እማማ ዝናሽ ሌባነህ አሉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 559

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 4 месяца назад +74

    ልክ ቹሀት ሲጀመሩ ወታደሮቹን አሰገብቶ ድሰ ማሰኘት ነው 😂😂😂😂 መናለ ደስታቸዉን ብናይ ❤️❤️❤️ የኔ እናት እድሜ ይስጦት

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 4 месяца назад +1

      😅😅😅😅ነበር

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 4 месяца назад +53

    የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የማታ እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @teddymamo6405
    @teddymamo6405 4 месяца назад +222

    ዜኪ ለምንድነው ለሞራላቸው አንድ ቀን አንድ ሁለት ሰው በወታደር ልብስ አስገብተህ ሰው አስወጣላው በእናትህ ደስታቸውን እንመልከት

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 4 месяца назад +23

    እዉነት ዘኪ ተባረክ ሰዉ የራሱን ወላጆች በማይንከባከብበት ጊዜ እንደዚህ ማድረግ ታድለሀል

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 4 месяца назад +19

    እማማ ዝናሽ ልዩ ናቸው:: የማይሰለቹ እናት ናቸው:: ዘኪ እናመሰግናለን::እርሳቸውን ስላመጣልን::

  • @GlJ-p3s
    @GlJ-p3s 4 месяца назад +19

    አላህ ያክብርህ ህደህ በመዘየርህ እደናት በማየትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት ሠው አያሣጣቼውም ማሻ አላህ የሠው ፍቅር ይሥጠን ይባሌል

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 месяца назад +22

    ነባየ የኔ ወድም ሂደህ ስለሰለምካቸው የዘላለም ሰላም ፈጣሪህ ሰላምህን ያብዛው❤❤❤

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 4 месяца назад +23

    ❤❤❤እማማ ዝናሽ ጉራጌ የሚወዱት የጉራጌህዝብ ንጹህ ህዝብ ስለሆነ ነው የሚወዱት ይገርማሉ እማማ❤❤❤❤

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 месяца назад

      የሌላስ ?🙄 ስትጽፉ ኣስተዉሉ

    • @towfikamanaman2263
      @towfikamanaman2263 2 месяца назад

      O my Gash ሌላኛው ህዝብ ቆሻሻ ነው ማለት ነው?

    • @HameedaDino
      @HameedaDino Месяц назад

      በትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @woine123
    @woine123 4 месяца назад +24

    የዛሬው ልጅ ለእማማ ዝናሽ ተመችቷቸዋል::
    እኔ ዛሬ ነው ያሳቀኝ:: ጨዋ ልጅ ነው በጣም አይጮህባቸውም እላያቸው ላይ በጣም አይጮህም :: እሳቸውም ንግግራቸው ቀዝቀዝ ያለ ሆነ! ራሳቸውን እንዳያማቸው ጥሩ ነው::

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 месяца назад +17

    እማማ ዝናሽ ቀብራራ አማራ እኔም አማራ ነኝ ይመቻቹ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፈቆት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 4 месяца назад +18

    ትክክል አማራ ነገሩ መራራ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 4 месяца назад +95

    አማራ ነኝ እውነቱን የሚናገር እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት❤❤❤❤

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 4 месяца назад +4

      @@kokeabayen9855 አማራ ነኝ ወሬ አማራ ነኝ ስንል የምትፈሩት ነገርስ እነጫልቱ

    • @kokeabayen9855
      @kokeabayen9855 4 месяца назад

      😂ዉይ ኦሮሞማ አደለውም

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 4 месяца назад

      @@kokeabayen9855 ሆድ አደር አደር ብዬ ሆነሽ ነዋ በቃሽ አትኮምችልኝ ኤጭ

    • @وجدانابراهيم-ف9ج
      @وجدانابراهيم-ف9ج 3 месяца назад +1

      ​የኔናት ❤❤❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 месяца назад

      🙄🤔🤔🤨🤨

  • @xw8jf
    @xw8jf 4 месяца назад +21

    እማማ እድሜና ጤናይስጦት❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 4 месяца назад +11

    የኔ እናት እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ እመብርሀን ለእኛም የእማማ ዝናሽን ፀጋ አድለን

