የ4 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Nabyu and Tsion have been lovers for 4 years. He asks her if she will marry him today. Would she say ok?
    ነብዩና ፂዮን የ 4 አመት ፍቅረኛሞች ናቸው። ዛሬ ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ ይጠይቃታል። እሺ ትለው ይሆን? በህይወታቸው ለነዋይ "አሜን" ሙዚቃ ትልቅ ቦታ አላቸው። ቦታው ላይ ድምፃዊ ነዋይ ደበበ ይገኛል።
    ❤️ You Might be Interested in....
    • ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
    • ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    • ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
    ===================================
    / donkeytubeeshetu2019
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    የ4 ዓመት ፍቅረኛውን አግቢኝ አላት?#engagement #newaydebebe #love #lovestory #surprise #gift #wedding
    #newaydebebe
    #surprise
    #worldcup2022
    #gift
    #engagement
    #ring
    #games
    kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ==========================================
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 4,5 тыс.

  • @addismekonnen3081
    @addismekonnen3081 Год назад +375

    ደግሜ እያየዉት ነው

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +2056

    እሼ መሌን የምትዉዱ ብቻ እስኪ ልያችሁ ምርጥ ሰዉ 👍💚💛❤️

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Год назад +218

    ዋው ደስ ሲል አቤት ማነው እንደኔ የሰዎች ደስታ የሚያስደስተው በላይክ ግለፁልኝ

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 Год назад +1318

    ይችን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ 🙏🙏🙏

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Год назад +35

    ላላገባቹ የማዳም ቅመሞች ይህን ደስታ ለናንተ ተመኘሁላቹ እሸ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛልን በልጅ በበርከት ይባርክልን

  • @mesi370
    @mesi370 Год назад +163

    አሼ ግን በምን ቃል ትገለፃለህ ብቻ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ 😥😥😥ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ 🥰🥰🙏

  • @selam801
    @selam801 Год назад +821

    የመዳም ቀመሞች እኛም ከሰደት በጏላ ምርጥ ና እግዚአብሔር የምወደው ትዳር ይሰጠን🥰

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 Год назад +181

    በጀመሪያ ሲጀምር ውይ የልጁ ጭንቀት እንደኔ ያስጨነቀው ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ማነው እስኪ መጨረሻው ደስስስስ ያለው ላይክክክክ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Год назад +22

    እሼ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ እግዚአብሔር የሰጠህን መልካም ስጦታ ለበጎ ነገር የምትጠቀም ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Год назад +201

    እሼ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምረጥ ኢትዮጵያዊይ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ
    ሙሽሮቹም መልካም ትዳር ይሁንላቺሁ

    • @abssiniyalyrics
      @abssiniyalyrics Год назад

      እሼ ሁሉንም መልካም ስራህን ሰው ሳዪሆን ፈጣሪ ይከፍልካል ፈጣሪ አንተንም ሙሽሮቹንም ዪባርክ

    • @lala1793
      @lala1793 Год назад +1

      @@abssiniyalyrics እሸቱ መልካም ሰው ነህ መልካም ጋብቻ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Год назад

      @@abssiniyalyrics ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @kaznikalil3097
      @kaznikalil3097 Год назад

      Wwwoooooow🌹🌹

    • @EthioYs
      @EthioYs Год назад

      ምንም ሳሰሩ 100ሺ ሳቶሺ ተቀበሉ. Claim instantly withdraw Payment proof. Make money online Ethiopia 2022

  • @hirutmesfin
    @hirutmesfin Год назад +86

    ዛሬ ገና የእውነት ሰርፕራይዝ አየሁ የእውነት ዘመናችሁ ይባረክ እንዲህ ለእነሱ ደስታ የደከማችሁም ከልብ ፍንቅል የሚያደርግ ደስታ ይስጣችሁ.....!

