በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የምረቃ ሥነ ሥርዓት Etv | Ethiopia | News zena
HTML-код
- Опубликовано: 6 янв 2025
- በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባ የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የምረቃ ሥነ ሥርዓት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
ብልፅግናዎች በረቱልን ግዜያች ተጠቀሙበት በጣም ደሰ የሚል የሚያሰገርም ውጤት ነው ሰላማችህ ያብዛልን ቆራጥ መሪ እንዲህ ያሰኮራል ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😊😊
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ዋው እግዚያብሄር አብዝቶ ብርክ ያርጋችሁ! ሼክ ፋጡማ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን! በዚህ መልካም ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ መድሀኒያለም ይባርካችሁ! ዝንዬ እና አብቹዬማ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ትንሳዬ ነው የፈጠረልን። የወለዳችዋቸው ልጆቻችሁ በሙሉ ይባረኩ ይለምልሙ በደሙ ይሸፈኑ።
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
አሪፍ የታሪክ አሻሪ ነው ደስስ ይላል እደዚህ ጥሩ ነገር ሰርተን ለትውልድ የምናስረክበው ስራ ነው መስራት።
I’m speechless ❤
Amazing project
Thank you for UAE 🇦🇪 Government for donating and financing this Honorable Project for the Blind 👀 👁️
ምሻአላህ አላህ ያቆያችሁ ደስ የሚል ድርጊት ነው❤❤
በጣም ይገርማል ። ተጀመረን ሳንሰማ ተመረቀን በየሳምንቱ እየሰማን ነው።
ሼክ ፋጢማ በገንዝብ ረዱ ቀዳማዊት ልብሽን ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ ተናገሩ።እርዳታውም ሀሳቡም ለናት ሀገር ነውና አላህ ይስጣቸው መልካም ስራ ተሰራ ።ማሻአላህ🎉🎉❤❤
ይህን ያደረገው ይህን ጊዜ ያመጣል ን እነዚህን መሪዎች የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ በጣምደስይላ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ሼካ ፋጢማ ሽኩረን❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚልነው ዘመናችሁ ይባረክ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤
አቦ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ ቃላት አጣሁላችሁ 👍🇪🇹👍
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ያሠላም ደስ የሚል ዜና
በጣም ደሰ የሚልነወ እድሜ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የአመጽ ወይም የሽብር ቢሆን ላየኩ ይበዛል እንዲሁም ኮሜንቱ እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ መልካሙ ይመልሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
tikikilewu.bewunet.betam.yemigerim.gizewust.newu.melkam.sewunim.hone.melikam.meriwochin.betam.betam.yamaralu.metifo.sewochin.yadenkalu.beteleyi.hagerachin.wust.inezih.negeroch.iyebezu.yigeniyalu.fetari.libona.yisiten.
ድንቅ ስራ ነው ክብርት ቀዳማዊት እመቤት አጠናክረዉ ይቀጥሉበት እላለሁ
የአይን ክፍተት ብቻ ሳይሆን ልብ ክፍተትም ይሰራል አይን ክፍት ሆኖ የማይሰራውን እየሰሩ ነው ማሻአላህ ❤
ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጥሩ የሚደነቅ ተግባር ነው ።ይህ ደግሞ ከተባረከ አእምሮ የሚመነጭ ስለሆነ እግዚያብሄር ውለታችሁን ይከፍላል!!!
ድንቅ ስራ ነው ዘመናችሁ ይባረክ
እናመሰግናለን መሪዎቻችን በልበ ብርሃን እና በዜጎቻችን ስም።
አትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ስለሁሉም እግዚሐብሔር ይመስገን🙏🙏
እግዚአብሄርን ፡ ሰለእናንተ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ጌታ ፡ ፡ የተባረከ ፡ ይሁን እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጣችሁ ፡ ❤️❤️🙏🙏
እግዚአብሔርን አገራችን ሰላም ቢያራገልን የትበደራስን እንዋዳድ መንግስት እንድሰራልን እርስበርስ መበላት ይብቃን❤❤❤❤
This is heaven on earth.
Keep the good work.
May you be great again.
Our Leaders play all the time to win what amazing work we see today thank you the whole team bertu anbswochu
We Thank all of you who participate in this project!!!!
ድንቅ ስራ
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።
That’s amazing great job , it’s very important thank you God bless!!