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
    @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 4 месяца назад +43

    በቃ አሉ የራስህን ብቻ ተናገር የሰው ደባል እንዳትናገር በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb 4 месяца назад +39

    😂😂አይ እማማ ዝናሽ እውነት ብለዋል ያሁኑ መግስት ገዳይ መሆኑን ደጋግመው አወሩ 😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад +15

    እስይ እልልልል እውነት ነው ፈረሱ መላአክ ነው

  • @hassensani38
    @hassensani38 4 месяца назад +33

    😂😂😂😂እድሜቸውን ርጅም ያርግልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዝናሽዬ
    ሚካኤል አባቴ
    🙏🙏❤️💚💛❤️❗❗❗

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 4 месяца назад +7

    ከዘካራሥ ውጭ ሥቃለድ አላየም ነበር አተገኑ እድለኝ ነህ ተቃለድህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 месяца назад +16

    ዘኪ በማሪያም አንድ ቀን አችናሉን በወታደረ አስደብድብላቸው ደስ ይበላቸው😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 4 месяца назад

      ማነች አችናሉ

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @YanitGirma-ym6px
      @YanitGirma-ym6px 3 месяца назад

      የእኔም ሀሳብ ነው አንጀታቸው አርሯል በአንችናሉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ነገመቼነው
      @ነገመቼነው 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 месяца назад

      ​@@zeynebe6065erasu zakiye new enda set hono 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 4 месяца назад +24

    ቦተሊካ😂😂😂😂😂😂

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 4 месяца назад +13

    ወላሂ. ለማማ ዚንሽ ብየስብሥክራየ ብ አርኩህ

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua 3 месяца назад +5

    የኔ ወድ ሰወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሠጥልን❤❤❤

  • @ישהאברהם
    @ישהאברהם 4 месяца назад +10

    ወይኔ ምን አይነት ተንከሲስ የሆንክ ልጅ ነክ ራስክ ነካክተክ ዘራቸውን ሲናገሩ ቦተሊካ አይደለም እንዲሉ አደረክ አንተ የሌባ መሃንዲስ 😂😂😂ያለ ፕሮግራሜ ስላሳክኝ ይሜ ያራዳ ልጅ👍😂😂😂

  • @alem7474
    @alem7474 4 месяца назад +7

    ዘካርያስ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад +3

    እማማ ዚናሺዬና ዘኬ እግዚሐብሔር የጠብቃቹ ዛኬ ለማማ ዚናሺ ወታደሮቹን አጠና አሰየቸው የማማ ዚናሺ ጠበቅዎች ወታደሮች ደስ እደለቻወ የዘሬልጂ ረጋያሌናው😅

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 месяца назад +4

    ሀይ እማማ ዝናሽ ረጅም ዕድሜ ለማማ ዝናሽ። እኔም ብመጣ ጉራጌ ነኝ የምለው ጉራጌ ይወዳሉ እማማ ዝናሽ። ኸረ የጋብቻውን ዕልም ፍቱ እማማ ዝናሽ❤😂

  • @kwkw3600
    @kwkw3600 4 месяца назад +9

    ሌባነህ ማለት ወይኔ ዛሬ 😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 месяца назад +5

    😂😂😂😂እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 4 месяца назад +4

    ወደውሀል ብዙ ተላፍህ እምትወደድ ልጅ ነህ በርታ አዲሰ ደበኛ ሁኛለው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 месяца назад +5

    ዘከሪያ እግዚአብሔር በደሜ በጤና ያቆየህ ያች የዙርግህ ቀን በክብር ስለጋበዝሀቸው ሁሌ ያንሱሀል

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 4 месяца назад +8

    የራሰህን ህልም ብቻ ደባል No more😂😅😅

  • @YanitGirma-ym6px
    @YanitGirma-ym6px 3 месяца назад +2

    አማራ ነገሩ መራራ የኔ ኩሩ ንፁህ አማራ እናታችን እማማ ዝናሽ❤😍🙏

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 4 месяца назад +5

    😂😂😂😂የኔ ናት እማማዝናሽየ እድሜወይርዘም

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 4 месяца назад +16

    የማማ ዝናሽ ወታደር🚔👮🏽‍♂️👮🏽‍♀️ መች ነው ግልብጥ ብለው ሚመጡት ግን 😂😂

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 4 месяца назад +2

    😂😂😂😂የሰውደባር ልታስፈታ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ቅመምእኮናቸው

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 4 месяца назад +10

    አማራ ነገር ማራራ አይ እማማ ዝናሸ

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 4 месяца назад +7

    አማራኝ እማማዝናሽ ይመቹት

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 4 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂❤❤❤ኡፍፍፍፍፍ ጉራጌ ይሻላል

