ማሜ እማዬ እረፊ ብሎ ዛሬ በጣም አስደሳኝ ቤት አጸዳ አስተያየት ስጡት😀

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 120

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 2 месяца назад +41

    አኡዙቢላህ ድናችሁ ተማሩ ልደት❌❌❌❌ ምናምን ዝባዝኬ በኢስላም የለም ልደት የካፊሮች ነው

    • @AaA-k2b8p
      @AaA-k2b8p 2 месяца назад +10

      አንዳዶቹማ ከአረብ አገር ብር ብቻ ጓፈው ነው የተመለሱት ምን አለ ተውሂድ እንደውሃ ሞልቶ እየፈሰሰ ጠጥታችሁ ብትመለሱ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 2 месяца назад +3

      ሣህ

    • @Rahmaወሎዬዋ
      @Rahmaወሎዬዋ 2 месяца назад +2

      ትክክል

    • @ሀዉይYouTubeቻናል
      @ሀዉይYouTubeቻናል 2 месяца назад +1

      ሳህ ታስጠሉ

    • @sumygumatawsisay6750
      @sumygumatawsisay6750 2 месяца назад +1

      ሳአ አላህ ይህዳቺሁ​@@ሀዉይRUclipsቻናል

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 2 месяца назад +21

    ፈጣሪ ይመስገን ብለህ የምትለው አልሀምዱሊላህ ብትል ምን ይቀንስብሀል መቼስ ከካፊሮች ካልተመሳሰላቹ አይሆንላቹማ
    ደሞ የምን ልደት ነው የምትሉት አላህን ፍሩ

    • @wollokocha
      @wollokocha 2 месяца назад +1

      የጂህሏና ነገር ምን ታደርጊዋለሽ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 2 месяца назад +1

      ፈጣሪ ይመስገን ሲሉ እደት እደሚቀፉኝ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 месяца назад +25

    ይቅርታ እነዛ ልጆች የት ደረሱ የመሀመድ ወድሞች እናታቸዉ ሄደች ወይስ ተመለሰች ከሄደችም አላህ ጥሩ አሰሪዎች ያገናኛት

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 месяца назад +20

    ስራ ማገዙ ጥሩ ግን የምን ልደት ነው ? በእስልምናችን ልደት መውሊድ ምናምን አይፈቀድም እባካችሁ ድናችንን እንማር

  • @Fchvvf-nc5hx
    @Fchvvf-nc5hx 2 месяца назад +3

    እኔ የሚገርመኝ በአረብ ሀገር ብዙ ነገሮችን ተምረን ሀገር ስንገባ እዛው የምንመለሰው ነገር ለማንኛውም እናትህን ማገዝህ ጥሩ ሆኖ እያለ ልደት በኢስላም ክልክል ነው

  • @wollokocha
    @wollokocha 2 месяца назад +6

    10አመት ስደት ኑረሽ ምነበረበት ጂህልናሽን ከምታወርሻቸው ተምረሽ ብትመጭ😢ከአሊፍ ጀምረው አክትመው ኪታብ የሚቀሩ ጀግኖች በስደት እንዳሉ ማን በነገረሽ

  • @BchJci-x3s
    @BchJci-x3s 2 месяца назад +8

    ልደት ቢዲዐ ነው እህት ወንዲ ልጂ ሢወለዲ ሁለት በግ አርደሽ አቂቃውን ማውጣት ነውጂ ይሄ የካፊሮች ነው

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 2 месяца назад +2

    አላህ እያወቁ ከማጥፋት ይጠብቀን ፋጡሜ እደኔ ሰወች ገናዛሬ ተጃጃልሺ ታይበዛ ልደት ማክበር ችግርየለዉም ይላሉ አላህ ይሂዳቸዉ በስ

  • @MohamedNoorወሎ
    @MohamedNoorወሎ 2 месяца назад +7

    ማሜ ማሻአላህ ጎበዝ ግን ልደት በእስልምና የለም ተሳስተሻል ፋጡማ ያገሬልጅ

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 месяца назад +1

    ከ 10/9 ጎበዝ ማሰቡ እራሱ ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @حليمهحبش-ض6ف
    @حليمهحبش-ض6ف 2 месяца назад +2

    ማሜነት የኔ ድቡሽቡሽ ዘመደዋ ማሻአላህ ፋጡየ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад +2

