Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ ወንድሜ 👍👍😍
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እስኪ ማነው እደኔ ይህንን ሚድያ የተጠቀመበት በርታልን ወድማችን❤
👉#ፈገግ_በል_አያስከፍልም__!!❶የምቶደውን ስታይ ፈገግ በል እንደምቶደው ይረዳል።❷ጠላትህን ስታይ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል።❸ጥሎህ የሔደን ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል።❹የማታውቀውን ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝልሀል። በተቻለህ በየትም ቦታ ለማንም ፈገግ በል!!
ፈጣሪ ከሰጠን የማያልቅ ትልቁ ነገር ደስታ ፈገግታ ነው እውነት ነው ይመችሽ 👍
ማሻአላህ እናመሰግናለን ወድማችን👌
ማሜ ምርጥ መረጃ👌👌
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣህ ማሜ ማሿአላህ ማሿአላህ ማሿአላህ አሪፍ አቃረርብ ነው እነመስግነለን ስላክፍልካን👍👍🌺🌺
ለእጨት ቤት ግን ፕላስቲክ ብታደርጉት ጥሩ ነውዶች ምክነያቱም አቅ የለውም እደብሎኬት ቤት ግርግዳውን ጅብም ብታደርጉት ፋ ያለ ቤት ይሆንላችሇል መቼም የመዳም ቅመሞች ናችሁ አብሽሩ አሏህ ያግዘን አከርዘመን ዱሮ ወድልጅ ነበር ቤት ሰርቶ ሴት የሚያመጣው አሏህ ይስቱር ያረብ
ሰሂህ ከላምች
አሚን እሕቴ ትክክል
እኔ ገነ ወሀ ልክ ላሣሥረ ነወ ሀሪፈ ነወ ብላቹ የምትሉትን አሥተያየት ሥጡኝ ወጩም ወሥጡም መገረፈ አለበት ወይ??? ወሥጡ ችግረ የለወም የወጩ በቂ ነወ ብለወኝ
@@አህላምፍቅር-ቨ9ዠ ውስጡ አይገረፍም ውድ ውጭውም የሚገረፈው ዝናብ ሲጥል እንዳይወርድ ነው ምርጉ
❤
ምርጥ ቻናይ እዉነተኛ ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን ወንዲማችን በርታልን
እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
Aslamualekum አህለን ማሜ ማሻ አላህ የምፈልገው መረጃ ነው 👌
ማሻአላህ ጥሩ መርጃ ነው ከቻልክ የፕላስቲክ ኮርኒሱን አይነት ብትገልፅልን ጥሩ ነው የትኛው ነው ሀሪፉ
እናመሠግናለን ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለምትኑር
አሠላሙ አለይኩም ወንድም እንኮን ዴህና መጣህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
thanks for shading 👍👍🙏
ማሻአላህ 👍✔ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
እናመሠግናለን
አለህ ይጨምርል በጠም አሪፍ ጠቀሚ ነገር ነው የምተስተለልፍልን
ቪደወውን አይታችሁ ላይክ አድርጉ ነፃ ነው አያስከፍልም
ጎበዝ ብርታ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
እና የብላስቲኩ አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
የኮርኒሱ ዋጋ የመብራቱን ሳይጨምር ነው?
ጥሩነው ግን ጅብሰኑ ግድግዳውን ጨምሮነው
በርታ ወድም
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል
ማሻ አላህ ጥሩ መረጃ ነው 🌻
የፕላስቲክ ኮርኒስ የሚሰራ ባለሙያ አገናኘኝ
አግኝተሽደሁንገሪኝወዴ
@@fatimaa615 አላገኘሁም ማሬ
የፕላሥቲክ እኔምእፈልጋለሁ ካገኛችሁ ንገሩኝ
@@ወሎየውነኝእኔ የት ሀገር ነሽ ቁጥር ልስጥሽ አግኝቻለሁ
@@misteryoutube እሽ ሥጭኝቁጥር እኔ መርሣ ወይንም ጊራና ነኝ ደሤን አልፈን
እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነው ጀዛክ አሏህ ኸይር
ወንድም እናመሰግናለን ጥያቄለኝ መልስልኝ ከቻልክ ለ80ቅጠል ቆርቆሮ ዉሀልክ ለማሰራት ውስጡንም ሊሾ ለማድረግ ስንት ቢያጆ ድጋ ከነኩረቱ አሽዋ ስንት ቢያጆ ይበቃል እዱሁም ስሚቶ ወንድምዋ እባክህን አሳውቀኝ በተለይ ወደሀይቅ አንድ ድጋ 22 ብር ነው ብለውኝ ነው
እረ 1 ባጆ 7 ሺ ኩረት
ጥሩ ጥያቂ እስፍላጊ መርጃ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
Wow nice works
ጅብሰ እኮ ሜሬቲ ሜንቄጢቄጢ ቢከሰት እየወደቀ አናታችን ይፈነካክተናል ብቻ አይመከርም🤔
በቃ የኔ ሊወድቅብኝ ከራሴ ላይ
🥺😂
መሬቱ አይቀጥቀጥ እጂ ቤቱም ይወድቃል እኳ ጂብሰም በየፎቁና በየቤቱ አረብ ሀገር ኮርኒሳቸው ጅብሰም አደለ?
