🛑 ስውሯ ማርያም ገዳም አባቶች ተቆጥተዋል !!! የመጨረሻ ማስጥንቀቂያ ሰተዋል 🛑 ለሮሚ የባህል ምግብ ቤት ፔጅ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Комментарии • 250

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw 19 дней назад +5

    የስውሯ እመቤት ሆይ ህይወቴ ጨልሞብኛል ልቤ ተጨናንቋል ና በስውር መጥተሺ ችግሬን ፍችልኝ😢😢😢ተጨንቄአለሁ እባክሺን ጭቀቴን አስወግጅልኝ

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv Месяц назад +42

    እናቴ እመቤቴ ስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም እንቆቅልሽ የሆነብኝን ነገር ፍችልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Месяц назад +21

    እናቴ ስዉሯ ማረያም ከሞት ወደህይወት ቀይራልኛለች ክብርና ምስጋና ይገባሻል ጠላት ይንጫጫ እኛም ወደጅሽ እንመጣለን የስዉሯ ማሪያም ደጅሽ ናፈቀኝ

  • @mairegdan1096
    @mairegdan1096 Месяц назад +9

    እናቴ ስውሯ ማርያም እንባክሽ ፈተና የሆነውን ነገር ፍቺልኝ እና ሰላም ስጭኝ የኔ እረፍት የኔ መሸሸጊያ

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n Месяц назад +8

    ልቦና ይሥጣት እመቤቴ ለኔ ድንቅ ነገር አድርጋልኛለች ለሁሉም ትድረሥአሜን

  • @MisganawTsega-u3f
    @MisganawTsega-u3f 20 дней назад +3

    እመቤቴ ማርያም ቆጠሮየን ፍችልኝ ለደጂሽ አብቂኝ እብረሀን

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k Месяц назад +17

    ክበር ምስጋና ለእናቴ ስውሯ ማርያም 🙏🙏🙏

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k Месяц назад +11

    አይተነዋል አባታችን ክበር ምስጋና ለእናቴ ስውሯ ማርያም 🙏🙏🙏

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 23 дня назад +4

    እናቴ ሰውሯ ማርያም እኔ የተጨነቅሑት ነገር ስላለ አንች ፍችልኝና ለደጅሽ አብቂኝ ። 8:27 8:31

  • @EdenSitota
    @EdenSitota Месяц назад +5

    አመቤቴ ስውሯ ማርያም ከነቤተሰቤ ጠብቂኝ የልጄ የኃይለሩፋዔል ሀሣቡን ሁሉ ከፍፃሜ ካደረሽለት ለክብርሽ መግለጫ የተሣልኩትን ለማስገባት አብቂኝ አሜን በፀሎታችሁ እርዱኝ

  • @KhalifaAmer-du8bv
    @KhalifaAmer-du8bv Месяц назад +16

    እናቴ ግራ የገባኝ የተስወረብኝን እባክሽ እናቴ ፍችልኝ በቃ በይኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Месяц назад +8

    እመቤቴ ስውሯ ቅድስት ድንግልማርያም እንቆቅልሼን ፈተሽልኛልና ክብር ምስጋና ይድረስሽ መጭረሻውን አሳምሪልኝ

  • @kassahung.selassiemeshesha8194
    @kassahung.selassiemeshesha8194 27 дней назад +3

    እመቤታችን ቅድት ድንግል ማርያም ታበርታችሁ
    ርኩስ መንፈስ በስላሴዎቸ ይገሰፅ አሜን

    • @user-zv1yw4vq1c
      @user-zv1yw4vq1c 19 дней назад

      ዝም በል ሌቦች ስላሴዎች ያዋርዳቹ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Месяц назад +8

    እናቴ እመቤቴ የሆነዉን አስቢ ያስብኩትን አሳኪልኝ ለደጂሺ ያብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ ልቦና ይስጣት😢😢😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Месяц назад +2

    እመቤታችን ስውሯ ማርያም እናቴን ማሩልኝ የኔ እናት እባክሽን ስእለቴን ሙይልኝ ድንግል አዛኝት ለኛም ፈውሽልን ከታሰረችበት ፍቻት ታአምርሽን እንጠብቃለን

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Месяц назад +2

    እመቤቴ ማርያም ብዙዝግትያለብኝነኝ ስውሮማሪያም ዝናሽንሰምቻለሁየተዘጋብኝን ለወንድሜም ለህቶቼም የተሰወረውን የቤታችን እንቆቅልሽ ፈተሽ ለደጅሽ ለስለትሽ አብቂኝ ወለተፃድቅብላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x 9 дней назад

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን
    ይቅርታየትነው ሐገሩንገሩኝበእግዚአብሄር። ሥምእጠይቃችዃለሁ

  • @user-fw5zl8hz5y
    @user-fw5zl8hz5y 27 дней назад +3

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም ሁለት መንታ ልጅ ስጭኝ ስለትሽን አስገባለሁ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 6 дней назад

      አሜን ለእኔም ትሰጠኝ ጤነኛ 👨‍👩‍👦‍👦

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Месяц назад +6

    እናቴ የስውሯ ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ አሜን 🙏❤🙏

  • @user-ox7sd4mv1s
    @user-ox7sd4mv1s 29 дней назад +1

    እናቴ ሰውሯ ማርያም በጣም በሒወቴ የከበደኝን ነገር ጠይቄሽ ወደቤቴ መተሽ አረጋግተሽኛል እና ክብር ይግባሽ ፍፃሜው አምሮልኝ ለስለትሽ ለምስክር አብቂኝ አደራ🙏

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 Месяц назад +6

    አረ ማንን እንመን ግራ ገባን ሮሚን ወይስ የጉዞ አዘጋጅዋን ስውሯ ማርያም ትፍታው

    • @melatbedan2637
      @melatbedan2637 21 день назад

      እረ እሮሚ ንፁህ ናት ጊዜ ይፈታዋል

  • @eteneshagete6014
    @eteneshagete6014 Месяц назад +2

    እናቴ እመቤቴ ስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም እንቆቅልሽ የሆነብኝን የእኔንም የባለቤቴንም ነገር ፍችልኝለደጅሽ አብቂን ወለተ መስቀል እና ወልደ ዮሀንስን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 22 дня назад +1

    ስውር ማርያም እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ❤❤

  • @user-re2cd4gc1s
    @user-re2cd4gc1s Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ።

  • @tirsitlegesse8360
    @tirsitlegesse8360 26 дней назад +2

    ሮሚ ትክክለኛ ምእመን ነች እውነት ይውጣ ምእመናን በትክክለኛው የቤተክርስቲያኑ አካውንት ብር ያስገባ የሚሰበሰበው ገንዘብ ኦዲት ይደረግ ቤተክርስቲያን በተወሰኑ በተደራጁ ሰዎቸ አትዘረፍ ነው ያለችው ምነዉ ሌላ ገዳም እንደዚሕ አይነት ሕግ አይተንም ሰምተንም አናቅም ለምሳሌ ከጉዞ ማሕበሩ በስተቀር ወደ ገዳምዋ መምጣት አይቻልም ብለው ሲያዉጁ እዛው ደጇ ላይ ቆሜ በጆሮዬ ሰምቻለሁ ይሕ መን ማለት ነው ሌላው ደግሞ ከተፈቀደላቸው ሰዎች በስተቀር የገዳምዋን ተአምር ማንም ቀርጾ ማስተዋወቅ አይችልም ማለትስ ምን ማለት ነው በዛላይ ቄደር ለመጠመቅ 500ብር ማስከፈልስ ምን ይሉታል እኔ ለምሳሌ ለንሰሀና ለቄዲር ጥምቀት 980ብር አስከፍለውኛል በስውርዋ ገዳም የተደራጁ ዘራፊዎች አሉ እመቤቴ በራስዋ ግዜ ቤቷን ታጽዳ አሜን

  • @user-ex8dl6ex7j
    @user-ex8dl6ex7j 20 дней назад

    እናታችን ድግል ማሪያም ፍቅሯ ይደርብን ለደጇ ታብቃኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ወዳ አይደለም

  • @AgegnewAlamrew-hz6uw
    @AgegnewAlamrew-hz6uw 17 дней назад

    ስውሯ ቅድስት ማሪያም የተሰወረብኝን ነገር ሁሉ አችታውቂዋለሽና አች ፍችልኝ የታመመውን ልጀ ወልደ ማሪያምን ልጅሽን ከህመሙ ፈውሽልኝ ስል እማፀንሻለሁ እናቴ መባሽን አስገባለሁ ፀበል ወይም እምነት ካላችሁ እባካችሁ ስለእናታችን ብላችሁ አካፍሉኝ