    ኧረ አትጨማለቁ በሃገራችን አሁንየፈሮጆቹእጅ በኛጋ አይታወቅምልደትየሚባል

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 2 месяца назад +1

    አረብአገር ብዙአመት ቆይታችሁ ሥለድናችሁ ምንም የማታውቁ ታሣዝኑኛለችሁ 😢😢😢 ብርአላቂነው አላህያርዳን

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 месяца назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад +1

    ደግ አሳረፈሽ ማሻአላህ እናቱን የሚወድ የሚከባከብ ወንድ በጣም ነው የማከብራቸው

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 2 месяца назад

    ከባድነው የሚልቃል ደሥአይለኝም😂😂😂😂😂

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 2 месяца назад

    ልደት የሚባለዉነገር አይመቸኚም ልጆችሺን አላህይጠብቅልሺ ማሜ በዝሁቀጥልበት አይቀይረህ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hayayt-t9r
    @Hayayt-t9r 2 месяца назад +3

    ማገዝህ ጥሩነዉ ግንልደት እሚባልነገር የለም በኢስላም

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 месяца назад

    ማሜ ማሻአላህ ጎበዝ ፋጡሚ የምን ልደት ነዉ የምትይዉ😢

  • @AhnamzSnns-zh1ze
    @AhnamzSnns-zh1ze 2 месяца назад

    ማሜ በረታ 💝💝💝💝💝

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ሀቢበቲ 3:47 ቤትሽ ያምራል ሰፊም ነው

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 2 месяца назад +2

    የምን ልደት ነው እኔ ሰለምቴዋ እንኩዋን ብዙ አቃለሁ በእስልምና ልደት የለም አትዘባርቁ

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 2 месяца назад

    አላህ በፈቀደው አልሀምዱሊላ በል ወንድም

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ማሜዋ ጓበዝ ❤❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 месяца назад

    ጎበዝ በርታ🎉❤🎉❤

  • @hebe3258
    @hebe3258 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ጎበዝ👍👍

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 2 месяца назад

    ጎበዝ ማሚ ወንድም ❤❤❤

  • @smieradowed
    @smieradowed 2 месяца назад

    በርቱአላህይገዛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 месяца назад

    ማሻአላ ማሜ አላህይጨምርልህ እናቱን ማገዝ ትልቅስራነው ያገዝካት

  • @Lነኝሀላሌንናፋቂ
    @Lነኝሀላሌንናፋቂ 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጎረቤቶቸ❤

  • @yjjyuu864
    @yjjyuu864 2 месяца назад +2

    እችም ልደትየሙሠሊምሥነምግባርአደለም ማነው ልደትአክብሪያለው

  • @Amina-p4o
    @Amina-p4o 2 месяца назад

    ማሻአሏህ ማሚ በርታ 👍👍👍👍

  • @حليمهحبش-ض6ف
    @حليمهحبش-ض6ف 2 месяца назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁ወይኔ አጠራረግ አንተንማ መዳም ብታገኝህ

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 2 месяца назад +1

    የምን ደስታነው የምታወሪዉ ልደት በኢስላም " የለም ።እይመረራችሁ ዋጡት ሆ አረብ ሀገር ስንት አመት ነው የኖርሺዉ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 2 месяца назад

    ኬኩየትአለ ሀፕይበርዝዳይ ያሳድግልሽ❤

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад

    የምን ልደት ነዉ አኡዙቢላህ እኔ ለልደት የተዘጋጀ ምግብኳን አልበላም ጪራሽ በብሪ ላከብር ወደየት እያመራችሁ ነዉ😢

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 2 месяца назад

    የምን ልደት ነው ለመሆኑ ተውጅ እህቶች ስደት ብዙ አስተምሮናል😮

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 2 месяца назад

    አኡዙቢላህ ወላሂብዙጊዜ እከታተልሻለሁ ኮመንትመፃፍአልወዲምጂ ዛሪግን አሳፋሪ ስራነዉ እየሰራሺያለሺዉ አላህይቆጣብሻል በስልምናችን ያልተፈቀደ ነገር አታዲርጊ አላህልቦናይስጣችሁ

  • @medina8208
    @medina8208 2 месяца назад

    ማሻአላህ 💞💞

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 месяца назад

    አላህዪጠብቅልሺተክፉነገር

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 месяца назад

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸሩ

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሜ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 месяца назад +1