@@ሙኒነኝሰለምቴዋ ክክክ እኮ
@@ሙኒነኝሰለምቴዋ አላልሽም የአረብ ሀገር ቤት በብሎኮት የተስራ ነው እኮ እኛ ሀገር ከጭቃ የተስራ ቤት ነው ብዙም አይጣበቅም ለዛ ነው
ለጪቃ ቤት ማንኛው ነው ጥሩ 80ቆርቆሮ. ንገርኝ ፕሊስ ከቻል ክ ጥሩው የቱ ነው የብሩ ልዩነት ብዙም አይራራቅ
ደግመሽአዳምጪው ውዷ የ80ቆርቆሮነው የሚናገረው
የፒላስትክ ነው ጥሩ ብልዋል
እናመሰግናለን ወንድሜ
ዋልይኩምሰላምራህመቱሏህ ወበረካት ሸኩራን ወድማችን በርታልን
ዋአለይኩምሰላም
ማሻአላህ የመቼ ነው ወንድም. እኔ ሰሞኑን ላሰራ ነበር 83 ቆርቆሮ ነው
ምርጫዬ ጅብሰም ነው❤
Excelente
ወላሂ ምርጥነው ብላስቱኩ
በረታ ወድም አሪፍ መረጃ ነው እኔም ሙሉ ፊኒሸግ ለማሸየሰራት ዚያድን አናግሪዋለሁ ቤቱንጰአይተን ብሎኛል
የት ነው ያለኸው ንገረኝ
ወንዲሜ አመሠግናለሁ ምክጥ አገላለፁ ነው
ርካሽ ነዉ
150 ካሬ ስንት ክላስ ይሰራል ከቻልክ መልስልኝ
እና ለግዲግዳ. ጂብሰም እና የፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት ይወስዳል አጠቃላይ ለ 90ቆርቆሮ ይህንን አብርህ ብትሰራ አሪፍ ነው
መልስልኝ 4 ክፍል ቤት የብላስቲክ ኮርኔስ ስት ብር ይጨርሳል
እኔ ሶስት ክላስ መቶ አምሳሽ አለኝ
አሰላማለኩም ውራህመቱላ ውበረካትሁ ጀዛክ አላከይር ውድም 74ቆርቆሮ ስትይውስድብኛል ጀምሰን የትስነውያላችሁት እኔከላላ ነኝ
ማሻ አላህ፡ጥሩነው
ቁጥር አስቀምጥልን
ዋው ጡሩ ነው
በሰራህልኝ ለኔም
ማሻ አላህ
ብሮየ ፕሮግራምህ በጣም ምርጥ ነው ከቻልክ የፑል የከረቡላ ደሳይክል ዋጋ ብታቀርብልን
የሰልሣ ሰራልን
እሽ የተሰራ የኬሻ ኮርኒስ አፍርሶ ፕላስቲክ ማሰራት ይቻላል ወይ ወድሜ
ወንዱሚ ለዘጠና
ሆሆሆ ፕላስቲኬ ማሪኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
አያምረምግን
ለጭቃ ቤት የሚሆን ክችን ካቢኔት ማሰራት ይቻላል አይቻልም ?
ይቻላል ግን ግርግዳላይ አይለጠፍም
@@nurobezedef7931 እንዴት ይቆማል ?
@@ESKEDARTUBE መሬት ላይ የሚቀመጥ ይሰራሉ በግሩ የሚቀመጥ
@@lulutube4683 እንዴ ለመቀመጥ መቀመጥማ ቡፊው ቁጭ አላረገው እንዴ ለቦታ መቆጠቢያ እና ለውበት አሱ ይሻላል ብየ ነው እንጂ
ይቻላል እምታሰሪበት አማክራቸው ተቀሳቃሽም የማይቀሳቀስም ማሰራት ትችያለሽ
ለ60 የፒላሢቲክ ኮረኒሰ ሰትነው
የጠጠና ቆሪቆሮ ስንት
ክበርልኝ ቤቴን ልግዛና ትሰራልኛለሁ ሀቅ ለመናገር ለጪቃ ቤት ብላስቲክ ይሻላል መሰለኝ
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም የት ናትሁ???
