የዲያስፖራ ትዳር | የዉጭ ሀገር ሰዉና የሀገር ዉስጥ ሰዉ በትዳር! | Melhk Media |መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июн 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
  • КиноКино

Комментарии • 42

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi Месяц назад +8

    ያአላህ ያንተ ምክር ከምግብ ይበልጣል አፋፍ ላይ የደረሰው ትዳሬ መፍትሔ አግኝቷል

  • @temutube6321
    @temutube6321 Месяц назад +4

    ዋዉ የእዉነት በዉጭ ሀገር የሚኖር ሰዉ እኮ ስደት ብዙ ነገር አስተምራዉ አለች 10 አመት ከተማርኩት ትምህርት በላይ ስደት ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል ። በስደት ያለችሁ እህት ወድሞቸ ያሰባችሁት ተሳክቶ ፈጣሪ ከቤተሰብ ጋር ይደብልቀን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ስደት መድረሳየ

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh Месяц назад +12

    እንካን በሰላም መጣቹ መልህቆች በጣም እናመሰግናለን የኛ መካር እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በ 16 ዓሜተ ኖው ስዴት የወጣሁት ኣሁንም ስደት ኖው ያለሁት ግን ብዙ ነገር ተምራለው ጠንካራ ሰት ነኝ ከማንም ሰው እምጠብቅ ኣደለሁም እውነታኛ ፍቅር ይስጠኝ እንጅ እኔ ገንዘብ እንዴት እንዴምመጣ መከራው ስለማውቀው የሰው የሆነ ነገር ኣንድም ኣልመኝም

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Месяц назад

    እናመሠግናለን ለሀገራቺን ያብቃን እኛ የምን ኖረዉለቤተሰብነዉ አሏህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @AbebaZinabu-qi3pm
    @AbebaZinabu-qi3pm Месяц назад +2

    ትምህርትህ ኣይጠገብም ቀን ሙሉ ብትናገር ኣይሰለችም

  • @starksa4425
    @starksa4425 Месяц назад

    ቡዙ ነገረ ተምራለው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Месяц назад +1

    አመሰግናለው ስለመልካም ምክርክ ዘመንክ ይባረክ እውነትክን ነው በአሁኑ ዘመን ሰው ከሰው ይልቅ ገንዘብን ያስቀደመበት ዘመን ላይ ነን ፈጣሪ አምላክ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለውን ያድለን

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k 17 дней назад

    ትክክክክ ወድሜ ተባረክ በርታ❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Месяц назад

    Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 20 дней назад

    ክበርልን የኛ ውድ ወድም❤❤❤

  • @user-ep9tv1lj1q
    @user-ep9tv1lj1q Месяц назад

    Tabarki unati nawu Gini Yee Ethiopian wandochi yii waashalu

  • @user-nz6ux7bv4f
    @user-nz6ux7bv4f Месяц назад

    እየተጨነኩበት የነበር ጉዳይ እናመሥግናለን

  • @Rayana.22Ran
    @Rayana.22Ran Месяц назад +1

    እናማሰግነላን በርታ🎉🎉 ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Месяц назад

    Egezabeher masetawolen yesten wondimachin egezabeher yestelen

  • @SaraMehari
    @SaraMehari Месяц назад

    በጣም የሚያስተምር ነዉ በተለይ የዓለም ወይ የቤተክርስትያን ያልሆንን የምትል ማንነታችን ሳጠና መግባት የሚስከፍልን ዋጋ ኣለ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Месяц назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChuchuMimi29
    @ChuchuMimi29 26 дней назад

    Galatooma barsiisaa❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete Месяц назад

    betam enmsegenalin

  • @ruteruta5810
    @ruteruta5810 Месяц назад +1

    በምክርህ በጣም እየተጠከምኩ ነው ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ !

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Месяц назад

    ❤❤❤❤Thank you

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Месяц назад +1

    Enmsgnallene ❤❤

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s Месяц назад

    ወጣት ሴቶች የልጅ ልጅ ያለው ስው አግብተው us, Europeይመጣሉ :: ግን ሂዎት እንዳሰቡት ኣይሆንም ዋጋ ይከፍላሉ፥፥

  • @hiramahire8590
    @hiramahire8590 Месяц назад

    ትምህርቱን እከታተላለሁ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ግን ትዳሬ ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል እባክህ እርዳኝ እራሴን እዳቅ አድርገኝ ፋይንሻል መክፈል ስለማይችል ነው ያስቸገርኩ እባክህ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад +1

      እሺ ውድ ቤተሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @bruktawettesfaye7647
    @bruktawettesfaye7647 Месяц назад

    Wow

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-bz5ml8zr4x
    @user-bz5ml8zr4x Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-zk3kf6xi4d
    @user-zk3kf6xi4d Месяц назад

    👍👍👍👍👍

  • @user-rf8dm5pc8r
    @user-rf8dm5pc8r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-cm2hp
    @Mimi-cm2hp Месяц назад

    ♥️♥️♥️✅✅✅

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @LaquuAshu
    @LaquuAshu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤thank you ❤❤❤🤔🤔🤔🤔🫶🫶🫶🫶

  • @hbretlalibela428
    @hbretlalibela428 Месяц назад

    Yqrta bndewl gn atmelsumm

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Месяц назад

      ብዙ ሰው ስለሚደውል አንዳንዴ ያስቸግራል። በ 0970704050/0988507070 ላይ ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Месяц назад

    ከይቅርታጋ 18 አመት እየሰራ ኖሮ ለውጥ ከሌለው imagine ምን አይነት ህይወት እንደሚኖር ሲፈላሰፍ ደንዝዞ እንዳያደነዝዝሽ ሰው መቀየር ካለበት እድሉን አግኝቶ 2-5 ዓመት ለውጥ ከሌለው አትሸወዱ በመጣ 6 ወር ስራ ፍቃድ ያገኛል ማጆሪቲው ሲጀመር እግዚአብሔርን ጠይቁ ሁሉ ከሱ ነው ገንዘብ አታምልኩ ❤❤❤thank you

  • @user-wm4jy6qe3o
    @user-wm4jy6qe3o Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን