የምልኩስና ፈተናዎች በገማ እንቁላል 47 ዓመት በመከራ የሰው ልጅ ክፋት በመናፍስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #subescribe_now #like #share በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Комментарии • 185

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 10 месяцев назад +92

    በዚህ ርኩሳን መናፍስት በሰለጠነበት ጊዜ ሴራውን እንድናውቅ የረዱንን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @chinach4522
      @chinach4522 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 10 месяцев назад

      🤲🤲❤️🙏🙏🙏🌹

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 10 месяцев назад

      🤲🤲🤲🌹

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ሰዉ ሲገባዉ በጣም ደስስ ይለኛል መናፍቃን ጨረሳቸዉ ወጣቱን ሁሉ

    • @mercyyohannes3668
      @mercyyohannes3668 10 месяцев назад

      Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug 10 месяцев назад +11

    የኔ እንቁ አባቴ ሺህ አመት ኑሩልኝ እግዚአብሔር ፀሎቴን ይስማሽ በሉኝ እዳገኛቸው😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz1iu8vg2x
    @user-gz1iu8vg2x 10 месяцев назад +24

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን. በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j 10 месяцев назад +11

    የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እልልል እኳን ደስ ያላችሁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት ፀሎዎቶት ይርዳኝ

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይገስጸው ይሄን ርኩስ መንፈስ ይሄ የተጣለ የተረገመ ቆሻሻ አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 🤲👏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 10 месяцев назад +8

    አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 10 месяцев назад +2

    መምህር አባ ገርማ ወድሙ ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @weniweni3607
    @weniweni3607 10 месяцев назад +1

    አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስትውት ❤️❤️❤️

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-ui7nq7wb2m
    @user-ui7nq7wb2m 10 месяцев назад +4

    ለሁሉም ነው ኣባእግዛብሄር ኣምላካጭን እርሶ ጋር እንድያድርሰን የእግዛብሄር ፍቃድ የመላኩ ሚካኤል እን የገብርኤል የድንግል ማርያም ጸሎት ኣይለየን🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በርከታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @jameelajameela595
    @jameelajameela595 10 месяцев назад +1

    elelelelelelelelelelelelelelele galata waqqaayyoo ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 10 месяцев назад +3

    ለናተ የደረሰ ህያው እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ🙏☝️☝️🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️😭😭

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 месяцев назад +3

    ,አቤቱ አምለኬ እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ እኔም እርሰወጋ ለመምጣት ያበቃኝ አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 10 месяцев назад +1

      🤲🤲🤲❤️😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @chinach4522
    @chinach4522 10 месяцев назад +13

    አባ እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 10 месяцев назад

      🤲🤲🤲🌹

    • @eyazerm247
      @eyazerm247 10 месяцев назад +1

      yet new yalut please

    • @natmihret130
      @natmihret130 10 месяцев назад

      Yet nw botaw??? meche meche nw yemigegnut yemitawuku mereja situn???

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 10 месяцев назад +5

    እኔ እምኖርበት ቤት እንቁራሪት ወይም ጉርጥ ጥለውብን ኑሮዬ ተመሠቃቀለ ከዘመዶቸም አያስ ማማኝም በሄድኩበት ሰው አይዎደኝም እድሌ ሁሉ እኔ እየኖርኩበት አይደለም ቤተሠቦቸ በሙሉ በሙሉ ኑሯቸው በጣም ያሰዝናል። አረብ መሠደዴ ወደድኩት ፀልዩልን ወገኖቸ 😢😢😢😢

    • @eyrusalemtadele5608
      @eyrusalemtadele5608 10 месяцев назад

      Ayizosh bertitesh tseliy kidus gebiriel yiwagalachihu

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen egzabher Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho

  • @user-te4vh6gi9b
    @user-te4vh6gi9b 10 месяцев назад

    አባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔማ በስደት እቅልፋ ካጣሁ ሁለት አመት ሞላኝ በፆሎት አስቡኝ ወላተ ሚካኤል

  • @serkalemgezahegn1961
    @serkalemgezahegn1961 6 месяцев назад

    አቤቱ ማረን
    አባታችን እድሜዎትን ከፀጋው ያብዛሎት።

  • @riyas8588
    @riyas8588 10 месяцев назад +1

    አባዬእድሜናጤናይስጥወትሽአመትኑሩልንበፀሎትወአስቡኝከነቤተሰቤ የተዋህዶአባትየወንጌልገበሬ❤❤❤

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u 10 месяцев назад +9

    አባዬ እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r 11 дней назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥት አባታችን👏 በፀሎት አስብኝ አባታችን👏

  • @redeactef
    @redeactef 10 месяцев назад +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ ይበርቱ አይዞት ድንግል ከክፉ ነገር ትጠብቆት ፀጋውን ታብዛሎት በፀሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቿ ብለው from London

