለምነህ አመሰግናለሁ ። በሳል አቀራረብ ነው።

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 3 часа назад +19

    ድል ለቅድስት እስራኤል ይሁንልን አሜን

    • @abbas-c2v7i
      @abbas-c2v7i 3 часа назад +1

      L eyasus gadawa iyalk indahonah tawkalah gin

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 3 часа назад

      ምናገባህ?​@@abbas-c2v7i

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 3 часа назад

      ​@@abbas-c2v7iምን አገባህ?

    • @Kedst12
      @Kedst12 2 часа назад

      Ayi ware manewu kidest yadergat yawud kidsta new wareeee

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 часа назад

      ​@@Kedst12ስምሽ ስለሆነ መሰለኝ ቅድስት😂

  • @AAAa-jh4vo
    @AAAa-jh4vo Час назад

    ድል ለእስራኤል🙏

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад +1

    ለዚህ ነውኮ ወራሪዋን ጠፍጥፋ የሰራቻት አሜሪካ ናት የምንለው😮

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 36 минут назад +1

    Almnhe Btame Gobze

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 Час назад

    ድል ለህዝቦላ ድልል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤✌✌✌✌

  • @FekaduKol
    @FekaduKol Час назад +4

    አደራችሁ እንወቅ አሜሪካ ባትኖርም እስራኤል አትጠፋም አሜሪካ ሰበብ ናት አጋሪዋ እግዚአብሔር ነው

  • @מסגנאואלם
    @מסגנאואלם 52 минуты назад

    አለምነህ ለማንም አልወገነም ዝም ብላችሁ ነው ምታሙት።

  • @tsegayeaberaerdolo
    @tsegayeaberaerdolo 2 часа назад

    ❤በርቱልን።

  • @QenaTube-b4w
    @QenaTube-b4w 2 часа назад +2

    why makes you silence about yesterday's Hezbollah Drone attack?

  • @Abel-i2y
    @Abel-i2y 3 часа назад

    Good intelligent information

  • @EeEe-iz7hf
    @EeEe-iz7hf Час назад +1

    መቸም አታሸንፍ እሥራኤል

  • @esmaelmohammed9743
    @esmaelmohammed9743 Час назад

    ስማ እስኪ ሰ iron Dom አውራ እጅ ወይስ አለመስራቱን እኔ ልንገርህ amrica tHAAD ari defense system እንደሰጠቻትስ ሰምተሀል ለመሆኑ

  • @Truhiwot
    @Truhiwot Час назад +3

    እስራኤል ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በሰፊው አታወሩም ኔታኒያሁን አፍቅራችሁ ልትሞቱ ነዉ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Час назад

    የሌለንን በረዶ አይ ኢትዮጵያ

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r Час назад

    ሻሎሞች ጠካራና ጀግና ሕዝብ❤

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز Час назад

    ወራሪና ተወራሪ እደት ነው በዴሞክራሲያዊ የሚኗኗሩት?

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 2 часа назад

    ሳታምጥ ወለደች ምጥም ሳያገኛት ወንድ ልጅ ወለደች ! ከቶ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል እንዲህ ያለ ነገር ማን አይቷል በውኑ አገር በአንድ ቀን ታምጣለችን ? ወይስ በአንድ ጊዜ ህዝብ ይወለዳልን ? ጽዮን እንዳማጠች ወዲያውኑ ልጆቿን ወልዳለችና !!