ወሎ ና ከባቢዋ በተጨማሪም አዲስ አበባ
@@5gtube ማሻ አላህ ስለዚህ ወደኛም መሄድ ትችላላችሁ ማለት ነው
@@rukykassa210 የት አከባቢ 0912798855
@@5gtube መካነ ሰላም በዴሴ መስመር
❤❤❤
እኔ እፊልጊለሁ ሀይቅ ትሰራቺሁ
مشاللله 👍👍👍
ዋአሊኩም እሰላም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ
ለዘጠና ንገርኝ በአላህ
ቀላልነዉ የኘላሥቲክ ኮርኒሡ ግንየመቸነዉ ቪዶዉ
አቦ በረካሁን አንተልጂ ባስቸኳይ የምፈልገው መረጃ
እኔ 84ቅጠል ነዉ ብላሥቲክ ነዉ የማደርገዉ ሥንት ይወሥድብኛል መልሥልኝ ወንድሜ
ሥልክህን የምሠራ ከሆነ ፕላሥትኩን
ሹክረን
የፕላ ስቲክ ኮርኒስ እሚሰራ አገናኙኝ
ውጆቼ ጅብሰም 6ወርብቻነው ውበቱ ከዛንይሰነጣጠቃል አይጥ ሴራበት ቁሽሽ ነውእሚለው እኔ ስላየሁነው
ወየትነው
ግማሹ ፕላሥቴክ አሪፈ ነው ይለናል ግማሹ ጂብሠም ማንኛችሁን እንሥማ
ወላሂ አወ አሻሚነው፡፡
ለ4በ5ምን ያሃል ይፈጃል
አሪፍነውወድሜ
ቁጥርህን ላክልኝ እማ ማሰራት እፈልጋለሁ
80 ቆርቆሮ ሙሉዉን ቤቱን ነዉ ወይስ ሣሎንን ብቻ
እረ የመቸነው????ቀኑን እየጻፍክ ንገረን
ቁጥርህን ስጠን
ኧረ ባሁኑ ዋጋ ስራልን 85ቆርቆሮ
42ቆሮቀሮ ስንት ይፈጀል
ውይ አተልጅ በየትአግኝቸ ልመርቅር በርካሁን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድማቺን ሩርልን ቆይልን
ከማሰሪያዉ ይበልጥ የኮርኒስና የ ግርግዳ ቻኩ ወጭ አማሮኛል ለ 87 ቆርቆሮ በመቶ ሀያ ሽ ልኬ አልበቃም አሉኝ
አላህይስጥልኝውድም
ወንድሚ እኔ 64 ቆርቆሮ 80 ካሬ 75 ሺ ወሰደብኝ አጨበረበሩኝ ወይስ ደህናነዉ
የት ሀገር ነው የምትገኙት ስልክ አስቀምጥልን ጥሩ መረጃ ነው
ይቶብ ከፍቸ ልሸቅልእጂ የማዳም ብር ማፊፋኢዳ ዉዶቸ ልፋት ብቻሆነብኝ
የ መቼ ነው ይህ መረጃ 😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤😮😮😮👍👍👍
የፖላስቲክ ኮሪኒስ ማሰራት ፈልጌ ነበር የምኖረዉ ደብረታቦር ነዉ እስኪ እዛዉ ደብረታቦር እንደዚህ ከሚሰሩ ሰዎችጋ አገናኙኝ የምታቁ ካላቹህ ስልክ ቁጥር ላኩልኝ
ጥሩ ዋጋነው ለ50ቆርቆሮ 35ሺ
ስልክህን
ተባረክ ወንድሜ 👍👍😍
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እስኪ ማነው እደኔ ይህንን ሚድያ የተጠቀመበት በርታልን ወድማችን❤
👉#ፈገግ_በል_አያስከፍልም__!!
❶የምቶደውን ስታይ ፈገግ በል እንደምቶደው ይረዳል።
❷ጠላትህን ስታይ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል።
❸ጥሎህ የሔደን ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል።
❹የማታውቀውን ሰው ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝልሀል።
በተቻለህ በየትም ቦታ ለማንም ፈገግ በል!!