    • @aklilmulu2971
      @aklilmulu2971 Год назад +1

      አሼ መሌ ዘመንህ ሁሉ ያማረ የደመቀ ይሁንልህ ፈጣሪ አንተ ያላየውን ያላሰብከውን ፈጣሪ በማያልቀ ውእጅ እፍስ አድርጎ ይስጥህ ።እኔ አግብቻለሁ ወልጃለሁ ባለቤቴ ደግሞ በጣም በጣም ጎበዝ ፍቅር የሆነ ቤቱን አክባሪ ልጆቹን የሚወድ የእውነት ሠው የሚቀናብን ጥንዶች ነን እና ፈጣሪ ለሁሉም ሴት እህቶቼ የኔን አይነት ባል ፈጣሪ ይስጣችሁ ።እህቴም ፍቅራችሁ የወረት ሳይሆን የእውነት ሆኖ አብሮ ለማርጀት ያብቃችሁ ። የእውነት ፍቅራሁ የሰቀናል።እና አሼ መሌ አኛንም ሰርኘራይዝ አረገን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Год назад

      ዘመናችሁ ይባረክ???? ምንድነው የኛ ሰዎች ክኢመንት ስትፅፉ አታመዛዝኑም አሁን እነዚህ ያለ አቅማቸው ያለባህላቸው ለመቆደንያ ቢሰጡ እስዋ መስቀላችንን አሰዳቢ ጡትዋን ከፍታ ግማደ መስቀ?? ታይቶታል ጡት እኮ እሚታየው ነኝታ ቤት ነው ዛርኡ ህዝባችን እንሰሳ ሆነው ቂጣቸው ጡታቸው ውጭ!! ወገን የአባገ/ ኪዳንን ትምህርት ያዳምጡ!!!

    • @saramikaial4286
      @saramikaial4286 Год назад +1

      በእውነት ከልብ ዛሬ ገና ታገቢኛለሸ ውይ ዘፈን እውነተኛው ሰርፕራይዝ አየሁ ልቤ በሃሴት ተሞላ ደስ አለኝ የልጆ ጭንቀት አስጨንቆኝ ነበር በጣም ደስ ይላል ልዑል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ
      በዚህ ዝግጀት ላይ ተሳትፎ ያደረገ ሁሉ ነገሩ ሁሉም በእግዚአብሔር ዘንድ የተሟላ ይሁን እሸቱ
      ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ
      ይባርክህ ነዋይ ደበበ ረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ቤተሰቦችህን በሙሉ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ እናንተ ሁለት ጥንዶች እንኳን ደስ አላችሁ እሸቱ የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጸጋውን ሁሉ ያብዛልህ
      💛💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🥰

    • @hirutmesfin
      @hirutmesfin Год назад

      ቅናትት አናት ላይ ሲወጣ እንዲህ ነው የሚያደርግ ሰባቴ ጩሂ እና ይውጣልሽ....

  • @hanacell7451
    @hanacell7451 Год назад +126

    ኸረ እኛ ደሞ 10 ዓመት ሆነን ከተጋባን በፍቅረኝነት ደሞ 21 ሆነን እኔ የ8ንተኛ ክፍል እያለው ባለቤቴ ደሞ የ9 ክፍል ተማሪ እያለን ነው ፍቅር የጀመር ነው አሁን የሁለት ቆንጆዎች ልጆች እናትና አባት ሆነናል እግዚአብሔር
    ይመስገን

    • @amaamm2535
      @amaamm2535 Год назад +3

      ታድለሽ እኔም ከፍቅረኛየ ጋር የተገናኛንው 7ኛ ክፍል ነው አሁን 6አመታችን በሰላም እንድንገናኝ ዱአየ ነው አሁን ስደት ነኝ

    • @ሜና
      @ሜና Год назад +1

      God bless you both 🙏 ❤

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 Год назад +1

      ሽ አመት በፍቅር ኑሩ😍😍😍😍

    • @hanacell7451
      @hanacell7451 Год назад

      38 ዓመቴ ነው ምነው እድሜው አሳሰበሽ

    • @ሶልያና-ዀ4ጰ
      @ሶልያና-ዀ4ጰ Год назад

      ታድለሽ ፍቅራቹሁ ይጨምራላቹሁ ፈጣሪ

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea Год назад +38

    በጣም ነው ምያስደስት፡እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን ደሞ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ሲደጋገፉና ሲደሰቱ ሳዪ በጣም ደስ ይላኛል።

    • @brtelove4771
      @brtelove4771 Год назад +3

      ሲጀመር እናንተ ኤርትራዎች ፍቅር ናችሁ በስደት አለም ላይ አውቃችሆለሁ

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Год назад +78

    እኔስ ወላሂ እሼ በምታረገው ነገር ሁሉ በግርምት ልሞት ነው ቃል አጠሁልህ የኛ መልካም ሺ አመት ኑርልን ታስፈልገናለህ!

