Seifu on EBS: ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ "ወይ ፍቅር" በሰይፉ ሾው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 230

  • @አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ

    እሥኪ ሙዚቃ ሁሉ ድሮ ቀረ እሚል 💃💃💃💃💃💃💃

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 лет назад +14

    የፀሀዬ እና የተሼ ድምፅ የሚመሳሠልበት ካለ #like 👍 ይግጨኝ

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 5 лет назад +21

    ተሽዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በእውነት ልጅነቴን አስታወስከኝ 18 ቀበሌ ድል በትግል አዳራሽ::

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 лет назад +56

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 5 лет назад +28

    በለው ድምፅ ጥበብ ያላቸው ሰዎች እድሜዓቸው ይርዘም

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад +3

    ኡፍ የዛሬ 30አመት አሥታወሠኝ የልጂነት ዘመኔ😭😭😭😭😭 መጀመሪያ መተዋወቅ ቀሥ ብሎ በፍቅር መሣሣቅ ተሽዬ ኑርልኝ የኔውድ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ

    ድሮ ቀረ ዘፈን ያንን ዘመን አምጪ ብባል መቶ ተቀጥቼ አመጣ ነበር 😍😍😍😍😘

  • @michaelbogalee1128
    @michaelbogalee1128 5 лет назад +3

    ሰይፉ በጣም ደስ ይላል እውነት አድናቂህ ነኝ እነዚህ ተወዳድ እና አርቲስቶችን ፈልፍለህ ህዝብ ፊት ማቅረብህ ደስ ይላል

  • @hayimnotgesesse6539
    @hayimnotgesesse6539 5 лет назад +167

    እናንተን በሠማንበት ጆሮ አሁን የማንም መቀለጃ ሆን ። የድሮ ዘፈን እና የድሮ ጓደኛ በቀላሉ አይረሣም

  • @_50501
    @_50501 5 лет назад +28

    እውተኛ ስሜት በፍቅር እንዲህ ይፈካል :: ኢትዮጵያ ሆይ ብክፉ የሚያሴሩብሽ እንደ ጉም ያትንልሽ::

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 года назад +1

    እናንተን በስማንበት ጆሯችን እንዲህ በአሁን ጨምላቆች መጫወቻ ሆን አቦ እድሜና ጤና ይስጥልን 💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 5 лет назад +6

    ህብረት ትሪሂት አስታወሰኝ ። ወይ ትዝታ ቀሰቀሰበት ሰይፍሻ በለው። ይመችህ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን ። እናመሰግናለን!!!

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 5 лет назад +2

    ሰይፍየ የኔ መዝናኛ ሰላምህን ያብዛው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚንን

  • @nebilesafa8833
    @nebilesafa8833 5 лет назад +22

    ዘፈን ድሮ ቀረ እሚገርም ድምጽ ነው Respect

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 года назад +1

    አበባየ ለኔ የስምንተኛ ክፍል ታሪክ ትዝታየ ናትነዉ!!👌

    • @extrachange8771
      @extrachange8771 2 года назад

      ማነዉ ስሟ ብትባል አትቀባጥር
      ምክንያቱም
      አንተ ትክክል ስትሆን ሳይሆን ስትሳሳት የሚያይ የብርደመወዝተኛ ስላለ ሲያኖር ባንኖርም!!😎

  • @kahsaytekiegebremedhin7230
    @kahsaytekiegebremedhin7230 5 лет назад

    ክብር ለሚገባው ክብር አለመስጠት የማንም መጫወቻ እንደምትሆን አሁን ገባኝ በእውነት: የድሮውንና የአሁኑን እስቲ ስሙት በማርያም : ምድረ ቢጫ ወባ ሁላ።

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 лет назад +66

    በለው ድምፅ ❤❤ገራሚ ነው እናንተን አለማመስገናችን ነው መሰለኝ እነ ቢጫ ወባ መጫወቻ የሆነው ድረድግ

  • @bitaniaethiopia2238
    @bitaniaethiopia2238 5 лет назад +2

    My country Ethiopia missed The 60, the 70 and the 80’s musicians, because of Weyane Tigrie. They where a musician, and a soldier, extremely loved their country
    God bless the old musician

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 5 лет назад +23

    አይ ሰይፉ አንተ በምታቀርባቸው ትስቃለህ እኔ ግን ባንተ ነው በሳቅ ፍንድቅ የምለው ኑርልን ሰይፍሻ

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 5 лет назад

    መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ
    ቀስ ብሎ በፍቅር መሳሳቅ
    ሲይዝ አይታወቅ ልብን ሲሰርቅ ዋ
    እንዲህ ያደርጋል ወይ ፍቅር "ፍቅር"...
    ጋሽ ተሾመ አቤት ድምፆ እንዴት እንደሚጣፍጥ። 😍😍