ታምረኘው ጠቅላያችን ቀዳማዊት ዝናሸ እናተ ሁለት ሰዎች ከፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሀገራችን የተሰጣቸው ተምራት ናችሁ እድሚ ከጢና ይሰጣችሁ ይን ማን አየበት በዝህ ድንቅ ሰራ የተሳተፋችሁ የሀገራችን ሙሁሮች እጅግ እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ አድጋ በልፅጋ ለዘላለም ትኑር
ምስጋ ና ለኢሚሬት ባለሀብት
You are the best of best leaders in this world u are in my heart😊
ሮዚ❤❤❤
አልዓዛር❤❤❤
ሶል❤❤❤
አንተነህ❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
GOD BLESS YOU ALL. I HAVE NO WORDS. I AM LUCKY TO SEE THESE CHANGES IN OUR COUNTRY.
ዘመናቹ ይለምልም 🎉🎉🎉🎉🎉
Thank very much Dr Abiye God Bless you all family
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርካችሁ
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ዐረቦቹ ደስ ይላሉ
I would like to thunk God , our Great pr minster Dr Abiy and his Family God bless you!!!
ምርጥ ስራ ይህን ስራ በየክፍለሀገሮ ቢዛመት መልካም ነው ለቡዙ የኢትዮጵያ ህብረተስቦች የስራም መፍጠር ስፋ ያለውን ይህዝብን የኑሮ ለውጥን ያስፈልጋል ምርጥ መሬ በርታ አብቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም ሚደንቅ ስራ። በርቱልን
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
እናመሰግናለን
Geta Zemenachun Abzeto Abzeto Yebarekew Hallelujah Amen 🙏 🙌 👏
Arif Arif.... thank you so so much PM and donors and First Lady and all who worked hard to help my fellow Ethiopians.
በሼካ ፋጡማ የተገነባው ት/ቤት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
May God bless all those who help the poor and destitute ❤️🙏🏾
በጣም የገረመኝ ጥራቱ
ሼክ ፋጡማ እናመሰግናለን እዲሁም ጠቅላያችን
Setoch sheik yebalalu ende?
@@LoveAndPeace2424 ሼክ ሀብታም ማለት ነው
@@menalelias7674 O, new? eshi amesegenalehu🙏🏾
@@LoveAndPeace2424 የፓርላማ አባል ወይም እንደራሴ ባለሀብት የሀይማኖት ምሁር ሼክ ወይም ሼካ ነው የሚባሉት
@@46Bono Amesegenalehu🙏🏾
Ethiopia Hagira
ተቀባይነት ያለው ሰደቃ ይሁንላቹ
very good
I'm speechless to watch this kind of amazing projects. God bless all participants with this kind of hopeful and helpful for their generous kindness hearts 💕.
May God bless , protect and lead you and your family Dear First lady 🙏🏽
Thank you very much.
Amen3 🙏☝️
BRAVO. First lady Zinash Tayachew is really a hero as of our gentle PM Abiy.
This is what legacy really means.
I have realized Ethiopia is showing multidimensional growth in all aspects.
Please apriciate this PM!!!!!!!!
Impressive.
my PM always smile!
Amazing may God bless put first lady 🙏 🇪🇹💪
That is wonderful
Wow bless you more
ሰው እንዲህ ይሰራል እነፋኖ እና መሰሎቻቸው ግን ትምህርት ቤት ሃኪም ቤት ያፈርሳሉ:: ደሃው እንዳይማር እንዳይታከም ::
የራሳችሁን ልጆች ግን በአሜሪካና በአውሮፓ በታወቁ ትምህርት ቤቶች እያስተማራችሁ ከእዳ ነፃ የሆነ ቤት እያኖራችሂ ከእዳ ነፃ ይሆነ መኪና እየንዳችሁ የደሃውንገበሬ ልጅ ከ$25 ዶላር በማይ በልጥ ፍርፋሪ ታታልላላችሁ : አይመስላችሁ እግዚአብሔር ፍርዱንየሰጣችሁዋልየወለዳችሁ በልጆቻችሁ ያልወለዳችሁ በጣምበምትወዷቸው ይድረስ አለበልዚያ ህመሙ የደሃው ቁስልአይሰማችሁም:: እመኑኝ ይህቺ የደሃው የደም ገንዘብእጥፍ ሆና ትከፈላለች: ተበቃዩ አምላክ ይበቀላችሁ ::
እታች ያላችሁ አመራሮች ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ስሩ ግደላችሁም ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bezih Hulu wust Egziyabher Yikber. Dink Sira new. ❤❤❤❤❤❤
God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌 GBU
Great job.
Habesha will light bright soon. With the willings of Allah.
I believe that each of us should contribute as individuals by being positive.
Wow, it's an amazing job. We are really thankful to our Prime Minister Dr. Abiy and First Lady Zenash and the UAE government for thinking of blind people at this level and build this beautiful school for them.
Thank you 🙏🏾🇪🇹 🇦🇪
አብቹ እንዳው ምን ልሁንልህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ
GOD BLESSED YOU ALL!!!