  • @tigisttg2705
    @tigisttg2705 Год назад +110

    😳ከ እኛ ሀገር ፌልም በተሻለ ልብ የሚሰቅል የቀለበት ፕሮግራም ❤ ንዋይ እዬ ክበር የኔ ሰው አክባሬ🙏

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Год назад +252

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን መልካም ፆም💞🙏💕እሼ መሌ እንወድሃለን በርታልን😍😍😍

  • @meseretasfaw8458
    @meseretasfaw8458 Год назад +21

    የሰው ደስታ የሚያስደስትህ እንደው ጌታዬ አደራውን ከፉህን ሀዘንህን አያሳየኝ የኢትዮጵያ ኩራት ልዩ ነህ🙏🙏

  • @bezayoutubechnal4270
    @bezayoutubechnal4270 Год назад +27

    እሼ መሌ የምር አምላክ የመረቀህ የኢትዮጵያን ስጦታ ነህ አንተን የዎለደች እናት በእናት ሃገራችን ሺሺሺሺአመት ትንገስ በርታልኝ እጊዛብሔር ይጠብቅህ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +200

    እንኳን ለታላቁ ፆም ገና በሰላም አደረሳችሁ ለአለማችሁ ለህዝባችን ሰላም ያድርግልን ንፁፍቅር ሁሌም አሸናፊነው ምላክ ይስጠን

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube Год назад +382

    አይ እሸቱ ገና ዛሬ በደልከን😀😀እኛ ሸቃሎች ምን ይዋጠን ማነዉ እንደኔ ሲስቁ የሚስቅ ሲያለቅሱ የሚያለቅስ 😍😍😱😱😱😢😢

    • @seadelove2442
      @seadelove2442 Год назад +5

      አረ እኔ አለሁልሺ🙈🤣😥

    • @HasanAli-jw5qi
      @HasanAli-jw5qi Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @atkletatklet3498
      @atkletatklet3498 Год назад +1

      ክክክክክክ አይዞን ለሁሉሞ ጊዜ አለው የኛም ቀን ይደርሳል

    • @ghfh93
      @ghfh93 Год назад

      እኔምአለሁልሽየኔውድእሽአላህአዲቀንይሳካልንይሆናል

    • @boudicell682
      @boudicell682 Год назад +1

      እኔም

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 Год назад +20

    ይሄ ልጅ (እሼ)አልተቻለም፡፡ ጌታ ይባርከዉ፡፡መልካም ትዳር ለተጋቢዎች፡፡ መልከም ስራ ለእሼ፡፡

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 Год назад +23

    አሹዬ በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያልታሰበ እንጀራ ቤትህ ይግባልህ።የተባረኩ ልጆች ልክ እንዳንተ ታዛዥ ዉለዱ።ድንቁና ስርቅርቅ ያለ አንጋፋዉ ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያክብርልን።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እሰከቤተሰቦችህ ይስጥህ።ሌላ ምለዉ ቃላት የለኝምም፣ያጥረኛልም!!!።🙏🙏🙏♥️

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Год назад +73

    ነዋይ በጣም መልካም ስብእና ያለዉ ሰዉ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @እሙነኝየሙጃዋ
    @እሙነኝየሙጃዋ Год назад +245

    ክርስቲያኖች እንኳን አደረሳችሁ
    ለገና ፆም⛪💛

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 Год назад +24

    የማላቅህ ባሌ እኔን የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ ስትፈልግ እሼጋ አድርገዉ አደራ ሰምተሀል 😂😂 የእዉነት በጣም ደስ ይላል በጣም

