🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 45

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 День назад +1

    ጸጋውን ጠብቆ አክብሮ የሚዘምር ድንቅ ዘማሪ ነው ሊቀ መዘምራን ኃይሉ።በእድሜ በጤና ያኑርህ!

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna Месяц назад +8

    " እውነት ነው በባህሪው እንቅልፍ የሌለበት ጌታችን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ካንቀላፋማ መቼ እንተርፍ ነበር "
    ሊቀ መዘምራን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ሁሉ ለማዳን ሲል በጎለጎታ በራስ ቅል ስፍራ በማዕከለ ምድር ያዳም መቃብር ባለበት በገባለት ቃል ኪዳን መሰረት ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ ፍጥረትን ላዳነበት ዓመታዊ ክብረ በዓልና በዓላቸው ከመድኃኔዓለም በዓል ጋር ለተባበረላቸው ለአባታችን አቡነ መብዐ ጽዮን ዓመታዊ የእረፍት በዓል አደረሰህ ከነ መለው ውድ ቤተሰቦችህና በዙሪያህ ያሉ በባዕድ ሀገር ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ለቃለ እግዚአብሔሩና ለዝማሬው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ በቤቱ ያጽናልን ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    የሚጠብቀኝ አይተኛም❤ ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ ግን መድኃኒቴን አምነዋለሁ እሱ በኔ ላይ የተሻለ አላማ አለዉ❤😢በፀሎታችሁ አስቡኝ መድኃኒአለም ለተጨነቁ ሁሉ ይድረስ ተዓምሩን በዘመኔ ሁሉ እመሰክራለሁ😢

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 Месяц назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አስተያየት ያለኝ ግን ምነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚወክል ቢሆን ስዕለ አድህኖው ❤

  • @adoreaddis6528
    @adoreaddis6528 Месяц назад +2

    አሜን መለአክት ዝማሬ የሰማልን።ነብስ የሚያረሰርሰ መዠሙር ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @FikirteAfewerk
    @FikirteAfewerk 8 дней назад +1

    ❤❤❤fetañu ereģnayè ftàñu dagnaye Newnan zarem lezelealem yetemesegenik hun abate ❤❤❤

  • @hiwottariku3471
    @hiwottariku3471 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 Месяц назад +1

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም። ብቻዬን የሆንኩ ሲመስለኝ የምጽናናበት የኔ መዝሙር❤

  • @hit2579
    @hit2579 Месяц назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marymery4899
    @marymery4899 5 дней назад

    Zmare melak yasemaln Amen amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🌹🌹🌹🌹

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад +3

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @haile-1
    @haile-1 Месяц назад +12

    ''የሚጠብቀኝ አይተኛም፣አያንቀላፋም🙏''ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን።

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @enatuanana-hm4jq
    @enatuanana-hm4jq 7 часов назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሚጠብቀኝ አይተኛም🥺🥺😢😢

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 Месяц назад

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባቴ አማኑኤል ❤❤❤

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 17 дней назад +1

    ዘማሪ መልእክት ያስማልን♥️♥️♥️

  • @SebleShimeles-f2p
    @SebleShimeles-f2p 7 дней назад

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @danieltetospoemrts4639
    @danieltetospoemrts4639 3 дня назад

    ዝማሬመልአክያሰማልኝ❤❤❤❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AnaniyaEyobananiyaeyob
    @AnaniyaEyobananiyaeyob 2 дня назад

    ❤❤❤እግዛብሔር እረኛዬ ነው ❤❤❤

  • @like-ps9so
    @like-ps9so 14 дней назад +1

    Amen Amen Amen ezegaber yemazegan zemare malektu yesamelin❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenswaable
    @tenswaable Месяц назад +1

    Kalehiwotn yasemaln,
    I can’t find Egziabher Eregnaye new mezmur, please?

  • @welelagetachew510
    @welelagetachew510 14 часов назад

    ❤❤❤ edeme yistelen

  • @KiyaKiya-k6k
    @KiyaKiya-k6k 2 дня назад

    Kale hiwot yasemalen

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад +1

    Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏

  • @GODa-b4t
    @GODa-b4t 12 дней назад +2

    ❤❤ከክፉ ህመሜ አድኖኛል ምስጋና ለሥላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤

  • @anduab5453
    @anduab5453 12 дней назад

    Amen ❤❤❤

  • @ፅኑ
    @ፅኑ Месяц назад +1

    Amen

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MahletLema-z9p
    @MahletLema-z9p 8 часов назад

    የሚጠብቀኝ አይተኛም 🙏

  • @ናዛዚተሕዙናን
    @ናዛዚተሕዙናን Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tewahedomelese3734
    @tewahedomelese3734 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Месяц назад

    💚💛❤🙏

  • @ህይወት-21
    @ህይወት-21 Месяц назад

    🙏

  • @Mahylit
    @Mahylit 15 дней назад

    ❤❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @AmenWondem
    @AmenWondem 9 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AlmazGirma-o1u
    @AlmazGirma-o1u Месяц назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-wn2hx
    @Hayat-wn2hx 12 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