አረብ ሀገር ለሚሄዱት ሴቶች የተዘጋጀ ስልጠና ላውንደረ ሰርቪስ ክፍል 1 laundry service #1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • አረብ ሀገር ለሚሄዱት ሴቶች የተዘጋጀ ስልጠና

Комментарии • 3

  • @AskaleAsku
    @AskaleAsku 10 месяцев назад

    በጣም አሪፍ አገላለፅ ነው እናመሠግናለን መምህር ሁሉም ሰው ይሄንን ትምህርት ተምሮ አውቆ COC ብይዝ የተሻለ ነው። ነገር ግን በውጭ COC እያሰሩ ወደ ዓረብ አገር እየሄዱ ነው። በተለይም ደግሞ በገጠር አካባቢ ያደጉ ሴቶች መማር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው።

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  9 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው ይህን በማሰብ ነው ትንሽ እንኳን ከረዳቸው በማለት ስልጠናውን ምንሰጠው በነገራችን ላይ ለ ሲኦሲ ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ይበልጡን ከሚጠቀሙት እቃዎች ጋር ይበልጥ ለመግባባት ትንሽ በር ይከፍት ነበር ያው ምን ይደረግ ምን ያውቃሉ ሳይሆን ወረቀት አላቹ ወይ ነው ሚባሉት የከተማውስ በተወሰነ ሊያውቅ ይችላል አመሰግናለው

    • @MinaseEyob-xk7ol
      @MinaseEyob-xk7ol 4 месяца назад

      ስልካችሁን ላኩልኝ