  • @loyedsemegnew7732
    @loyedsemegnew7732 4 месяца назад +2

    ዘካርያስ ይሆዋ አምላክ እርዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ❤❤

  • @ميرالالحربي-ل3ش
    @ميرالالحربي-ل3ش 3 месяца назад +2

    የኔ እናት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 3 месяца назад +2

    ❤❤❤ በርታ አሪፍ ስራ እማማ ዝናሽ ፈታ አደረጉን ❤❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 4 месяца назад +3

    😂😂😂 ነባ አታድርቀኝ
    እማማ ዝናሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤!!!

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 20 дней назад +1

    እድሜይሥጣችሁእማማዝናሽ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 месяца назад +2

    እኔ የሚገርመኝ ለምግስት ያላቸ ክብር ሁሉም እደሳቸዉ ቢሆን❤

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 месяца назад +4

      😂😂😂የድሮው መስሏቸው ነዋ sis

  • @zenashtsegaye6045
    @zenashtsegaye6045 3 месяца назад +1

    I love her. thank you so much .perhaps one day .if I come Ethiopia I will love to see her .God bless🙏🥰🙏🙏❤️❤️❤️

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 3 месяца назад +1

    ሰላም እማማ ዝናሽዬ 💚💛❤አንደዚህ አታበሳጭዋቸው ወላሂ ዛሬ አሳዘኑኝ እንዲህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም ዘኪዬ እንዲህ አያረግም ዘኩ ለምትሰራው ሁላ አላህ በትልቁ ይስጥህ👍👍👍👍🌸☀🌸☀🌸

  • @Wasyhun
    @Wasyhun 4 месяца назад +3

    ከሩፋኤል ነኝ አላልክም ፣ ጉራጌ ነኝ አላልክም ፤ ሂድ በቃ . . .😁😁😁

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 3 месяца назад +2

    ስራ ከሌለህ ሌባ ነህ ማለት ነው?❤😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 ወይ እማማ ዝናሽ አናዘው ነው የሚሸኙክ

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 4 месяца назад +2

    ወላሂ ምርጥ ጥያቄ ጠየክልኑ አማራ ነኑ አሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂የመጨረሻዋ ጩኸት😂 የቴሌቪዥን ነገር 😂

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 3 месяца назад +1

    ደስ ይላሉ ወጣቶቹ ራሡ ለትልቅ ሠው ያላቸው ክብር

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 4 месяца назад +2

    ወታደር ዉረድላቸዉ አረ እንያቸዉ 😅😅

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 4 месяца назад +1

    ፖሊስ አምጥቶ ምን ብለው እነሚናገሩ ማየት ነበር

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 3 месяца назад

    እውነት ዘኪ ዘርክ ይባረክ እማማ ዝናሽም እድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤ ግን አታድክማቸው የኔናት

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 4 месяца назад +4

    እይ እማማ ዝነሺየ ድምቀታችን

  • @ergoye7222
    @ergoye7222 4 месяца назад +1

    ጆሮየን አደነቆሩኝ እማማ ዝናሽ😅😅😅😅😅😅😅

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 месяца назад +1

    ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤የኔናት እማማየ ስወዳቸዉ ❤አላህ ጤና እድሜይስጠወት❤❤❤❤

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 3 месяца назад +1

    Allah melkamun hulu yisteh asteway hideh sleteyekachew👍👍👍👍

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 4 месяца назад +4

    አይ እማማ ዝናሽ ❤❤❤❤

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 4 месяца назад +3

    እማማ ዝናሽ ትክክል ዘር የሚጠይቁት ለምን ይድበቃል ግልፅ እኮ ነው

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 4 месяца назад +2

    😅😅አንችናሉን እንዴት ነው ሚጠሏት😊

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 месяца назад +1

    አፌ ቁርጥ ይበልለወት አማራ ነገሩ መራር በትክክል😢😢

  • @BelayneshMulgeta
    @BelayneshMulgeta 4 месяца назад +3

    ከድልድዩ፡ውስጥ፡ክክክ❤❤❤❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 3 месяца назад +1