ፈጣሪ ከሰጠን የማያልቅ ትልቁ ነገር ደስታ ፈገግታ ነው እውነት ነው ይመችሽ 👍
ማሻአላህ እናመሰግናለን ወድማችን👌
ማሜ ምርጥ መረጃ👌👌
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጣህ ማሜ ማሿአላህ ማሿአላህ ማሿአላህ አሪፍ አቃረርብ ነው እነመስግነለን ስላክፍልካን👍👍🌺🌺
ለእጨት ቤት ግን ፕላስቲክ ብታደርጉት ጥሩ ነውዶች ምክነያቱም አቅ የለውም እደብሎኬት ቤት ግርግዳውን ጅብም ብታደርጉት ፋ ያለ ቤት ይሆንላችሇል መቼም የመዳም ቅመሞች ናችሁ አብሽሩ አሏህ ያግዘን አከርዘመን ዱሮ ወድልጅ ነበር ቤት ሰርቶ ሴት የሚያመጣው አሏህ ይስቱር ያረብ
ሰሂህ ከላምች
አሚን እሕቴ ትክክል
እኔ ገነ ወሀ ልክ ላሣሥረ ነወ ሀሪፈ ነወ ብላቹ የምትሉትን አሥተያየት ሥጡኝ ወጩም ወሥጡም መገረፈ አለበት ወይ??? ወሥጡ ችግረ የለወም የወጩ በቂ ነወ ብለወኝ
@@አህላምፍቅር-ቨ9ዠ ውስጡ አይገረፍም ውድ ውጭውም የሚገረፈው ዝናብ ሲጥል እንዳይወርድ ነው ምርጉ
❤
ምርጥ ቻናይ እዉነተኛ ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን ወንዲማችን በርታልን
እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹
Aslamualekum አህለን ማሜ ማሻ አላህ የምፈልገው መረጃ ነው 👌
ማሻአላህ ጥሩ መርጃ ነው ከቻልክ የፕላስቲክ ኮርኒሱን አይነት ብትገልፅልን ጥሩ ነው የትኛው ነው ሀሪፉ
እናመሠግናለን ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለምትኑር
አሠላሙ አለይኩም ወንድም እንኮን ዴህና መጣህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
thanks for shading 👍👍🙏
ማሻአላህ 👍✔
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
ወጣትነትና ጉልት🌸
ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
እናመሠግናለን
አለህ ይጨምርል በጠም አሪፍ ጠቀሚ ነገር ነው የምተስተለልፍልን
ቪደወውን አይታችሁ ላይክ አድርጉ ነፃ ነው አያስከፍልም
ጎበዝ ብርታ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
እና የብላስቲኩ አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
የኮርኒሱ ዋጋ የመብራቱን ሳይጨምር ነው?
ጥሩነው ግን ጅብሰኑ ግድግዳውን ጨምሮነው
በርታ ወድም
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል
ማሻ አላህ ጥሩ መረጃ ነው 🌻
የፕላስቲክ ኮርኒስ የሚሰራ ባለሙያ አገናኘኝ
አግኝተሽደሁንገሪኝወዴ
@@fatimaa615 አላገኘሁም ማሬ
የፕላሥቲክ እኔምእፈልጋለሁ ካገኛችሁ ንገሩኝ
@@ወሎየውነኝእኔ የት ሀገር ነሽ ቁጥር ልስጥሽ አግኝቻለሁ
@@misteryoutube እሽ ሥጭኝቁጥር እኔ መርሣ ወይንም ጊራና ነኝ ደሤን አልፈን
እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነው ጀዛክ አሏህ ኸይር
እናመሰግናለን
ወንድም እናመሰግናለን ጥያቄለኝ መልስልኝ ከቻልክ ለ80ቅጠል ቆርቆሮ ዉሀልክ ለማሰራት ውስጡንም ሊሾ ለማድረግ ስንት ቢያጆ ድጋ ከነኩረቱ አሽዋ ስንት ቢያጆ ይበቃል እዱሁም ስሚቶ ወንድምዋ እባክህን አሳውቀኝ በተለይ ወደሀይቅ አንድ ድጋ 22 ብር ነው ብለውኝ ነው
እረ 1 ባጆ 7 ሺ ኩረት
ጥሩ ጥያቂ እስፍላጊ መርጃ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
Wow nice works
ጅብሰ እኮ ሜሬቲ ሜንቄጢቄጢ ቢከሰት እየወደቀ አናታችን ይፈነካክተናል ብቻ አይመከርም🤔
በቃ የኔ ሊወድቅብኝ ከራሴ ላይ
🥺😂
መሬቱ አይቀጥቀጥ እጂ ቤቱም ይወድቃል እኳ ጂብሰም በየፎቁና በየቤቱ አረብ ሀገር ኮርኒሳቸው ጅብሰም አደለ?