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 26 дней назад +1

    እመቤቴ እናቴ እንደበደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትሽ የልቤን መሻት ሙይልኝ መጥቸ ከደጅሸ ልምስክር

  • @Gadisabikla
    @Gadisabikla 21 день назад +1

    ያለውበትን እናቴ አንቺ ተቃለሽ ለዳጅሽ አብቅኝ ድንግል ማርያም

  • @user-rx7qr5sv6e
    @user-rx7qr5sv6e 22 дня назад +1

    እመ ቤት የውስጤን ችግር እሳታውቀዋለች ለደቻአብቅታኝ ለሰክርነት እድታበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው የምኖረው እህተማርያም እያለችሁ በጸሎት አስቡኝ ከሚያስጨንቀኝ ትድረስልሺ በሎም እናቴ ሰውራ ማርያም አቺ ታምርሺን አሳይኝ እናቴ

  • @Saedahkhalde
    @Saedahkhalde Месяц назад +1

    ስውሯማርያም. እኔንም ለምስክረት አብቂኝእናቴ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i Месяц назад +1

    እመቤቴ የስውራ ወላሊተ አምላክ የኔ ሙርኩዝ የኔ እሩሩህ ምልጃሽ አይለየን እነሱንም ይቅር ይበላችሁ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Месяц назад +1

    ሰሚ በእለቱ ወይናምባ ገብርኤል አለ በተሰጠው ቃል ኪዳን ተአምረኛ ድንቅ ድንቅ ተዓምር የሚሰራ ሰው የሚፈልግ ልጆቹን የሚፈልግ እባካችሁ እየሄዳችሀ ተዓምሩን ድንቅ ስራውን መስክሩ መቋሚያ ተዘቅዝቆ ፀሎት የሚደረግበት ቦታ ቦታው መንዝ ውስጥ ዘብር ገብርኤልን ወገሬን አልፎ ይገኛል
    ላላደርግልህ ላልምርህ ደጅህ አላስረግጥህም የተባለለት ገዳም ነው

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo Месяц назад +1

    እናንተ አባቶቼ እና እህቴ አፀደማርያም በርቱ ፈተና የሌለው ክርስትና የለም እናቴስዉሯማርያምለምስክርነትአብቂኝ አዎ በቦታው ተገኝቼ ብዙ ምስክርነት በእንባእየታጀበ አይቻለሁ የሚጠራጠር ካለ ቤተክርስቲያኑም አልፈረሰምሐምሌ14 እዚያነበርኩ ሂዱናዳኑ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j Месяц назад

    እመቤቴ ቅድስት ስዉሯ ማርያም እባክሽ እናቴን ማሪልኝ ባእድ ሀገር ሆኜ ስለናቴ ተጨንቄያለሁ እናቴ ወለቱ ገብረ ሚካኤል እኔም ወለተ ስላሴ በጸሎት አስቡን እናቴን ለደጅሽ አብቂልኝ😢😢

  • @menbertibebu3898
    @menbertibebu3898 Месяц назад +1

    ክብር ምስጋና ለእናቴ ሰውሯ ማርያም ተደረጎልናል

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo Месяц назад +1

    😢😢😢😢እናቴ እመብርኃንዬ አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ እናቴ ሩህሩኋ እናቴ ለደጅሽ አብቂን🙏🙏🙏

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልል እሰይ ከያለንበት ትሰብስበን እናቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይገባታል አሜን

  • @eniye-mt6ky
    @eniye-mt6ky 28 дней назад

    እናቴ ስውሯ ማርያም እለምንሽአለው ድረሽልኝ አሜን

  • @WagayeArage
    @WagayeArage Месяц назад

    እመብርሀን ድንግል አንች በህይወቴ የተሰወረብኝን በረከቴን አንች ግለጭልኝ የኔ እናት ለደጅሽ ለምስጋና አብቂኝ አሜን አሜን❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Месяц назад +8