    • @eyazerm247
      @eyazerm247 10 месяцев назад

      yet endalu tawqaleh ende please ngeregn

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 10 месяцев назад

    እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኛ ውድ አባት❤❤🙏🤲 እፍፍፍፍፍፍ እደሰው ግን ክፉ የለም ምቀኛወች ነን 😢

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 10 месяцев назад +7

    ለኔስ መቸ የሁን እመበቴ የች ቀንኮ ናፈቀኝ😢💔

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🇪🇹🇸🇦😭😭😭😭👍

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u 10 месяцев назад +2

    ኣባዪ እንኳን ዳህና መጡልን በፆሎት ኣስቡኝ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 10 месяцев назад +4

    ኣሜንንን ኣባቴ እንኳን ዳህና መጡ❤😢

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 10 месяцев назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 10 месяцев назад +4

    አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡበፀሎቶት,አስቡኝ
    አሜን,አሜን,አሜን

    • @TeddyMan-bu3kk
      @TeddyMan-bu3kk 10 месяцев назад

      እባክሽ አባታችነን የት ነዉ ያሉት

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 10 месяцев назад +1

    እባታችን እግዚአብሔር እዲመን ጤናን ይስጥልን

  • @sarisarasaribpower3042
    @sarisarasaribpower3042 10 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 месяцев назад +1

    ወለተ ማርያም አባታችን እድሜ ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የምሕረት እጆችህን ላክልን 🕯🕯🕯

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 9 месяцев назад

    ከአባታችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛሎዎት ❤❤❤🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 10 месяцев назад

    በእዉነት እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretbelay3039
    @meseretbelay3039 10 месяцев назад +2

    Egziabher Yibarkot

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 3 месяца назад

    አባታችን እድሜና ጤና ፀጋውንም ያድለዎት በፀሎት ያስቡን

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 10 месяцев назад +1

    Eelellee Eelellee ❤❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 10 месяцев назад +1

    አባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጦዋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላከልን ላአባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልንን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 10 месяцев назад +1

    Yeswn lebena kulaleten yemenremer eGzabhar new⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🙏

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 10 месяцев назад +1

    ኣሜንንን ኣባቴ እንኳን ዳህና መጡ

  • @Galtgiray
    @Galtgiray 10 месяцев назад +1

    ኣባየ እንኳን ደህና መጡልን እግዚብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣልህ 🙏🙏

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 10 месяцев назад +3

    አባየ እንኳን ደህና መጡልን❤

  • @1momona
    @1momona 10 месяцев назад

    ህልሜ አባታችንን በአካል ማግኝት ነው 🙏🏽 አባታችን ብዙ ነገር ላይ አይኔን እንድገልጥ ያደረጉኝ ፈውስን ያገኝሁባቸው አባቴ ናቸው እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ። ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ባለቀ ሰዓት ላይ ዕርሶን ሰጠን።

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ያኑርልን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d 10 месяцев назад +1

    መምህር መንክራት ግራም ወንድሁን ስለእናተ መናገርም ማመስገኛም ቃል የለኝም እድሜ ይሰጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የምታስተምሩት ትምህርት ሁሉ በህይወት ሰርቶልኛል ከሚያስጠላ አለም ውስጥ አውጥታችሁኛል

  • @meselegeremew4650
    @meselegeremew4650 10 месяцев назад +1

    እድሜ ይስጣቸው!!!!

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mecbahpm
    @mecbahpm 10 месяцев назад +1

    እባካችሁ ስለ ፈጠራችሁ ተባበሩን ተባበሩኝ ስለ እግዚያብሔር የመምህር ግርማን አድራሻ

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 10 месяцев назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ወድ የተዋህዶ ልጆች አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከይቅርታ ጋር አገልግሎት የሚሰጡት የት አከባቢ ነው ይጠቁሙኝ

  • @mulu5487
    @mulu5487 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢 ስታስበዉ ያማል አባየ ለናተ የደረሰ ፈጣሪያችን ለኛንም ይድረስልን የማቱሳን አድሜና ጤና ይስጥልን አባየ አባየ አንደበፊቱ ቶሎ ቶሎ ይላኩልን አኛንም በባአድ አገር ሁነን ስናየዉ አየተፈወስነ ነዉና አባየ ❤❤❤🙏💒💐

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 10 месяцев назад +5

    😢😢😢🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 10 месяцев назад

    ርዥም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏

  • @taralema6070
    @taralema6070 10 месяцев назад

    የኔ ውድ አባት በረከትዎ ይድረሰን🤲🤲 የማቱ ሳላትን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤✝️⛪️

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🕊🕊🕊💚💛❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት አባትዬ ሺ አመት ይገሱልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 10 месяцев назад