  • @redieteshetu5260
    @redieteshetu5260 5 лет назад +3

    ሀበሻ ባንድ ሳክስፎን የሚጫወቱትን አንጋፋ ሰው በደንብ ዘና ብለው እንዲጫወቱ አድርጓቸው ብዙ ነገር ያስታውሳሉ ለቤተሰቦቻችን ብቃታቸው ግርማ ሞገሳቸው ሁሉ ሲያምር ሁፋ

    • @Badema1991
      @Badema1991 Год назад

      የዛሬን አያድርገው የሮሐ ባንድ ሳክስፎን ተጨዋች ነበረ ።

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +45

    መጀመሪያ ማውቅ መተዋውቅ ቃስ ብሎ በፍቅር መሳሳብ እንዲህ ነበር የፍቅር ወጉ በእኛ ጌዜ አሁን ቀርቶል ሳይተዋውቁ መጋባት በወሩ መፍታት

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 5 лет назад

    እዚህ ጋ ያለችው ልጅ አክት ወይ ሁሉም በጊዜው ያምራል በተረፈ ጋሽ ተሼ ያንተንም ዘፈን ጭምር እየሰማሁ ነው ያደኩት tnx ሴፊ ከወጣት እስከአንጋፋ ያሉትን ድምፃውያን ስላቀረብክልን

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 5 лет назад +17

    I love you all ethiopia people 💚💛❤

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 лет назад +4

    Wowww I can't thank you enough for seifu for inviti my favorite singer Teshom wolde you are my # 1 . Oldies always goodies ...✌ 👍💚💛❤

  • @eyobdessalegne5178
    @eyobdessalegne5178 5 лет назад +2

    ዋው የድሮ ዘፈን እኮ ሁሌም አዲስ ነው፡ እናመሰግናለን ጋሽ ተሼ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 5 лет назад +7

    እውነት ምርጥ ድምፅ ነው እረጅ እድሜ ከጢናጋ
    ተመኝ ሁልክ አሜን

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 лет назад

    ዋው እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኛ ድምፃውይ ተሾመ

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад +2

    እረጅም እድሜ ይሥጥወት የድሮ ዘፈኖች ምርጥ ጣፋጭ ነቸው የአሁኑ ደግሞ የኔ ብጫ ወባ ክክክክ

  • @kd4512
    @kd4512 5 лет назад +1

    Wow. Nice to see you Teshome on stage. Your voice is amazing

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 5 лет назад +2

    wow! This song Was 35 years ago! still There! great job Teshe...

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 лет назад +4

    መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ ቀስ ብሎ በፍቅር መሳሳቅ
    ሲይዝ አይታወቅ ልብ ሲስርቅ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ
    እንዲህ ያደርጋል
    ፍቅር ወይይይይይ ፍቅር
    ፍቅር ወይይይይይይ ፍቅር
    ፍቅር ወይይይይይይፍቅር
    ፍቅር ወይይይይይይ ፍቅር
    ፍቅር ወይይይይይይይ ፍቅር
    አንቺ በእኔ ቦታ ብታይው ጨርቅሽን ጥለሽ ነበር የምታብጅው
    ማስተናገድ ጀምረሽ ካቃተሽ
    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ
    ማፍቀሬን ተረድተሽ ወላውለሽ ይታየኛል ሆዴ ሲቆጭሽ
    ተይው በይ ተይው ይሻላል በይ ተይው ልቤን መልሽው
    ፍቅሬን መልሽው
    ፍቅር ❤️ፍቅር ❤️ፍቅር❤️
    ምርጥ ዜማ ቃላቶች ❤️😘
    ጋሼ ተሾመ ወልዴ ምርጥ ዜማዎችህ ሁሉም ትውልድ ዘና ፈታ የሚላቸው ሙዚቃዎች ናቸው ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም ❤️👍🏽👏🏾😘

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ሰይፍሻ ፈታ እኮ ነህ ይመቻችሁ የድሮ ሙዚቃ የት ይገኛል ያዳሜ ሞልቃቃ እራቁታም ተጨማለቀብን

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 5 лет назад +1

    ❤❤❤❤😍😍ዋውውውውውው አይ ጊዜ ሙዚቃ በናንተ ጊዜ ቀረ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሁንማ ምድረ ሰገጤ እየተነሳ ነው የሚዘፍንብን

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 5 лет назад

    እድሜ ከጤናጋ እመኝልካለው ተሽዬ ።

  • @TIGISTTEFERALEMMA
    @TIGISTTEFERALEMMA Год назад

    Olde is Gold God bless you

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 лет назад +1

    ሰይፋ ይመችህ በጣም ደስ የሚል ፕሮሮግራም የድሮውን ቀሰቀስክብኝ አነባሁ ደነስኩ ወደ ሁዋላ ያሳለፍኩትን አስታወስከኝ ባጠቃላይ ተደሰትኩ። ከችካጎ ኤሊኒወይ። አመሰግነዋለሁ

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 4 года назад

    Thanks Teshie you remember me my sweet young age.