    እመቤቴ ልቦና ትስጣት ለህታችን የእውነት ግራ አጋባችን እመቤቴ የስውሯ ማርያም እውነቱን ትግለፀው ግን ወገኖቼ ብር የሚልኩትን ሰወች እሪሲት ከነ ክርስትና ስማቸዉ አድርጋችሁ ቴሌ ግራም ላይ ወይንም fb ላይ ብትለቁት ባይ ነኝ ሰው በጣም ስለተወዛገበና ግራ ስለተጋባ ለመላክ ፈልገው ብዙ ሰወች እጃቸውን እየሰበሰቡ ነው ያንን ሲያዩ ግራ የተጋቡት ይረጋጋሉ ይህ የኔ የታናሽ እህታችሁ ሀሳብ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ገስፁኝ እገሰፃለሁ 🙏

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Месяц назад

      Tekekele

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 Месяц назад

      አዎ የገባውን በግልፅ በሪሲት አድርጉት

  • @simretteshome8190
    @simretteshome8190 28 дней назад

    ስዉሯ ማሪያም የኔንም ልቦናየን አነሳስተሽ ለደጅሽ አብቂኝ ስምረተ ሚካኤል ነኝ ፀልዩልኝ

  • @metenmaru2839
    @metenmaru2839 Месяц назад

    ስውሯ ማርያም እናቴ እውነቴን አውጭልኝ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ እንቆቅልሼን ፍቺልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @fuy6975
    @fuy6975 Месяц назад +1

    እመ አምላክ ልቦና ትስጥልን ለኹላችሁም

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha8548 Месяц назад +1

    ክብር ለድግል ማርያም❤❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Месяц назад

    ስውሯ ማርያም ልብ ስታት ለይቅርታ ደጇ ታምጣት አሳይን ታአምርሽን አሳይን ለሚያምኑትም ለማያምኑትም ሞቶ የተነሳ እግዚአብሔርን እረሳ ልብ ይስጣት እኛ ስውሯ ማርያምን እናምናለን እስከለተ ሞታችን🙏🙏🙏🙏

  • @jacklilhailu3073
    @jacklilhailu3073 Месяц назад

    እመቤቴ ማስተዋልን ትስጣት :: ድንግል ማርያም ታሪክ የቀየረችልኝ እናት ነች:: አጋንንት መጠቀሚያ እያደረጋት ስለሆነ ነው::

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 Месяц назад +1

    Enate siwurua maryam ene bekirb hejalew haylegna demanes neberebign,yrmenfes wugiya nberebign yihew dejiwua regiche yihew slm agigniche bedesta alew kibir yigbat ye suwurua enate fikirishin chemirilign.ena emebetachin betam kirb yehonechibet bota ena wediyaw mels yemisetibet new ye suwurua maryam dejewa betam yeminafek new hulachihum hedachu erefubat liyu enat new yalechin ❤❤❤❤❤❤❤ digami ledejish abikign weladite amlak

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug Месяц назад

    ስውራማርያም እናቴ የዛሪየወር ኩላሊቴንያመኝነበርና ስእለአዲኖዋን ሆደንሳሻሸው ማርያምን ወዳውነው የተሻለኝ ማርያምን እረፍትሰጥታኛለች አመስግኑልኝ ስውር እናት አሁንም ብዙ ጥያቄአለ እሱንም እንዲትፍታልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶውቸ ስውር ማርያም የተዘጋውንበር እስትፍታልኝ አሜን

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Месяц назад

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለስውራ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለአባቶቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Месяц назад

    ክብር ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 28 дней назад

    እመብርሃን በስውር የጠየኩሸን ፈፅሚልኝ 🙏🙏🙏

  • @enatedegelmariyam54
    @enatedegelmariyam54 26 дней назад

    Enateeeeeee suwara mariyam melsi ye gegnewu besh Enateeeee
    Kafe kefi Aregeshelhu Ewodeshelen🥰🥰🙏
    Are Ate telhu tesmamu😢❤ sewura mariyam yehulachenm nate🙏🥰🥰👏

  • @astersolomon6781
    @astersolomon6781 Месяц назад

    አሜን እመአምላክ እናቴ ከእኔ ጋር ሁኚ ለደጅሽ ያብቃኝ፡፡

  • @frefre8352
    @frefre8352 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ. ማርያም ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርምሥጋና. የፈጣሬ. እናት

  • @MazaKasahun
    @MazaKasahun 24 дня назад

    የስውሯ ማሪያም እባክሽ የለመኩሽን አድሪጌልኝ እና ለምስክርነት አብቂኝ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Месяц назад +1