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    እሼ መልካም ሰው መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ🙏 የተከበርከው አርቲስት ነዋይ ደበበ እድሜና ጤናውን ሰላሙን አብዝቶ ይስጥህ🙏
    አንተ ታሪክ አዋቂ አገርህን ወዳድ ንግግር አዋቂ አንደበተ ዕርቱ እንዲሁም ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስት ነህ እረጅም እድሜ ኑርልን🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇷😃

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 Год назад +26

    😭😭😭😭😭😭ብዙ ሰው እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ይላሉ እኔ ግን እውነት እውነት እንደዛሬ አልቅሼ የማላቀው በአራቱ አቅጣጫ እምበዬ ፊቴን አጠበኝ ኡፍፍፍ እንደዚህ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ያድለን❤🙏

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 Год назад +286

    እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይሰጠን🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +12

    ለነዋይ እድሜ እና ጤናይስጥ ለፍቅረኞች ፍቅር ይስጥ!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    ማነው፣እደኔ፣ከሰውቤት፣ከግርድና፣ወቶ፣በቤቱ፣በሀገሩ፣መኖር፣የናፈቀው😭😭😭😭😭😭

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Год назад +80

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ነቢያት ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ሱባኤ ለሁላችቻ
    በስደት ያለን እግዚአብሔር ለሁላችንም የሰመረ ትዳር ይስገን
    ኤረ እሼ እኛንም ትድረናለህ 😁

  • @ኡምሉጀይ
    @ኡምሉጀይ Год назад +322

    እኔንም ማነው እደዚህ አዲርጎ የሚያስደስተኝ ከስደት የሚያወጣኝ ወይነህ ሀላሌ❤

  • @lulitgetachew1024
    @lulitgetachew1024 Год назад +2

    እሼ በእውነት ስላንተና አንተ ስለምትሰራቸው ስራዎች እራሱ አስተያየት ለመስጠትና ለማድነቅ እራሱ ቃላት ያጥረኛል ቃላቶች በሙሉ ያንሱብኛል ወይም ደግሞ ልፍስፍስ ይሆኑብኛል ማለትም ውስጤ የሚሰማኝን ነገር መግለጽ አይችሉም ብቻ አንተ ትለያለህ … ተባረክ

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Год назад +41

    በቅናት አለቀስኩ እንኳን ደስ አላችሁ እውነት ደስ ብሎኛል ውይይ አምላኬ አድለን ለእኛም የመዳም ቅመሞችም ይገባናል ፈጣሪ ይስጠን እውነት አሜን

  • @maronhaliy
    @maronhaliy Год назад +15

    ሁላቹም እድሜና ጤና ይስጠን አዘጋጆች ንዋይ ደበበ ልጆችህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ኢትዮጵያ

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 Год назад +47

    የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው ግን የልጁ ጭንቀት 🥰🥰 እሼ መሌ የኔ መልካም ❤

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад +1

      አባታችን ቅዱስ አብርሐም እና ቅድስት ሐና ትዳር በተቀደሰ የሚሆነዉ በነሱ ህይወት ላለ ነዉ እንጂ ለጭፈራ አይደለም እህት ጭፈራ ላይ የዉ የሰይጣን ነዉ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад

      አባታችን ቅዱስ አብርሐም እና ቅድስት ሐና ትዳር በተቀደሰ የሚሆነዉ በነሱ ህይወት ላለ ነዉ እንጂ ለጭፈራ አይደለም እህት ጭፈራ ላይ የዉ የሰይጣን ነዉ

  • @ayalayal1553
    @ayalayal1553 Год назад +58

    ፈጣሪ ሆይ አተ ምን ይሳንሀል ለኛም ለስደተኛች ፈጣሪዉን የሚፈራ ባል ስጠን የመዳም ቅመምች አሜን በሉ እስኪ 👏👏

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር Год назад +43

    እሼ መሌ የሱስ ጎጆ አሞላህለት ያንተስ ማን አሞልቶልህ ይሆን መታደል ነዉ እኛንም ላኪልኝ ከሚለን ወንድ አዉጥቶ ነይ ሁሉ ሙሉ ነዉ ግቢ ሀገርሺ የሚል ባል ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች

  • @A-900.
    @A-900. Год назад +106

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያስቀና ነው አላህ ሆይ ካንተ የሆነ ያልታሰበ ደስታ ሰጠን 😭😭😭

  • @iumueleham6693
    @iumueleham6693 Год назад +10

    አንዳድ ጊዜ ከመከፋትም በላይ ደስታ ያስለቅሳል ትንሽ ጥሩ ላይ አልነበርንም ሲል ሰግቼ ነበር " ለካ እውነተኛ ፍቅር አለ"

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ 8 месяцев назад

      በጣም ተሰማ አለ መቁረጥ ካሰብንበት ያደርሳል😢😢 ደምሪኝኝ

  • @tube8677
    @tube8677 Год назад +47

    ማነው እንደኔ እንባውን መቆጣጠር ያቃተው እሼ መልካም ሰው ሁልግዜም መልካሞ ቀንይሁንልህ እሼ 🌹🌹🌹

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Год назад +15

    ከአገር እስከ ግለሰብ ከክርስትና እስከ እስልምና ከሕጻናት እስከ ሽምግልና ኢትዮጵያ በአንተ ተደሰትች። አሼ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው ። ስምንና ዝናን ክብርንና ማስተዋልን ከሚያጠለሽ ክፉ ሁሉ ትጠበቅ ዘንድ ክርስቶስ ማስተዋሉንና እውቀቱን ያብዛልህ!!!

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +97

    የማዳም ቅመሞች እናንተንም ለሀገራችሁ አብቅቷችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለው ሰው ጋር መልክና ጥቅምን ብሎ ሳይሆን ማንነታችሁን ወዶ የሚቀርብ ሰው ይስጣቹ👍🙏

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Год назад +5

    ፍቅር የሚባለው ሰም የአንሰዋል እንድ ፍቅር የሚጣፍጥ ነገር ምን አለ።ነዋይ ትልቅ ሰው አንደበተ ጣፋጭ ዘመናቸው ይባረክ 💚💛❤️

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Год назад +41

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Год назад +64

    ዋው ደስ ስትሉ መልካም ጋብቻ ውዶቼ
    እሼ ምርቃን አለቀብኝ እመብርሃን ከክፉ
    ሁሉ ትጠብቅህ ።

  • @enanu7590
    @enanu7590 Год назад +30

    በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፈጣሪ የፍቅር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-qs1pv5
    @user-qs1pv5 Год назад +7

    እሼ ምርጥ የሰው ልክ እድሜህን ያርዝምልህ ትዳርህ ይባረክ ደስታን የሰጠህ ላንተም ቤትህ ደስታ ይሙላ

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Год назад +7

    እሼ አንተ የደሃ እንባን የምታብስ ሰንቱን እናንሳው በዚህ እድሜህ እግዚአብሔር መረጠህ መታደል ነው አይምሮህ ሁሌ በደስታ እነድትኖር የዘላለም ምኞቴ ነው ወልዳችሁ በልጆቻችሁ እንድትደሰቱ ያርጋችሁ👏

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Год назад +29

    እንኳን ደስ አላችሁ፡እዉነተኛ አፍቃሪ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ያዲለን እሼ እናመሰግናለን እኔ በጉጉት ነበር የጠበኩት!!

  • @hik-s9r
    @hik-s9r Год назад +4

    ነባ ብራዘር በጣም ደስ ይላል ።
    እሼ ይመችህ
    ቃል እንደገባኸው ፀጉሬን አስተክልልኝ😭
    ሼር 👌

  • @mahdersolomon4875
    @mahdersolomon4875 Год назад +1

    እሸቱ ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም ጭንቀት በህይወትክ አይምጣ የሠውን ሀሳብ እንደምታቀል በልብህ ያለ ሀሳብ ይፀምልህ Big respect 👍👍👍👍

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Год назад +37

    ዋው የአሹ መልካምነት ወተረ የለውም ድንቅ ኢቶጵያ ሺ አመት ኑሪልን ወንድማች
    የሀግሬ ልጆች ፈጣረ ከክፈ ይጠብቃችሁ ለኛም ከስደት መልስ እድህ አይነት ሰረፕራይስ።።።።