@@ሙኒነኝሰለምቴዋ ክክክ እኮ
@@ሙኒነኝሰለምቴዋ አላልሽም የአረብ ሀገር ቤት በብሎኮት የተስራ ነው እኮ እኛ ሀገር ከጭቃ የተስራ ቤት ነው ብዙም አይጣበቅም ለዛ ነው
ለጪቃ ቤት ማንኛው ነው ጥሩ 80ቆርቆሮ. ንገርኝ ፕሊ
ስ ከቻል ክ ጥሩው የቱ ነ
ው የብሩ ልዩነት ብዙም አይራራ
ቅ
ደግመሽአዳምጪው ውዷ የ80ቆርቆሮነው የሚናገረው
የፒላስትክ ነው ጥሩ ብልዋል
እናመሰግናለን ወንድሜ
ዋልይኩምሰላምራህመቱሏህ ወበረካት ሸኩራን ወድማችን በርታልን
ዋአለይኩምሰላም
ማሻአላህ የመቼ ነው ወንድም. እኔ ሰሞኑን ላሰራ ነበር 83 ቆርቆሮ ነው
ምርጫዬ ጅብሰም ነው❤
Excelente
ወላሂ ምርጥነው ብላስቱኩ
በረታ ወድም አሪፍ መረጃ ነው እኔም ሙሉ ፊኒሸግ ለማሸየሰራት ዚያድን አናግሪዋለሁ ቤቱንጰአይተን ብሎኛል
የት ነው ያለኸው ንገረኝ
ወንዲሜ አመሠግናለሁ ምክጥ አገላለፁ ነው
እናመሰግናለን
ርካሽ ነዉ
150 ካሬ ስንት ክላስ ይሰራል ከቻልክ መልስልኝ
እና ለግዲግዳ. ጂብሰም እና የፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት ይወስዳል አጠቃላይ ለ 90ቆርቆሮ ይህንን አብርህ ብትሰራ አሪፍ ነው
መልስልኝ 4 ክፍል ቤት የብላስቲክ ኮርኔስ ስት ብር ይጨርሳል
እኔ ሶስት ክላስ መቶ አምሳሽ አለኝ
አሰላማለኩም ውራህመቱላ ውበረካትሁ ጀዛክ አላከይር ውድም 74ቆርቆሮ ስትይውስድብኛል ጀምሰን የትስነውያላችሁት እኔከላላ ነኝ
ማሻ አላህ፡ጥሩነው
ቁጥር አስቀምጥልን
ዋው ጡሩ ነው
በሰራህልኝ ለኔም
ማሻ አላህ
ብሮየ ፕሮግራምህ በጣም ምርጥ ነው ከቻልክ የፑል የከረቡላ ደሳይክል ዋጋ ብታቀርብልን
የሰልሣ ሰራልን
እሽ የተሰራ የኬሻ ኮርኒስ አፍርሶ ፕላስቲክ ማሰራት ይቻላል ወይ ወድሜ
ወንዱሚ ለዘጠና
ሆሆሆ ፕላስቲኬ ማሪኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
አያምረምግን
ለጭቃ ቤት የሚሆን ክችን ካቢኔት ማሰራት ይቻላል አይቻልም ?
ይቻላል ግን ግርግዳላይ አይለጠፍም
@@nurobezedef7931 እንዴት ይቆማል ?
@@ESKEDARTUBE መሬት ላይ የሚቀመጥ ይሰራሉ በግሩ የሚቀመጥ
@@lulutube4683 እንዴ ለመቀመጥ መቀመጥማ ቡፊው ቁጭ አላረገው እንዴ ለቦታ መቆጠቢያ እና ለውበት አሱ ይሻላል ብየ ነው እንጂ
ይቻላል እምታሰሪበት አማክራቸው ተቀሳቃሽም የማይቀሳቀስም ማሰራት ትችያለሽ
ለ60 የፒላሢቲክ ኮረኒሰ ሰትነው
የጠጠና ቆሪቆሮ ስንት
ክበርልኝ ቤቴን ልግዛና ትሰራልኛለሁ ሀቅ ለመናገር ለጪቃ ቤት ብላስቲክ ይሻላል መሰለኝ
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ወንድም የት ናትሁ???