    Amen amen amen amen amen 🙏

  • @TesfaTesfanesh
    @TesfaTesfanesh Месяц назад +1

    እመቤቴ በስውር መተሽ ችግሬን ፍችልኝ

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege 27 дней назад

    ክብር ለቅድስት ድንግልማሪያም ይድረሳት አባቶቸ የምር አትዘኑ ሰይፍ የሚነሱ በሰይፍያልቃሉ አደል እማባለው ለጣላት አትጨነቁ እሷለራሱ ሌላእምነት ልትሆን ትችላለች አሳቢ አሳቢ እሚያጫውታቸው ሥራቸውን ለመስራትነው እህታችንም በርች

  • @esanemuade8025
    @esanemuade8025 Месяц назад

    ስውሯ ማርያም እናቴ ብዙ ነገር ያደረገችልኝ፣ያዳነችኝ እመብርሃን ለሁላችን ትድረስልን..። እኔ ሳቃት ስውሯን ባዶ መሬት ሆና እዚጋ ቤተክርስቲያን ሊሰራ ነው ሲባል ነው፤። አሁን የምናይበት ደረጃ ላይ ደርሷል። አባቶችም አጸደም ስራችሁን ቀጥሉ። በርቱ!!!!

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Месяц назад

    እረ ልቦና ይስጥልን ስውሩዋ ማርያም በጣም ሰሚ ነች ሕዝብ እየዳነ ከጭንቀ ቱ አየተገላገለ ነው እኔ አሁን በዚህ 3ቀን የሆነልኝ አንኩአን ታላቅ ታምር ነው አለቀ አበቃ ያልኩት ስራዬ ክብርና ውዳሴ ለድንግል ማርያም (ስውሩዋ ማርያም )ጭንቀቴ አይታ ስጠራት ደርሳ ይሄው አሁን በሥራዬ ላይ ነው ያልሁት ጭራሽ ደሞዝም ተጨምሮልኝ

  • @user-gb9bg8hx8v
    @user-gb9bg8hx8v 27 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SeneduKetema
    @SeneduKetema Месяц назад

    ልብ ይስጣት ወደእራሷ የመልሳት እናቴ ስውሯ ማርያም ሀፃተኛዋን ልጅሽን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @MesiYasin
    @MesiYasin Месяц назад +1

    እናቴ ሥውሯ ማርያም ለደሽ ያብቃኝ የለመኩሽን የነገርኩሽን የልቤን ታቂያለሽ አንች ፈውሽኝ እናቴ ሥውሯ በስውር የጠየኩሽን መልሽልኝ

  • @MistreMichael
    @MistreMichael Месяц назад

    እናቴ ስውሯ ማርያም እባክሽን ለደጂሽ አብቂኝ ቋጠሮዬን ፍች

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Месяц назад +16

    እረ አባቶቻችን ዝም በሏት እኔ ከሰኔ 16-ሰኔ 23 2016 ቆይቼ ለሁለት አመት በደላላ የቤት አጋዝ አልቀጥርም ብዬ ደጇ ደርሼ ስመለስ በ3ኛው ቀን ምን የመሰለች አጋዥ ያለደላላ እንደምፈልገው ሰጤችኝ አፄ ስለ እናንተ እኔ ምስክርነኝ የምትሸፍኚው እራሱ በቅርብ ቀን አካባቢ እንጂ ትታዪ ነበር አፄ አይዙችሁ አፀደማሪያም እንመጣለን እንመጣለን አባቶቻችን እንወዳችኋለሁ አፀደ እኔ ከመጀመሪያው ተከታትዬአችሁለሁ ሰው እየበዛ ሲመጣ ፈርቼ ነበር አንድ ቀን ደውዬ ውይ የበሶ እምነት ሊያልቅብን ነው በቃ ስልሽ እረ በስመአም በይ አልሽኝ እማዬ ናፍቃኛለች መቼም ድህነቷ አጠፋም የማንም ፀሎት አያስፈልጋችሁም እሷ እናቴ አለችላችሁ ምንም አይመጣም የእሷ የስውሯ ማሪያም እኮ ልዩናት::

  • @user-gb9bg8hx8v
    @user-gb9bg8hx8v 27 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይር ዳቹ