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 Год назад +17

    እንዲህ አይነት ደስታ ለሀገሬ ልጆች ሁሉ ያድላችሁ

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 Год назад +6

    ይሄ RUclips Chanel ፍቅርን ሰባኪ አንድነት አጠናካሪ ምርጥ ቻናል እሼ ወንድማችን ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይባርክልህ

  • @taysendearmom1144
    @taysendearmom1144 Год назад +4

    እረ እሼ እንዳንተ አይነት መልካም ሠው የለም የምር ምርጥ ኢትዮጲያዊ አላየንም ፈጣሪ ያልታሠበ ሀብት ይስጥህ ተባረክ!!

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምረው ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ አድጉ ልያችሁ እሽዬ እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንሕ ይባርክልሕ 💚💛❤👌

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад +4

    አሹዬ በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያልታሰበ እንጀራ ቤትህ ይግባልህ።የተባረኩ ልጆች ልክ እንዳንተ ታዛዥ ዉለዱ።ድንቁና ስርቅርቅ ያለ አንጋፋዉ ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያክብርልን።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እሰከቤተሰቦችህ ይስጥህ።ሌላ ምለዉ ቃላት የለኝምም፣ያጥረኛልም i love you neway more respect

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዋውውው እኔ እደዚህ አልጠበቁም ነበር ልዩ ነው እሼ እናም የዶንኪ ይቱብ አባላት በሞላ እኔ ለናት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ሙሽሮቹም ያብረሀም ና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @birtukan9987
    @birtukan9987 Год назад +3

    እጅግ በጣም ሩህሩህ እንደሆንክ በእጆቼ እጣቶች ብቻ ሳይሆን በእግሮቼም እጣቶች እፍርማለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳተ ደግ እርቲስት የለም እግዚአብሔር እስከ ባለቤትህ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ ነገር ግን እሽ አብሮህ እሚሰራ ነውልጁ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ጽዮንና ነብዩ በእውነት አብሬ ነው ያለቀስኩ😭😭😭😭 የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያጽናላችሁ እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ አርቲስት ነዋይ ደበበ ሰው አክባሪ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Год назад +48

    አሼ አስብበት ከስደት ስመለስ እንደዚ ነው ሰርፕራይዝ ምታረገኝ ባልየውንም ካንተ😂😂 ለአጃቢ አታስብ የስራ ባልደረቦቼ የመዳም ቅመሞች አሉ 😍😂

  • @robel8118
    @robel8118 Год назад +6

    እሼ ምን እንደምልህ ቃላት አጠረኝ አስለቀሳችሁኝ በደስታ ትልልቅ ሰርፕራይዝ የታየበት ብቻ ሺ አመት በደስታ እና በጤና ኑርልኝ እሽዬ እንድ ሰው አይደለህም አስር ሰው ነህ ሙሽሮቹንም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tihtenanigusse6141
    @tihtenanigusse6141 Год назад +4

    እሼ የኔ ወንድም የሰው ደስታ ሚያስደስትህ አንተ የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ ነህ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    እደት እዳለቀስኩ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሲያለቅሱ የሚያለቅስ ሲስቁ የሚስቅ ልብ ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ መብሩክ

    • @መክያቢንትአወል
      @መክያቢንትአወል Год назад

      እኔም ወላሂ

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Год назад

      ሳህ ወላ ነገሩ ባይገባኝም ካለቀሱ አለቅሳለሁ ከሳቁ እስቃለሁ በራሴ የምገርመው ግን ምክንያቱ ሳይገባኝ ነው የማለቅሰው

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Год назад

      እሸቱ ግን እኔ በጣም ከመሳሳቴ አንፃር እፈራልሀሐለሁ

  • @bdbd4713
    @bdbd4713 Год назад +10

    በደስታ አለቀስኩ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርከው ሁሉላችንም መልካም የትዳር ጓደኛ ይስጠን 🙏🙏🙏 ዋው 🥰🥰🥂🍾እሼ ፈጣሪ መልካም ነገር ይስጥክ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Год назад +8

