Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተለቀቀ🔥🔥🔥🔥🔥🔥✍ሌሊት ከጅብ ጋር እሯሯጥ ነበር።ለምን?እሞት ነበር፣ሱሰኛና ዳንሰኛም ነበርኩኝ🤔 👇👇👇👇👇👇👇👉ዘማሪ ታሪኩ ዘለቀ የአዳማ ከተማ ነዋሪ፣#የወንጌል #ብርሃን ቤተ ክርስቲያን የሙሉ ጊዜ ዘማሪና መሪ፣በጌታ ቤት ያደገ ነገር ግን መሀል ላይ ዓለም ስባው ብዙ ውድቀት ውሥጥ የነበረ፣#ከሱስ እስከ #ዳንሰኝነት ወርዶ የነበረ አሁን ግን እንደገና እድል ሠጥቶ ወደ ቤቱ የጠራውን ጌታ በዝማሬ እያገለገለው ያለ ነው።በቅርቡ የመዝሙር አልበም አዘጋጅቶ ለቤተ ክርስቲያኑ በስጦታ ያበረከተ ወጣት አገልጋይ ነው።በተለይም #በእርሱ #በወደደኝ #ከሞት #በላይ #ሆንኩኝ በሚል ተወዳጅ ዝማሬው ይታወቃል።✍የዚህ አረልጋይ ሙሉ የህይወትና የአገልግሎት ህይወት ቆይታ ሙሉው እንድትከታተሉትና 👉ተወዳጆች በተለይም ለወጣት አገልጋዮች እና ለወዳጆቻችሁ ሁሉ ይደርስ ዘንድ እንድታጋሩዋቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ፣እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏👉Subscribe Tariku zeleke officialዝማሬውን ለማግኘት👉ዘማሪ ታሪኩ ዘለቀን ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ።👉 +251910782549
ታሬ ጌታ አየሱስ አሁንም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን
አሜን ቤቲዬ እጅግ ድንቅ ወንድም ኢየሱስን በሙላት የሚገልጥ ዘማሪ ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል ታሬ እጅግ በጌታ በርታ ዘመንህን ሁሉ በዝማሬህ ኢየሱስን በማሳየት ኑር የኔ ድንቅ ሚስት ጌታ በብዙ እየረዳሽ ስለሆነ በዚህ ደስ ይለኛል በርቺ
ሰላምሽ ይብዛ ቢትዬ ታልቅ የእግዚአብሔር ሴት ብሩክ ነሽ በጣም ደሰ የሚል የሚባረክ የሚያፅናና የእየሱሰን አዳኚነት የሚገለፅ ነው ዘማሬ ታሬ አንተንና ጓደኞችህን እንደገና በምህሩቱ ወደ ቤቱ የመለሳችው ጌታ ይመሰገን ተባረኩ❤
ታርዬ የተወደድክ ብሩክ ነህ።
yes Jesus only the above all name
ታሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤
ወድሜ ታሪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
Tare tebarek wendeme geta eyesus tesgawen yabzaleh melemlem yechemereleh 🙏
elelelelel amazing songs praise The Lord
ወንድሜ ተባረክ
Tariye biruk neh
❤❤❤Amazing. Betiyyy stay blessed.🙏🙏🙏🙏
elele keber legeta blessings wow
Aman new elelelelelel
❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤
Well come❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ተለቀቀ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✍ሌሊት ከጅብ ጋር እሯሯጥ ነበር።ለምን?
እሞት ነበር፣ሱሰኛና ዳንሰኛም ነበርኩኝ🤔
👇👇👇👇👇👇👇
👉ዘማሪ ታሪኩ ዘለቀ የአዳማ ከተማ ነዋሪ፣#የወንጌል #ብርሃን ቤተ ክርስቲያን የሙሉ ጊዜ ዘማሪና መሪ፣በጌታ ቤት ያደገ ነገር ግን መሀል ላይ ዓለም ስባው ብዙ ውድቀት ውሥጥ የነበረ፣#ከሱስ እስከ #ዳንሰኝነት ወርዶ የነበረ አሁን ግን እንደገና እድል ሠጥቶ ወደ ቤቱ የጠራውን ጌታ በዝማሬ እያገለገለው ያለ ነው።በቅርቡ የመዝሙር አልበም አዘጋጅቶ ለቤተ ክርስቲያኑ በስጦታ ያበረከተ ወጣት አገልጋይ ነው።በተለይም #በእርሱ #በወደደኝ
#ከሞት #በላይ #ሆንኩኝ በሚል ተወዳጅ ዝማሬው ይታወቃል።
✍የዚህ አረልጋይ ሙሉ የህይወትና የአገልግሎት ህይወት ቆይታ ሙሉው እንድትከታተሉትና 👉ተወዳጆች በተለይም ለወጣት አገልጋዮች እና ለወዳጆቻችሁ ሁሉ ይደርስ ዘንድ እንድታጋሩዋቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ፣እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏
👉Subscribe Tariku zeleke officialዝማሬውን ለማግኘት
👉ዘማሪ ታሪኩ ዘለቀን ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ።👉 +251910782549
ታሬ ጌታ አየሱስ አሁንም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ይሁን
አሜን ቤቲዬ እጅግ ድንቅ ወንድም ኢየሱስን በሙላት የሚገልጥ ዘማሪ ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል ታሬ እጅግ በጌታ በርታ ዘመንህን ሁሉ በዝማሬህ ኢየሱስን በማሳየት ኑር የኔ ድንቅ ሚስት ጌታ በብዙ እየረዳሽ ስለሆነ በዚህ ደስ ይለኛል በርቺ
ሰላምሽ ይብዛ ቢትዬ ታልቅ የእግዚአብሔር ሴት ብሩክ ነሽ በጣም ደሰ የሚል የሚባረክ የሚያፅናና የእየሱሰን አዳኚነት የሚገለፅ ነው ዘማሬ ታሬ አንተንና ጓደኞችህን እንደገና በምህሩቱ ወደ ቤቱ የመለሳችው ጌታ ይመሰገን ተባረኩ❤
ታርዬ የተወደድክ ብሩክ ነህ።
yes Jesus only the above all name
ታሬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤
ወድሜ ታሪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
Tare tebarek wendeme geta eyesus tesgawen yabzaleh melemlem yechemereleh 🙏
elelelelel amazing songs praise The Lord
ወንድሜ ተባረክ
Tariye biruk neh
❤❤❤Amazing. Betiyyy stay blessed.🙏🙏🙏🙏
elele keber legeta blessings wow
Aman new elelelelelel
❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤
Well come❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