  • @mekdestayeaweke-ej5dm
    @mekdestayeaweke-ej5dm Месяц назад

    እመብርሀን ልቦና ትስጠን እኔ ሰኔ ሰላሳ ሄጄ ነበር አባቶች ያሳዩንን ህንፃ ቤተ ክርስቲያን አይቼዋለው

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 Месяц назад

    Embete Mareyam ebakesh le betesh abekin 🤲🤲🤲😍❤❤❤❤

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Месяц назад +4

    አባታችን ትክክል ነው ሮሚ ያለችው አያድንም ሳይሆ አትሽጡት እምነት አይሽጥም ነው ያለችው።ሲጀመር እሷ ነች ስለ እናታችን ያሳወቀችን፡ በደንብ ስሙት ደጋግማቹ ስሙት አባቶችን ሌባ አላለችም። ቤት አገር ነው የቤተክርስትያን ገቢ ማሰባሰብያ ባንክ አካውንት በግለሰብ የሚሆነው ??

    • @solomonTessema-uj7xw
      @solomonTessema-uj7xw 27 дней назад

      Esu manachena Egzeyabehre balawu sate betune yastawokale yehene adrku bala yazughie lekakughie Egzeyabehre ayekoterawu

    • @solomonTessema-uj7xw
      @solomonTessema-uj7xw 27 дней назад

      Watch maksafete nawu yamewaredebate

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Месяц назад +1

    እመቤቴ እናቴ ሆይ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ አሁንስ ተሳነኝ 😢😢😢😢

  • @Nardos945
    @Nardos945 Месяц назад +1

    እመቤቴ የተሰወረውን ትፍታው

  • @yantifworkgammusa6894
    @yantifworkgammusa6894 27 дней назад +1

    ሮሜን ስሙት ምን አልባት እውነቱን ሊሁን ይችላል

  • @tizke1
    @tizke1 Месяц назад

    ወላዲተ አምላክ ፣ እመቤቴ ማርያም ፣ ማርያም፣፣፣፣፣፣ማርያም ፣ ላንቺ ነግሮ ያልተፈታለት ማን አለ??❤ ስምሽ ሁሌም አንደበቴ ላይ ነው ፣ እኔ እኮ ደካማ ነኝ ፡ ባንቺ ነው ብርታት የማገኘው ፡ ምን ልበል የትም ሆኜ ስጠራሽ፡ እርዳታሽን ስሻ ፡ አለሽ ከጎኔ ፡፡ የስውራ ማርያም እንኳን ደጇ የደረሰ ይኸው ቪዲዮውን እየተመለከትኩ ጠየኳት ፡ አሳካችልኝ !❤🙏🙏🙏🙏 ። ብፅፈው አላልቅ አለኝ ፡ብዙ ነገር አርጋልኛለች ፡ ለደጇ ያብቃኝ 🙏🙏🙏።

  • @TesfaTesfanesh
    @TesfaTesfanesh Месяц назад

    እመቤቴ አቅቶኛል አችእርጅኝ ለምኝልኝ ከልጅሽ አማልጅኝ የስውሯ ማርያም

  • @user-qk5yo9vy8c
    @user-qk5yo9vy8c Месяц назад

    የሰውሯ ማርያም ለኔም ድረሽልኝ ስደተኛ ነኝና😢

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f 18 дней назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @EmuNegn-k7h
    @EmuNegn-k7h Месяц назад

    Enate Emebete Yesuwuruwa Maryam Hoy Enkokilishen fichilign😢😢😢 Ledejish Lemisgana Emeta zend fikejilign🙏🙏🙏...Enantem Betselot Asibugn🙏😢

  • @user-gp5bp2pw1s
    @user-gp5bp2pw1s 24 дня назад

    ልቦና ይስጣችሁ የሀገረ ስብከቱ ሀላፊዎች ይህን ጉዳይ በደንብ መከታተል አለበት ግን ያሳዝናል

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Месяц назад

    እናቴ ሰውሯ ማርያም እውነት የልቤን ጨንቀት እንቺ ፈውሺልኝ ድንግል ማርያም አንቺ ፍችልኝ የብሬን ነገር እንቺ አውጨልኝ ድንግል ማርያም እውነት መልሺልኝ❤❤❤