    አቤት ደስ ሲል የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃቹሁ

  • @tadelelemma2103
    @tadelelemma2103 Год назад +1

    በእውነት እሼ ያንተን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር እያለቀስኩ ነው የማየው ከመደሰቴ ብዛት የምር ፈጣሪ ጥበቡን ሁሉ ጨምሮ ይስጥህ አንተ በቃ ትለያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Год назад +10

    ደስ የሚልሉ ጥንዶች 🎉🎉🎉እረጂም እድሜ ለንዋይ ደበብ 🙏🙏🙏እሸ ምርጥ ነህ ሁሌም❤️❤️❤️

  • @atm5614
    @atm5614 Год назад +21

    እንደነዚህ አይነት እድለኛ ሰው የለም!!! እሼ ሰርግ እኮ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ይስጥህ!!! ❤️👏👏👏

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад +39

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ

  • @balehhaney3271
    @balehhaney3271 Год назад +16

    ምን ብየ ልኮሙት ቃል ኣጣሁላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ መንፈሳዊ ቅናት ቀንቻሎህ የኔ ዉድ ፍቅሬ የት ነህ

  • @sali4168
    @sali4168 Год назад +11

    አሼ በህይወቴ አ3ንደአንተ አይነት ሰው በዚህ ዘመን ይኖራል ብየ አላስብም ነበር አንተን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ የምትመኘውን ሁሉ ይሙላለህ ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏😍

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +5

    ወይኔ በእንባ ጨረስኩት እመቤቴ ከእናንተጋ ትሁን የኔማር ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል እሼ ተባረክልኝ ንዋይ ሰው አክባሪ ተባረክልኝ እፍፍ😍😍

  • @stavrosdelaportas1025
    @stavrosdelaportas1025 Год назад +9

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ best ዩትዩበር እሼ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ በርታልን

  • @bettytshome4873
    @bettytshome4873 Год назад +2

    አሺ ተባረክ ሺ አመት ኑርልን ። ጋሽ ነዋይ እግዛቤር ያክብርልን

  • @mahidan4881
    @mahidan4881 Год назад +5

    አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ለሰው ደስታ እንዲህ መልፋት ቅንነት እና አስተዋይነት ነው የላጤውን መሪ ትዳር ውስጥ ዘው አረከው በጣም ደስ ይላል

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v Год назад +40

    እሼ እኔንም እንዲህ መዳር አለብህ
    😂😂😂 ባሉንም ፈልገህ የምር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ Год назад

      🙈😁😁😁ፈልጎ

    • @ועח
      @ועח Год назад

      ምህረት ግርማ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏🇪🇷

    • @sarass2644
      @sarass2644 Год назад

      😆😆😆😆😆 ያርግልሽ

    • @bdbd4713
      @bdbd4713 Год назад

      😂😂😂😂

    • @Merci-m8v
      @Merci-m8v Год назад

      ለምን ትስቃላችሁ😂 የምሬን ነው እሼ የምለውን ማድረግ አለበት✊✊

  • @selenatlencha4701
    @selenatlencha4701 Год назад +9

    ህይወታችሁ በፍቅር ይከበብ 🙏 😍😍
    እሼ ዘመንህ በሙሉ በመልካም ከፍታና በፍቅር ይድመቅልህ ለአለም ሁሉ የምታበራ እንቁ ያድርግህ አቦ!🙏🙏🙏❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +6

    ወይኔ እደት ደስ እደምትሉ ደጋግሜ ነው ያየሁት🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ🥰🥰

  • @nigistbogale8834
    @nigistbogale8834 Год назад +9

    እሼ የመልካሞች መልካም የኢትዮጲያ ዕንቁ ልጅ ❤️ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🏻

  • @abmmtku
    @abmmtku Год назад +7

    ታምር መሥራቱ የማያልቅብህ ልጅ ነህ። ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @abitube1052
    @abitube1052 Год назад +5

    ንዋይ ደበበ በጣም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠን በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 Год назад

    እሼ ከእይምሮ በላይ የሆነ ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው በዚህ የወጣትነት ዕድሜህ ርኅራሄህ :ደግነትህ :ለጋስነትህ :ልዩ ነው ረዥም እድሜ ከጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም ከአገረ አሜሪካ ነው
    ተባረክ እንዲሁ ለበረከት ሁን!!