  • @berhegebru3399
    @berhegebru3399 5 месяцев назад

    ምርጥ ዘፈን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 года назад +1

    አር👌ቲሥት "ከዶክተር" እንደሚበልጥ ማወቅ አለበት👉👉በፈጠራሥራ👌👌
    (ምክንያቱ ቃልም መድሐኒት ነዉና ሲጀ🙏🙏መር!!)

  • @serayetibore5188
    @serayetibore5188 5 лет назад +4

    I love it this music safshow thank you

  • @abushabush8725
    @abushabush8725 5 лет назад +1

    ሰይፍዬ በጣም አመሰግንሀለው ሰራህ ያዝናናኛል በርታ

  • @tinsaeassefa2392
    @tinsaeassefa2392 5 лет назад

    wooooooow....what a great voice from a legend!

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 2 года назад

    This song brings me so much joy! ❤️❤️❤️

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 лет назад

    እናተ እያለችሁ ነዉ ማንም እሚቀልድብን እዲሜና ጤና ይሥጥህ አባዬ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 лет назад

    እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @mubatube7456
    @mubatube7456 5 лет назад +44

    *ኧረ ድሮ በተፈጠርኩ ባአንድ ብር በግ ሚገዛበት ዘመን*

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 лет назад +2

      ዘመነ ህንአመስግን ዉደደወ መጭዉ ትዉልድ እንዴት እንደሆነ አናዉቅም ወይ ከዚህ የባሰ ወይም የተሻለ

    • @ማሂጎንደሬዋ
      @ማሂጎንደሬዋ 5 лет назад

      ነበር ክክክክክክ

    • @michaelbogalee1128
      @michaelbogalee1128 5 лет назад

      እርግማን ስላለብህ እኮ ሲኦልን በቁምህ እየተለማመድከው ነው

    • @nigatumelsie4231
      @nigatumelsie4231 5 лет назад

      አሁን እኮ ማድረግ እንችል ነበር ነግር ግን
      ሰው-------- ለሆዱ ደረበት ዘመን ፤
      ሰው--------ለሰው ማዘንን ከህሊናው ያራገፈበት ዘመን
      ተምሪ አለሁ የሚል ነገር ግን መሀይምነቱ እየባሰበት የመጣ ምሁር በመኖረሩ እውነትም ድሮ መፈጠርን ያስመናል፡፡

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክ እር እናቴ ድርሽ

  • @selafissaha6265
    @selafissaha6265 5 лет назад

    Seyfesha btam ymznange programe bahunsate Santa nawe tnx ymachehe

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 5 лет назад +4

    ምርጥ ድምፅ ♥♥♥

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 5 лет назад

    Wow it is amazing voice, Long life to you Teshe

  • @selamteshome6657
    @selamteshome6657 5 лет назад

    ጤና ከእድሜ ጋር ጌታ ይስጥህ ጋሽ ተሾመ ወልዴ የድሮ ቅርስ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Месяц назад

    Who is watching Tehu Wolde after Asaye's interview?

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ድግል ማአርይአም እባአክሽ የአስራአት አገርሽን ጠብቂአት

  • @adenkassa6912
    @adenkassa6912 5 лет назад

    ዋዉ እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ

  • @natnaelmanyoutubeandtvchan2374
    @natnaelmanyoutubeandtvchan2374 5 лет назад

    I love this song.

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 5 лет назад

    ጋሽ ተሼ ዕድሜ ይጨምርልህ።

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 5 лет назад +1

    Amazing

  • @ephratagezai7212
    @ephratagezai7212 5 лет назад +1

    እቺን ዘፈን በልጅነቴ እስታዲየም ጨፍሬባታለሁ አቤት ትዝታ

  • @biniamg4730
    @biniamg4730 5 лет назад

    Teshe amazing voice ይገርማል ዋው 😳😳

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 лет назад +3

    ትላልቅ አባቶቻችን ሁሉም ድሮ ቀረ የሚሉት ለካ እውነታቸውን ነው።

  • @enattube7318
    @enattube7318 5 лет назад

    Your show is the best seifesha yemecheh

  • @gashawabera2893
    @gashawabera2893 5 лет назад +1

    ዋው ምርጥ ፕሮፎርማንስ

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 лет назад

    My fav song💕🌹😍😘🙏💫💎

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m 2 года назад

    ድቅን እቁ ናቹኮ የድሮ ዘፋኞች
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @تعرفاطبخ
    @تعرفاطبخ 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 5 лет назад

    He is amazing!!!