    እረ ማሜ የሱን ፀዳት ስመለከት የቂረአት ስአት አምለጠኝ 😂😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 2 месяца назад

      ❤❤❤የኔቆጆ አላህይጨምርልሽ❤ሆደ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 2 месяца назад

    ማሠቡም ጎበዝነው ይለምዳል

  • @SemharSemhar-q1s
    @SemharSemhar-q1s 2 месяца назад

    ደሙሩኒ ኩቡራተይ❤❤❤

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 месяца назад

    የኔ ትንሽዬ ድቡሽቡሽ ማሻአላህ አመት ከሶስት ወሩ ነዉ አይደል በግምት

  • @Menhagi_Asefiyeh
    @Menhagi_Asefiyeh 2 месяца назад +1

    አሁንም ብትማረ ቅርብነው ያለቸው ከተማነው ስለዚህ ጧትና ማታ ሂዳ ብትማር ብዙ ትጠቀማለች ማነው ስደትላይ ብቻ ነው ያለው ያለው የዲን ትምህርት በተለይ የከተማ ኖሪዎች ይብልጥ ይጠቀማሉ ከተጠቀሙትን መስጊድ በመሄድ እሺ ለማንኛው ይህ ስራ እግባብ አደለም ዲንሺ ዛሬም ቢሆን ተማሪ ነው የሚባለው ከመጥፎ መከልከልና በመልካም ማዘዝ እንዲህ አይደለም ከይቅርታ

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ 2 месяца назад

    ውዴ መቼም ጠፍቶሽ አደለም ግን ይቅርብሽ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 месяца назад

    ማሻአላህ ጀግና ማሜ

  • @ታጠቅሚዳያ
    @ታጠቅሚዳያ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🤣🤣🤣የኔማር

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 2 месяца назад

    ማሻአላሕ፡አላሕይጨምርልህ

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 2 месяца назад

    መችም ሚደያ ተጠቃሚ ሁነሽ በእስልምና የሌለ ነገር መሆኑን ሳታቂ አቀሪም ያላወቀም ይጠይቃ የሌለ ነገር ማስተዋወቅ ምን እሚሉት ነው

  • @Meka-bl5ze
    @Meka-bl5ze 2 месяца назад

    ማሻአላህ. አላህ. አላህ ይጨምርልህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 2 месяца назад

    ፋጡሚ,ልደትሀራምነዉዉዉ

  • @LubabaMuhye-h2d
    @LubabaMuhye-h2d 2 месяца назад +2

    በሙሢልም።ልደትእሚባልየለም።ማሜዬ

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 2 месяца назад

    ማሻአላህ እናትህን እድህ እገዛት

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 2 месяца назад

    ልደት እያከበርሽ ነው አንዴ???

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 2 месяца назад

    ለምን ክርስትና አላስነሳሽውም ልደት ካከበርሽለት 😂😂😂😂😂

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 2 месяца назад

    መሻአላህነዉጎበዝነህትመረቃለህ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 месяца назад

    ፋፊየ ልደት እንዳታከብሪ ሀራምነው የነማሜአባት ጠፋሳ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад

    ሀቂቃውን አላወጣሽ ከሆነ አርደሽ አውጭለት

  • @Madina2023Ali
    @Madina2023Ali 2 месяца назад

    የነዛኞች ነሺ መሠል ልዴት ምድነው መልሺልኒ ያርብ ከጅህልና አውጣን

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj 2 месяца назад

      ወላሂ እኔ እራሱ ዘጉኝ አይመግማማት

  • @HawaHamid-s4s
    @HawaHamid-s4s 2 месяца назад

    አረ ምን አይነት ዳቦነዉ በስሏል ግን ?

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 месяца назад

    እረ፣ተይጅ፣ልደትኮ፣ሀራምነው

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 месяца назад

    ልደት አይከበርም ምነው ዩቱቭ የምትጠቀሙ ሠወች ካፋር የሚያረገወን ካላደረጋችሁ አሰሩት ገዘብ ካለሽ ሥት የተቸገረ ሰው አለ ለነሱ ሥጫቸው ልድት ምናምን እያልሽ አትጨሜለቃ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 2 месяца назад