  • @mekditube7654
    @mekditube7654 Год назад +4

    በጣም ያስቀናሉ ለሁላችንም ታማኝ አፍቃሪ ይስጠን ዋውው በጉጉት ስጠብቅ ነበር መልካም ጋብቻ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Год назад +4

    አሼ እኮ የሰው ዴስታ እሚያስዴስትህ ነህ ሙሽሮቹ ፍቅራችሁን እሰከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ ❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад +8

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በእውነት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እሼ ና አንጋፋው አርቲስት ነዋይ ደበበ በሰው ደስታ አክብረህ ስለተገኘ ፈጣሪ ያክብርህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Год назад

    ክክክክ እንዴት ደስ እንዳለኝ የልጆቹ ደስታ ነዋይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን ። ብቻ እድሜ ይስጠንጂ እሼ መሌ ገና ብዙ ያሳየናል

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ

    እሼ አንተን አይቶ አለማድነቅ አለመውደድ የእውነት ንፊግነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv Год назад +27

    ቅመሞችየ እኛንም ከስደት መልስ መልካም ትዳር አላህ ይስጠን❤❤❤

  • @saraabate2377
    @saraabate2377 Год назад +11

    ምናለ ለአንድ ቀን እንኮን እኛ ስደተኞች እዲህ ተደስተን ብንሞት

  • @Ahmed-wj9rz
    @Ahmed-wj9rz Год назад +2

    እሽቱ ረጅም እድሜ ከጤና እና ከ ስላም ጋር አመኝ ል ሀለሁ! የጥሩ ሰራህን ዋጋ አብዝቶ ይክፈልህ!

  • @destaalemu4666
    @destaalemu4666 Год назад +11

    እግዚአብሔር መስገን በጣም ደስ ይላል በእውነት ❤❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @አለሀምዱሊላ-ኀ9ኸ
    @አለሀምዱሊላ-ኀ9ኸ Год назад +6

    እደኔ ያለቀሰ አለ😥😥ደስ ሲሉ በአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘😘

  • @zelalemabera3967
    @zelalemabera3967 Год назад +8

    አንድ ሰው Subscribe የሚያደረገው አንዴ ብቻ ባይሆን ኖሮ 10M እና ካዛ በላይ subscribe ከሚያደርጉ ሰዋች መካከል አንዱ እኔ ነኝ keep up bro and your team 🤞🤞👏👏👏 ❤️❤️

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Год назад +1

    በጣም ነው ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ፕሮግራምነው ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ እሼ መሌ የተባረካችሁ ዶንክ ዮቲዮቦች

  • @aeeazz7165
    @aeeazz7165 Год назад +4

    አቤት መታደል ፈጣሪ በደስታ ያኑራቹህ እሼ መሌ ግን ልባችን በታተከዉ😌

  • @heritube7927
    @heritube7927 Год назад +13

    ሙሽራዋ መቅደስ ፀጋዬን የመሰለችው በላይክ ያሳውቀኝ ታምራራቹህ እንኻን ደስ አላቹህ እሼ ትለያለህ

  • @ami-om2sk
    @ami-om2sk Год назад +5

    ነባዬ በጣም ደስ ብሎኛል የበረከት ትዳር ይሁንላቹ ተባረኩ🎉🎉🙏🙏🙏እሼ በብዙ ፍቅር አከብርሀለሁ🙏🙏

  • @zola_man
    @zola_man Год назад +3

    ኧረ ንዝረት የሆነ ሰርፕራይዝ ነው 👌👌እሼ እንዲሁም ከጀርባው ያላቹ ሰዎች ምስጋና ይገባቸዋል👏👏👏 ነባ የላጤ ድምቀት እንኳን ደስ አለህ