    😢😢😢የኔ እናትስ መቸ ይሁን ምትፈወሰው አመለኮስሁት ግን አሁንም ሰላም የለም ታዱ ፍሬ ልጆ ጋ ሁሊም መጣላት 😢😢😢😢😢😢

  • @user-uo4si8tq2k
    @user-uo4si8tq2k 3 месяца назад

    የእኔ እንቁ አባት❤❤❤❤❤

  • @massaratasafa8615
    @massaratasafa8615 10 месяцев назад +1

    Abatachi Egizabiher tsegawin Edemewotin fetariy yibarikilot Zemenot yibarek Egnanim besew hager yalenewin betselot Asibun Abatachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 10 месяцев назад

    አሁንስ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት አሳፈረኝ ከዚ ከጠንቃይ ህዝብ ጋር መቆጠሬ ቀፈፈኝ አበሻ የተባለ ተፀየፍኩ ሁልጊዜ የሰው እድገት የማይወድ ምቀኛ ህዝብ እግዚአብሔር ለይቶ ይጨርሳችሁ

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f 10 месяцев назад

    አባየ እንኳን ደህና መጡ በረከትወ ይደርብኝ እድሜና ጤና ይስጠወ እኛም ለዚህ ቀን ያድርሰን በስደት የተበተነውን ህዝበ ክርስቲያኑን በሰላም ያግባን ለሀገራችን ሀገራችነን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን//3//

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 10 месяцев назад

    በጣም የሚገርመኝ እርኩስ መንፈስ መስማት እንዳንችል ማገናዘብ እንዲያቅተን መፀለይ መስገድ መቀጥቀጥ መቁረብ እንዲሰለቸን በደብ ይሰራብናል

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 10 месяцев назад

    እባታችን እንኳን በሰላም መትሉን
    ለወገኖቻችን የሰማ እምላክ ለኛም ለስደተኞች ይስማን

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa138 10 месяцев назад +2

    Yeny abat edma ystln

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 10 месяцев назад

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባክልን እድሜ ው ይስጥልን አሜን 👏👏👏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 10 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @adisgetane
    @adisgetane 10 месяцев назад

    እኳን ደናመጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @user-zo4gt1om5w
    @user-zo4gt1om5w 10 месяцев назад

    አባታችን እግዛብሖር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @batibati6946
    @batibati6946 10 месяцев назад +1

    Amen🙏🙏🙏

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy 10 месяцев назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d 10 месяцев назад +1

    የነገዋ ማርያም እኔንም ትፍታኝ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን እኔስ ማሠብ ተሳነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 месяцев назад +1

    ኑሩልን አባየ❤❤❤❤

  • @2Mariam21
    @2Mariam21 25 дней назад

    Elllellllellllelllellllelllellllllll egzeabher emsgn☦️☦️☦️🙏 ywndmoche endzeh fews asayen eny geta w sebhat le egzeabher amen ☦️☦️☦️🙏☦️ 🙌

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 10 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fuff9372
    @fuff9372 10 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 10 месяцев назад +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 10 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይታረቀን አረ ታረቀን ራራልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @tsegayenire9820
    @tsegayenire9820 10 месяцев назад

    Abatachin Idmewon yarzimilin

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 10 месяцев назад +1

    እልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-up8ow6il1x
    @user-up8ow6il1x 10 месяцев назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢❤️❤️❤️❤️

  • @wensht1459
    @wensht1459 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 10 месяцев назад

    አሜን አባታችን ድንቅ ነው ተባረኩ ❤❤❤

  • @etagegnassefa9100
    @etagegnassefa9100 10 месяцев назад +1

    አሜን አባቴ አሁን የት ይሆን ያሉት

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 10 месяцев назад

    ❤❤❤ abatachen❤❤❤❤

  • @abebugemeda6712
    @abebugemeda6712 10 месяцев назад

    Abbaayyeee😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 10 месяцев назад

    በረከቶም ይሕደረና ክቡር ኣቦና

  • @yeneneshtadesse5134
    @yeneneshtadesse5134 10 месяцев назад

    Ebacachu slfetari aba yalubetn ngerugn

  • @Hafilovehyab
    @Hafilovehyab 10 месяцев назад +1

    በፈጠረ ኣምላካቹ የት ቦታ እንደሚገኙ ኣድራሻ ፃፉልኝ✝️🙏

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 10 месяцев назад

    የእኔ አባት ውይይይይ😢😢😢

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re 10 месяцев назад

    የኔም በስውር ሲጮህ በእቁላል ነው የገባውት አለ እግዚአብሔር ይድረስልኝ አስቡኝ በፀሎት 😭😭😥😥

  • @playdoh4768
    @playdoh4768 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-dd5hc1lv6d
    @user-dd5hc1lv6d 10 месяцев назад +3

    ኧረ ቦታውን ንገሩን።

    • @redeactef
      @redeactef 10 месяцев назад +1

      እሔ የቆየ ቪዲዬ ነው ለእኛ ለመማርያ የተለቀቀ ነው እንጂ አዲስ አይደለም ።

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማርን ሁላችን ተይዘናል 😢😢😮