    የምን ልደት ነው ደሞ አኡዙቢላህ አላሁም ሙስታአን

  • @FousiyaFousiya-p5e
    @FousiyaFousiya-p5e 2 месяца назад

    አላሁሙስተአን እናተም ጀመራችሁ ልደት የሚባል ነገር የለም በእስልምና ይቅርባችሁ ስትስራ እያለ

  • @Ggg-f6g
    @Ggg-f6g 2 месяца назад

    አኡዙቢላህ የምንልድት አላህን ፍሪ

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 2 месяца назад

    አበላሻችሁት የምን ልደት በሙስሊም ልደት የለም

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 2 месяца назад

    ግን የምልደት አኡዙቢላህ አላህ ዩስቱር

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 2 месяца назад

    እዚህ ልደት ሀራም ልደት ሀራም የምትሉ እነሡ ጠፍቶቸው ነው በቃ ነገር አትደጋግሙ አንዲ አይነት ኮሜንት🤔

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 2 месяца назад

      አንተ እምንቤትነህ ምን አገባህ

  • @samira1164
    @samira1164 2 месяца назад

    መሸአላጎበዚ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад

    ጨምላቃ መሃመድማፅዳቱእዳለሁኖ አችደግም አትጀናገሪ

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 2 месяца назад

    አድ እህት ድገሚላቸው ፈጡም

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад

    ሰውአገርገብቶቤተሠብያስተምራልእሷልደትአይገርምምም

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад

    ፋጡማየ ልደት ሚያከብሩትኮ ካፊሮች ናቸው ሙስሊም ልደት አያከብርም

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад

    ወዶቹን ተሳድበን ግን ልጆቹን ከየት ነው የምንወልዳቸው🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Umukawser
      @Umukawser 2 месяца назад

      እኮ ሀሀሀ

  • @wollokocha
    @wollokocha 2 месяца назад

    ከድን ያፈነገገጠ ተጋባር የሚሰሩትን በአላህ ሰብስክራይብ አንሱባቸው ,አብረን ወንጀለኛ መሆን የለብንም.

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 2 месяца назад

    እረ ልደት አይከበርም

  • @uaeuae532
    @uaeuae532 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍10👍👍👍👍

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 месяца назад

    አረ የምን ልደት ነዉ ፋጡሜ

    • @sartt1717
      @sartt1717 2 месяца назад

      ምንይሉታል

  • @ZainbHamaideh
    @ZainbHamaideh 2 месяца назад

    ጓበዝማሜ

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 2 месяца назад

    በሸርአችን ልደት ብሎ ነገር የለም።ሆሆሆ ምነካችሁ

  • @DjjAsjJdj
    @DjjAsjJdj 2 месяца назад

    ሀረምነው

  • @محمداحمد-ف2ب2م
    @محمداحمد-ف2ب2م 2 месяца назад

    አንቺኮ ሙስሊም ነሽ የልደት ቀን ማክበር የለብሽም ሀቂቃ አውጪለት ካላረግሽ ካረግሽለት ደሞ በቃ

  • @jomanahosain3660
    @jomanahosain3660 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @FatumaMohmmed-o7g
    @FatumaMohmmed-o7g 2 месяца назад

    ይቅርታን እህት ሙስሊም ልዴትትትትት አያከብረምምምምምምምምምምም

  • @Amicggg
    @Amicggg 2 месяца назад

    💞💞💞💞💗💗👌👍👂👈

  • @Jamal45678
    @Jamal45678 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ
    @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ 2 месяца назад

    ልደት የለም በእስላም

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 2 месяца назад

    በእስልምና ልደትማክር አይቻልም

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 2 месяца назад

    😥😥😥😥😥😘😘😘😘👍👍👌🌹

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 месяца назад

    ቱ እምገርሙ ናችሁ😮😮በድናችን ልደትእሚባል የለም ታታቁቀርታችሁ ነዉ 👎👎👎👎👎😳😳😳😳

  • @لبابه-ت5ط
    @لبابه-ت5ط 2 месяца назад

    አቤት አርጋታ ማሜ ፋጡሜግን ምን አይነት እድለኛነሽ ጋደኛም ልጅም ወድምም የሚሆን ልጅ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 2 месяца назад

    በእስልምና ልደትአይከበርም

  • @agarito2201
    @agarito2201 2 месяца назад

    በእስልምኑ ልደት የለም

  • @smieradowed
    @smieradowed 2 месяца назад

    ሥድብሀራም ነው ከቻላችሁ መምከር ካልቻላችሁ ዝም በሉ

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @ሰኢድ-ኘ3በ
    @ሰኢድ-ኘ3በ 2 месяца назад

    ማሻአላህ