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Час назад

    እኔ የምለው ሂዝቦላህ ስለአደረሰው ከፍተኛ ጥቃት አፋቹህ ተለጎመ። አንዳንዶች እንደምሉት ባላየ ላሽ አላችሁት ማለት ነው ?? ሲያልቅ አያምር

    • @WegenaZewedu
      @WegenaZewedu 36 минут назад

      የሊባኖስ ቴሌቪዥን ዘገበ እኮ 😂

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 Час назад +2

    የፍልስጤም እና የወራሪዋ ጉዳይ አለምነህ በወገንተኝነት የጋዜጠኝነቱን መርህ ትቶ ቢያድበሰብሰውም እንዲህ ነው *እንግዳ ቤትህ ይመጣል ከዚያም ታሳድረው እና በል ወደ መጣህበት ሂድ ስትለው እንዲያውም ቤቱ የኔ ነው ውጣ ብሎ ልጆችህን, ሚስትህን አንተን ገሎ በቤትህ እንደሚኖር ነው! ድል ለቤቱ ባለቤቶች ለፍልስጤማውያን ❤ከቤታቸው የተባረሩት የቀሩት የፍልስጤም ልጆች ቤታቸውን ኢነሻ አላህ ያስመልሳሉ 😊

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Час назад +1

      የአረቦች ተረት የአቡነዋስ ጨዋታ

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Час назад

      Why you follow him ? Go to the Aljezira page if you want the truth listen

    • @mezgebualemu9432
      @mezgebualemu9432 59 минут назад

      Disinfo/False info dear !

  • @mulunehkassa2702
    @mulunehkassa2702 Час назад

    እስራኤል አገር እንዴት እንደጠፋች ማን እንዳጠፋት በዝርዝር ብታብራሩ ጥሩ ነው::

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 2 часа назад

    ሰላም ለአገራችን አለምነህ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt Час назад

    ሰውየትመቶነው እሚገዛው እሚሸምተው

  • @ominej4055
    @ominej4055 2 часа назад +2

    አሜሪካ ምትባል የእስራኤል ጠባቂ ዞር ያለች ግዜ ሀማስ ብቻውን እስራኤልን ያጠፋታል

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l 2 часа назад

      ትክክል እራይክ የአሜረካ ባሪያ ናት

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад

      የታወቀ ነው

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 2 часа назад

      የሃማስ አቅም እና የእስራኤል አቅም
      የጦር አቅም
      በእኮኖም አስተያይ
      ያለ እውቀት አታውራ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 часа назад

      ሀማስ ማነው እሂ በጋዛ የወደመው ነው😂😂

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад

      @@melkamusonko በምንም አይገናኙም ወራሪዋና ፍልስጤማውያን እነሱ የሚታገሉት ለነጻነታቸው ወራሪዋ የምትታገለው ለአሜሪካ

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 30 минут назад

    👍

  • @tigabadene
    @tigabadene Минуту назад

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 2 часа назад +5

    ሲጠብቕህ ነው የዋልኩ ምነው እስራኤል ስትጨፈጨፍ በ ህዝቡላህ አርስት ዜና breaking news ብለህ ታመጣው ኣለ ብየ ነበር ወይ እናንተ ዉሸት ብቻ ነው እስራኤል መታች ሲባል ብቻ ነው ምድረ ይሁዳ ታሳዝኑ አላቸው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 46 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuealWeldeAmanueal
    @AmanuealWeldeAmanueal 31 минуту назад

    እግዚኣብሔር የወሰነው ማን ሊያቆመው ይችላል ብለህ ታስባለህ ? ፖለቲካ ልታውቅ ትችላላህ እግዚኣብሔር ግን የምታወቀው ኣይመስለኝም

  • @KhalidAdem-uh9iz
    @KhalidAdem-uh9iz Час назад

    ሰለሞ ሰላምን ለምፈልጉ !

  • @husenhashem4200
    @husenhashem4200 3 часа назад +4

    አሌክስ ምንም አትቀባጥር አሜሪካም እስራኤልም ሽንት በሺንት ሆነዋል

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l 2 часа назад

      ንገረው ለዚህ ቦረኮ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад

    ፍልስጤማውያን ሀገር ውስጥ ይሁዳ ለምን ይኖራል? ወደመጡበት አይሄዱም።

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 45 минут назад

      አረቦች ወደ አርብያ ወራሪዎች።

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 28 минут назад

      @@ራዝኤል ሲጀመር ፍልስጤማውያን ሀገራቸው ነው ከፈለክ ባይብልህን አንብብ

  • @freyonas7529
    @freyonas7529 3 часа назад +1

    ድል ለእስራኤል❤❤❤

  • @nardawiteyeya981
    @nardawiteyeya981 2 часа назад +1

    Ante hod ader tilant israel stimeta alzgebkim
    Be hodeh yewdek ye amara hizbb eyetgdele zim yalkowus

