Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ልጅ ጀግና ነው ሙዚቃ ይችላል! ባለፈውም ኤንቢሲ ላይ አንደኛ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነበርኩ። በርታ ወንድሜ።
Wooow..... amazing voice ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations
Good job bro, I enjoy it.
በርታ🎉
አሪፍ ነው በርታ ❤
ዋው ድንቅ ድምፅ በርታ አበባው
አንተ ከ ባንዶቹ በላይ ነክ የድምፅ ከለr በጣም ቆንጆ ነው wow 🤞
❤❤❤❤
Gobez new men tashkabetalachu ketelant zare kezare degmo nege yeshalal hulem beneberebet ayketelem 😊
ልጁ ጎበዝ ነው👏ግን ዋው የሚያስብል የተለየ ነገር አላየሁበት:: ሰይፍሻ ደሞ አሙቁልኝ::😂
Anbesaw 🔥💪one love ❤
ይመችክ ምርጥዬ አስመስለክ ሳይሆን በራስህ ውበት ድምፅ አዛዜም ነው የሰራከው😍🎉
Berta,,,,
ትችላለህ
Yichelal❤
አባይ ያላያ አሉ ድንቅ ብቃት የባላገሩ ልጅን ያላየ
ትንሽ ደረቅ ብሏል
Batam gobaz I can not wait ur music
አንተ እንኳን ደስ አለህ በርታ። ግን ሰይፉ የሙዚቃ ውድድር አሸንፋ ቃለመጠይቋን ቆርጦ ዩትዩብ ላይ የለቀቀባት ሳትዘፍን የሸኛት ያቀረባት እራሱ ሕዝብ ስላስጨነቀው የሆነ አሁንም ነጠላ ዜማ ሰርታ እንደ ብዙዎቹ ሚዲያዎች ያላቀረባት ያለምወርቅ ብቻ እንደሆነች ሳስብ ምክንያቱን ባውቅ የሚያውቅ ያስረዳኝ
Ab 👏👏💪🥰🥰
bandu arif aydelem
It is normal nothing is new.
Eski Kinden endene yemitiwedut/ yemitadenkut be 👍 asayugn ⁉️
የአባገዳ ልጅ የናዙ ፈርጥ ትችላለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉።
አካባጅ ደሞ እነ ዳዊት ፅጌን በሰማንበት !😂
ቅናት 😂😂😂😂😂😂
አይ ይሂ ባላገሩ ዙር 3 ላይ ማለፍ አይችልም ውይ ምኑ ነው የተለዬ ብቃት
Get some money and and see a dentist other than that you are a good singer 😊
Gashe Mohanudin baytekam gin esachewin yemiyastawsenin konjo adrgo techawtoal, gobez berta !
የባላገሩ የመጨረሻው ልጅ ይበልጠዋል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ከምርህነው አትናደዱ
ድንቅነቱ አይታየኝም
ሰይፉ ነጋዴው
ባንዱ ድክሞ ነው😡
ቀይ ልብስ ፈሽን ነው?
😂😂😂
1gna
Abebaw yimechek berta
ምኑም አያምር
Ya qinat manifas yatawaga yehune 🧐🧐🧐
ኖርማል ነው ምኑ ነው ድንቅ ብቃት
complex ሲኖርብክ እንደዚህ አይነት comment ትሰጣለክ
ይችላል፡ድምጹ ሀይል አለው፡ቅላጼው ለጆሮ ይስማማል።
@@Fixlix ተባረክ ወንድሜ የኛ ሰው በጣም ያሳዝናል
ደነዙ ስማ ምርጥዬ ድምፅ ያለው ድምፃዊ ነው ዘፈኑም ደሞ ይከብዳል በቃ አንደኛ ነሽ አቤ
Mndnw meseriw abate ehene eko......
ሲያስጠላ ልጁ
ባለ ገዜ😁
yes
ድንቅ ብቃቱ ቀይ ሱፍ መለበሱ ነው የታይኝ
Overrated
Eche!!!!!!
አንተ መላጣ ይሄ እንደ ጠጅ ቤት እንግዳ ሲገባ ፍጨቱን ታስቆምልን !! ሌላው አሸርጋጅነትህ እድገትህ ነው ግፋበት ። ድምፃዊው በርታ ።
❤❤❤❤❤
Abebaw yimechik berta
ይህ ልጅ ጀግና ነው ሙዚቃ ይችላል! ባለፈውም ኤንቢሲ ላይ አንደኛ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነበርኩ። በርታ ወንድሜ።
Wooow..... amazing voice ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations
Good job bro, I enjoy it.
በርታ🎉
አሪፍ ነው በርታ ❤
ዋው ድንቅ ድምፅ በርታ አበባው
አንተ ከ ባንዶቹ በላይ ነክ
የድምፅ ከለr በጣም ቆንጆ ነው
wow 🤞
❤❤❤❤
Gobez new men tashkabetalachu ketelant zare kezare degmo nege yeshalal hulem beneberebet ayketelem 😊
ልጁ ጎበዝ ነው👏ግን ዋው የሚያስብል የተለየ ነገር አላየሁበት:: ሰይፍሻ ደሞ አሙቁልኝ::😂
Anbesaw 🔥💪
one love ❤