Nice 👍
Humanitarian work long life to kig and princess❤❤❤❤❤❤❤❤
ማዬት በምችሉ ለእትዮጵያ ዜጎች መገንባ የጀመሬውየትምህርት ቤት ግንባታ ማዬት ለተሳናቼው ዜጎች በተጨማር እየተገነቡ ያሉ ዕውቀት መማሪያ ቦታ ልበረታታ ይገባል በዝ ትምህርት ቤት ከሞላ ኢትዮጵያ ያሉ ማዬት የተሳናቸው ተማሪዎች መተው በህብሬት ብማሩቤት ዴስ ይላል ዴስ ይላል ሁሉን ዜጋ በዕኩል መመልከቱ ማዬት የተሳናቸው ማዬት ከምችሉት ጋር ለሀገር ዕድገትና በልፅግና አመት ኩል አስተዋጽዎ ስላላቸው።
Congregation for oll
የተባረካችሁ ጥንዶች የምድሩን ሳይሆን ሰማያዊውን ያበለጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾💚💛❤️🇪🇹
Congratulations 🎊 🎉❤
this is great great great
በጣም ደስ ይላል። እንደዚህ ዓይነት ፕሮጀክቶች በየክልሉና ዞኖች መስፋፋት አለባቸው። ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥም መስፋፋት መቻል አለባቸው። በኢትዮፕ ውስጥ አካቶ ትምህርት ቤቶችን ለማስፋፋት ሙከራዎች ቢኖሩም ለመሳካት በቅርብ የሚቻል ኤመስልም።
Congrats 🎉🎉🎉
አግዚአብሔር አ ብ ዝ ቶ ይ ባ ር ካ ሁ ም ድ ሪ ቱ ን ሙ ሉ ተ ባ ረ ኩ
🙏🙏🙏🙏🙏
Thank You first leady. Thank you mayor! well spoke Dr. Abiy as always.
Well done 👏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንድ ተስፋ ነው አንድ የህብረተሰብ ክፍል እንደመሆናቸው መጠን እንዲህ ግሩም ድንቅ ትምህርት ቤት መከፈቱ በጣም ደስ ያሰኛል የግል ትምህርት ቤቶች እንኳን የዚህን እሩብ አያክሉም፡ ብር ብቻ መብላት ለትውልድ አያስቡ አሁን ተማሩ ፡ ከዚህ ትምህርትቤት፡ ቀዳማዊ እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸውልጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ። እንደዚሁ ደግሞ ለሰላሙ ትኩረት ስጡ።
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
ማሻ አላህ አልሀምዱልላ ሱመ አልሀምዱልላ
አላህ ከዘረኝነት ያውጣን ያረብ አገራችን ሠላም አድረግልን
it's amazing
Zemenachu yibarek❤❤❤
ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ ጀግና መሪ ጀግኒት ተባረኪ
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wonderful zenu yes helping u GOD
may God bless all those who took part in this. And all people with disability should not be left behind.
እውነተኛው ፡ አምላክ ፡ ከናንተ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ አሁንም ፡ ጥበብን ፡ ፀጋው ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏
ጉድ እኮ ነው ብሯን አፍስሳ የሰራችው ተረስታ ዝናሽ ዝናሽ ትላላችሁ ትንሽ እማይታፈርበት ሀገር አፈርኩ በሀገሬ
የሰራችው አረብ ናት እስዋም ፋጡማ ሙባረክ ኤሜሬታዊት ናት ።
God bless you 🙏🥰😇
በያገሩ ሥሩ በአዲሣአበባ ብቻ አታድምቁ ለሥራቹህ መሽአላህ ነዉ በርቱ
Masha'Allahu Tabarekellahu Our Great Pm Dr Abiy Ahmed Ali Families Allah give You Everything You Want Wish and Allah Protect Keep save you with your All Families For You Made Great Job
Edemena tena yesetachehu ❤
❤❤❤❤❤❤ bravo good job❤❤❤❤❤❤
ማየት መልካም አየናቸው ብለናል ደሞዝ ከሰማይ ነው ከሰው የሚገኝው ሲወጡም ሲወርዱም ጭብጨባና እልልታ ነው ደሞዝ ከሰማይ ነው አሜን ላለው 🕊🙏🏽🏃🏾♂️
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
Egziyabher Yibarkachew
❤❤🎉🎉🎉
ልክ ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ድሕነት ውርስ አይደለም ለኢትዮጵያ ከስራን ይለቃል በብልፅግና ይተካል ። long life For you Dr Abiy Ahemed and your family and your Government Simply Thnkes DR . ይቅርታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ማመስገን ትልቅ ችሎታ ነው እሱ ነው ምንጩ ።
🇸🇩🇸🇴🇪🇷😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