    ሃራም እስኪ መጀመሪያ ቁርስ ይብሉ አታድርቁቸው አይ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂

  • @gfg4073
    @gfg4073 4 месяца назад +1

    አቤትጭወት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад +2

    ዘኪ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት በአንደበትችው አይለዩትም ይባርክ

  • @TvifGhct
    @TvifGhct 4 месяца назад +2

    የኔጠኮራእናት እረዳትም አይfልጉ ጉበዝ

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i Месяц назад +1

    😥 የኔ እናት ይኑሩልን🙏❤❤❤🎉🎉

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 месяца назад +2

    የኔናት አማራ ነገሩመራራ😘

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 месяца назад +3

    አማራ ነገሩ መራራ አዎ አማራ ነኝ❤❤❤❤

  • @mahletabraham917
    @mahletabraham917 4 месяца назад +1

    My God bless you and all family members 🙏🙏🙏💕💕💕🎉🎉🎉

  • @abdoksa-i8w
    @abdoksa-i8w Месяц назад

    ቴመቸሄኝ ደሄሰዪላላ🎅🎅🎅🌻🌻🌻🌻🌼🌼😅😅😅

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 3 месяца назад +1

    ምናለ ባታደርቃቸዉ የኔናት❤❤😂😂

  • @yeneMB
    @yeneMB 4 месяца назад +2

    Mama Zinas zuruni getemuti...❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 месяца назад +1

    Ayi imama zinashiye😂❤❤❤❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 3 месяца назад

    ግልፅ እና ንፁህ እናት 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 3 месяца назад +1

    አይ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂😂😂

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 4 месяца назад +1

    የሌባዉ ዋና መሀዲስ ነሕ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MulePetros
    @MulePetros 3 месяца назад +1

    እማማ ዝናሽ ምርጥ ኮሜድ ይመቾት

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 месяца назад

    ሌባነህ አላሉም አይእማማዝናሽዬ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 2 месяца назад

    እማማዝናሽዬ የዛሬው ህልም አስፈችው ልጅ በጣም ጨዋ ነው እርስዎን እንዳከበረ እግዚአብሔርያክበረ ሌላው ትልልቅ ሰዎች ለምርቃት ስስታም ናቸው ዙዎቹን አይቻለሁ ቢሆንም ይህን ልጅ ቤመርቁትጡሩ ነው ::🙏💕

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 4 месяца назад +2

    የኔ እናት ስወዳቸው

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 Месяц назад

    ክክክክክክክ😂😂😂😂😂 ውይ ሆዴ

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 3 месяца назад

    ወይኔ እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ይሥጠወት ታሥቃለች 😅😅

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂ኧረ እማማ

  • @zehara605
    @zehara605 3 месяца назад +2

    ገና በግ ነህ አላሉም😅 ያልተማረ ሰወ አይወዱም

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 4 месяца назад +3

    እማማ ዝናሽ አሳቁኝ ❤❤❤❤❤

  • @kidistshewamare
    @kidistshewamare 3 месяца назад

    የኔ ጌታ ዘካርያስ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 месяца назад +1

    በጣም ያሥቃል😂😂😂😂

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 4 месяца назад +13

    አማራ ነኝ አሉ❤❤❤❤❤❤
    እውነቱን ይናገራል አማራ አሉ ትክክል❤

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 месяца назад +3

    እማማዝናሽ መጣም ቆጆ ሲሉ እደት ደስ እደሚሉኝ 😅😅

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 4 месяца назад +3

    Amahera ewenetem amahera❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalem-s5s
    @ayinalem-s5s Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 месяца назад

    zekeye.egezbahr.zerehen.yabezaw.tebarek❤❤❤❤❤

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 3 месяца назад

    😂😂😂😂አየ እማማዝናሽየ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 4 месяца назад

    እማማዝናሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሁት ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