  • @AbdiYesuf-x5h
    @AbdiYesuf-x5h 2 часа назад +2

    እስራኤል እስካሁን የአፀፋ ምላሽ ለመሥጠት የዘገችበት ምክኒያት ምንድነው?አንተም ሰሞኑን ስትፎክር ነበር ዛሬስ በሌላ ርዕስ መጣ 🤔

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад +1

      አሜሪካ አልፈቀደችላትም

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Час назад

      እእሳት ለመሞቅ አትቸኩል ብርድ ሲገባ ላንተም ጥሩ ነው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 часа назад

    የሰር ሮዝስቻይልድ ንብረት ነው 😂 ገንዝብ የማያፋቅረው አለ?

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز Час назад

    ግንኮ አብረሀም ገና ተሰዶ ሲመጣ ፍልስጤም ሀገር ነበረ ያረፈው ታዳ እንደት የሱ ያልሆነውን ውረሱ ይላል😂😂

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز Час назад

    ሂሮሽማ ላጋሳኪ አሜሪካ በስንት አመትሽ ትከፍሊያለሽ

  • @MuleMuluken-bh5ov
    @MuleMuluken-bh5ov 2 часа назад

    ድል ያለ ድል ለ❤እስራኤል ❤

  • @amrethiopia5332
    @amrethiopia5332 Час назад

    Ergitenga neh areb ena yehudoch new yetetalut Palistan merat lay, palistanawiyanoch areb nachew

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos 2 часа назад

    10 ደቂቃ አድቨርት አሳፋሪ ነው !!

  • @Muhamedhayat-k9w
    @Muhamedhayat-k9w 12 минут назад

    ወገተኛ አይሁዳዊይ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 2 часа назад +1

    ምክንያቱም ወራሪዋ ያለ አሜሪካ አቅም የላትም አሜሪካ ደሞ ያለ ወራሪዋ መካከለኛው ምስራቅን እጅ መጠምዘዣ የላትም።

  • @hussienmohammedmusa8415
    @hussienmohammedmusa8415 42 минуты назад

    If you go to Israel being an Orthodox religious person & calling the name Jesus,, they kicked you out of their country and go to Iyariko so as to get an accommodation

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز Час назад

    አይሁድ ሀገር እየተባሉ የኢትዮ ካፊሮች ሲንጫጩ😂

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 Час назад

      Ahzab mn agebak beghana Israel

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 45 минут назад

      @@maresketaf4308 መጀመሪያ ደረጃ አህዛብ ማለት ስእል ጣኦት አምላኪ ነው እኛ አማኞች ደሞ ስእልም ጣኦትም አናመልክም ። ሲቀጥል ለወራሪዋ መቼ አገባኝ ለፍልስጤማውያን እንጅ🇵🇸🇪🇹

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 часа назад

    ድል ክብር ለእስራኤል ለመከላከያችን ለአየር ሀይላችን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱ተንጫጫ ለሀገርህ ለኢትዮጵያ በተጫጫህ እየገባችሁ በማታዉቁት ነገር እየገባችሁ ለምታወግዟት የእርጎ ዝንብ አትሁኑ ።

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز Час назад

      @@פלקהפלקה-ש6ד ልክ ልትሆን ትችላለህ ምክንያቱም ወራሪዋን ከናንተ ከፈላሻዎች በላይ አናውቃትምና።

  • @amrethiopia5332
    @amrethiopia5332 Час назад

    Bias neh

  • @DanielBelete-t6r
    @DanielBelete-t6r 2 часа назад

    💪🇮🇱