  • @helengebreselassie241
    @helengebreselassie241 26 дней назад

    anatye abaksh yene fetena arklyn abatoch telot arguln 🙏🙏🙏

  • @Tigest-u2v
    @Tigest-u2v Месяц назад

    ❤ለደጃዋ ያብቃኝ

  • @workugenet
    @workugenet 15 дней назад

    እመቢቲ ነግሬሸ እየጠበኩሸ ነዉ ድረሸልኘ ተጨኒቂያለሁ ያለሁት አሚሬካን ነኘ ያለሁት ታምርሸኘ ስለትሸኘ እንድመሰክር እንድሰጥ አብቂኘ ዉለሸ አትደሬብኘ እጠብቅሻለዉ እመቢቲ

  • @user-fv7mr3bl6b
    @user-fv7mr3bl6b 26 дней назад

    ከአሃ ሀመት በፊተት የማውቀው እግዛሐበ ነው የማውቀው ድሮ ቤተከርስቲያን ሢሠራ ተመውቀው በርቱ

  • @MitaMitanati
    @MitaMitanati Месяц назад

    ስዉሯ ማርያም አንቺ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ጨንቆኛል አንቺ እርጂኝ

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n 28 дней назад

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና Месяц назад

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ሀሳቤን ሙይልኝ❤🎉

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 27 дней назад

    የመቤቴ ጥላት ዲያቢሎስ. ነው. አስራ ትያዝልን ለደጃ ታብቃን

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Месяц назад +2

    በፍጥነት እየተሰራ ያለ ገዳም ነው፡፡ ሽንት ቤት ተሰርቷል፡፡ እኔ 7 ቀ ቆይቼ የመጣሁበት አዳራሽ ተሰርቷል ሰፊ አዳራሽ 3 ሰፋፊ ክፍሎች፡፡ ህንፃውንም እኔም በአስራቴ እየተሳተፍኩ ነው በ7 ቀን ቆይታዬ የስውሯ ልጆች ጊቢውን ሲሰሩ ሲያለሙ አይቻለሁ በትንሹም ቢሆን የበረከት ስራ ላይ ተሳትፌያለሁ

  • @WagayeArage
    @WagayeArage Месяц назад

    እናቴ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤ ሮሚ የባህል ምግብ ቤት እሷ ልቦና ትስጥሽ

  • @messelemoges4746
    @messelemoges4746 29 дней назад

    ሐምሌ 14 በተዘጋጀው ጉዞ ላይ ተሳትፌ ነበር በዕለቱ ከ 70 መኪና በላይ የሚሆን ሰው ነበር ከአዲስ አበባ የተጓዘው። በነበረው ወከባ እና ግርግር የጸበል ጀሪካኔም ጠፍቶ የቂቤ እምነትም ሳልወስድ ነበር የተመለስኩት። በምትወስዱት የሰው ብዛት ምክንያት ሰው ተረጋግቶ መጸለይ እንዲሁም የሚፈልገውን አገልግሎት ማግኘት አይችልም። ይህ ሊስተካከል ይገባል ገዳሟ ማስተናገድ በምትችለው የሰው ልክ እና እዛ ያሉ አገልጋዮች ማስተናገድ በሚችሉት አቅም ብቻ መዝግባችሁ ብትወስዱ መልካም ነው።

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 29 дней назад

    እግዚያብሄር ይመልሳት

  • @AsterTilahun-vd2vx
    @AsterTilahun-vd2vx Месяц назад

    እምብረሐን ልቦናዋንታብራላት

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Месяц назад

    እመቤቴ ልብ ትስጣት በሳ የገባ መንፈስ ይቃጠል

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Месяц назад

    የኔ ስውሯ ማርያም ለኔ በር የከፈትሽ ደጅሽን የረገጠ ፡ቢዘገይም አያፍርም ከስደት መልሰሽ ፡ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ ፡

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Месяц назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እውነት❤❤❤

  • @user-et6ec8xu8i
    @user-et6ec8xu8i Месяц назад

    Ewnet enate ye bzu sew medagna selehone gedamuwa ...aganent kento new ye sweruwa emebet fetenenawn eswa tarerkln ...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l Месяц назад +2

    እሰሩና አስገቦት አስጠምቆት እለዋላይ ያለው መንፈስ ይሆናል አይሲጣን ።

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j Месяц назад

    ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን የእመቤቴን የስውሮን ማርያምን ገቢ ማሰባሰቢያ አካውንት