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 5 лет назад +2

    Ohhh....A lot of memories are back. Time is flying

  • @ahmedinashenida4554
    @ahmedinashenida4554 5 лет назад +1

    ያምራል ይመቻቹ

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 5 лет назад

    Enezi yetekeberu bazemubet enidene yared negu ayenet muziqenga memitatu yasazinal

  • @hussenibrahim2815
    @hussenibrahim2815 5 лет назад

    Wow amazing voice

  • @abelgselassie9015
    @abelgselassie9015 5 лет назад

    Thanks sefisha. Woye feker

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 5 лет назад +1

    5:10 he still got that move.

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 лет назад +1

    ሁሉም ነገር ለዛ አለው የዶሮው ደሥሢል

  • @sisay7
    @sisay7 5 лет назад +1

    አቤት አቀላለፅ ...he should teach this generation so called 'single clip' musicians

  • @ambesawify
    @ambesawify 5 лет назад +1

    Still Fresh!! We love you gash teshe!!

  • @umer9772
    @umer9772 5 лет назад

    ዋው ተሼ የማይቀየር ድምጽ

  • @rab5589
    @rab5589 5 лет назад +1

    ዋው ድምጽ 🎶🎶👍

  • @sisayabueed6064
    @sisayabueed6064 5 лет назад

    ወይኔ ድምፅ ኡፍ ደስ ሲል

  • @abe9895
    @abe9895 5 лет назад

    እንዲህ ነበር ድሮ Old-school

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 лет назад +1

    ሴይፍሻ ድሮ ያፈቀርክ ጊዜ የወጣ ሙዚቃ ነው መሰል እኛን እኮ እረሳህን ተውረገረግክበት ይመችህ መጀመሬ ማወቅ መተዋወቅ ቀስ ብሎ መሳሳብ ደስ እሚል ሙዚቃ በእናንተ ጊዜ ቀረ የዘንድሮውን አታውሩት

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 9 месяцев назад

    አበባዬ የሚለውን ዘፈን ብትጨርሠው ይሻል ነበር ፡ አሪፍ ዘፈን ነው።

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +1

    .seyfue.wawww👈👌👌👌🏃🏃🏃🏃🏃

  • @שיביטאולין-ד1ר
    @שיביטאולין-ד1ר 2 года назад

    No more word fikir😢❤

  • @moatazkhider6676
    @moatazkhider6676 5 лет назад

    ዋው ድምፅ👌👍👍👍

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 5 лет назад

    አቤት ድምፅ 🌷🌹👍👌❤

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 5 лет назад +11

    ወይኔ የመርክዬ ልጅ ይግደለኝ እምዬ ሸገር

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 5 лет назад +1

      ምን ይደረግ ከላይ ነው ፍቅር ብልጠት መተሳሰብ ጠቅላይ እርድና በኩንታል የተገጨን

  • @GoteTube
    @GoteTube 5 лет назад +1

    ኡአ ኡ ኡ እር ስንቱን ስምቼ እችላለሁ የድሮን ዘፈን ከጥሩ ልዩ ጋ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 5 лет назад

    Abooo Teshyee Edemee Ena Tenaaa

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 лет назад +2

    This kind of generation substitute by village thinker current generation.

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 5 лет назад +2

    በዛን ዘመን ምናለ ብፈጠር ኑሮ፣ታዲያ የዚህ ዘመን ትውልድ ጎሮሮው ላይ ምን ተገጥሞበት ነው ፣ገና ሲጀምሩ የሚቋቋው ፣ወይ እር አዳዴም አጥፉብን ደጉ ዘመኖቹ

  • @samrawitdemas7263
    @samrawitdemas7263 5 лет назад

    Abebaye fikir abebaye
    Abebaye mewuded abebaye{2}
    Abebaye meaza shitaye....... yemilewun muzikahin betam new emiwodew

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 лет назад +2

    ወይድምፅ 💗💗💗💗💗

  • @shoogs1237
    @shoogs1237 5 лет назад

    ዋውውውውው አሪፍ ነው በጣም

  • @احمدالو-ض2ل
    @احمدالو-ض2ل 5 лет назад

    ዋውዋው ወይ ድሮና ዘድሮ

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 5 лет назад

    ሰይፉ. ላንደኛ. ዙር አላለፍክም. 👈 👍

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 лет назад

    ዋው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +4

    አቦ ዕድሜ ይስጥህ ተሼ ሴፍሻ በሳቅ ገደልኩኝ እንደው ከሁሉም ጋር ዙጡ ዙጢ ትላለህ ሃሃሃሃ ሺህ ዓመት ንጉሥ በ ኢቢኤስ ሾው ላይ

  • @oneddday8742
    @oneddday8742 5 лет назад

    ዋዉ ዋዉ የድሮ ዘፈን

  • @selamminale5807
    @selamminale5807 5 лет назад

    Wow👌

  • @selamselamcell8269
    @selamselamcell8269 5 лет назад

    Wow