ምርጥ የሆነ የዩቱብ ተምኔል ወይም ፕሮፋይል አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 22

  • @fatumatube2158
    @fatumatube2158 2 года назад

    ዋውውውው አርሴማየ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ጠንክሪልን👍👍👍👍

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 2 года назад

    ሰላም ሰላም አርሲማየ እደት ነሽልኝ ውደ ምርጥ ቅይታ ነበር ሰላም ለሀገራችነ ይሁን

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 года назад

    ስላም ስላም እህት እንደት ነሺ. ከኔ አልሃምዱዱ ሊላህ.
    ዋው የሆነ ትምህርት ነው የስጠሺን እናመስግናለን ውዴ. አርሴማየ. በጣም ጥሩ ነው. እህት. ቀጥይበት 🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ
    @ኩንፊየኩን-ጐ9ከ 2 года назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽን ያብዛለሽ ለሀገራችን ሰላም አንድነት ብልፅግና ለምላሚ ለውዶ ሀገራ አላህ ሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ያርብ

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 2 года назад

    ሰላም ውደ እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃ ክበሪልን

  • @sadawollotube2087
    @sadawollotube2087 2 года назад

    ሰላምእዝህቤት ዋው አስተማሬነው እህት ቀጥይብት

  • @ቅመምበላይቱዩብ
    @ቅመምበላይቱዩብ 2 года назад

    ሰምም አሊኩም እህት ሰላምሺ ይብዛ ዉደ ዋዉ በጣምነዉ የምናመሰግነዉ እህት ተባሬክልን እናመሰግናለን

  • @Ethiopia31news
    @Ethiopia31news 2 года назад

    ውድ እህታችን ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን ክብር ምስጋና ብያለሁ።

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 2 года назад

    ማሸአላህ ምርጥ ቆይታ ነበር የኔ ውድ💌

  • @tshlove690
    @tshlove690 2 года назад

    like sher😍😍😍😍
    gobsi😍😍😍

  • @toybaasefamedia9853
    @toybaasefamedia9853 2 года назад

    ምርጥ አሰራር የምር

  • @midiya9015
    @midiya9015 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @20MF766
    @20MF766 2 года назад

    በርች እህቴ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 2 года назад

    ሰላም ሰላም አርሴማዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ያወቅሺውን ስላሳወቅሽን በጣም ብዙ ጊዜ እፈልገው ነበር ይህ ነገር ነገር ግን መስራት አልችልም እና ስላሳወቅሽን በጣም ነው ምናመሰግነው ክብር በይልን

  • @zuzu7148
    @zuzu7148 2 года назад

    በጣም ጥሩ። እናመሠግናለን።

  • @Tube-je7sg
    @Tube-je7sg 2 года назад

    🍓🍓🍓

  • @tshlove690
    @tshlove690 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Meron354
    @Meron354 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 года назад

    ዉዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን ከምንም በላይ ሀገር ሲጋጋ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉና በዘረኝነት በሀይማኖት ሊባሉን ለተነሱት እኛ ቦታ አንስጥ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እናስቀድም አንድ እንሁንዉዴ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን ከምንም በላይ ሀገር ሲረጋጋ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉና በዘረኝነት በሀይማኖት ሊባሉን ለተነሱት እኛ ቦታ አንስጥ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እናስቀድም አንድ እንሁን

  • @madetube
    @madetube 2 года назад

    አሰለም አሌኩም ዉረህመቱለህ ዉበርከቱ ሰለም ሰለም

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ 2 года назад

    ስላም ስላም ዉድና የተከበራችሁ

  • @yeroosantube5111
    @yeroosantube5111 2 года назад

    ቅሬታም ሆነ ሙገሳን ሁለቱን ተቀበል
    ፀሀይም ሆነ ዝናብ አበባን ለማሳደግ
    ይጠቅማሉ እና🌹 መልካም ምሽት ወዳጆቼ