መጽሃፍ ቅዱስን እንደሚገባ ሳያነቡ አስተማሪና ሰባኪ ለሆኑት ከሳሾች ምላሽ አለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 13

  • @WizMika-u7s
    @WizMika-u7s 3 месяца назад +1

    ሀይልሻ ሁል ጊዜ ባንተ ትምህርት በጣም ነው ምባረከው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @KasahunGhana
    @KasahunGhana 5 месяцев назад +5

    አባቶቻችን የተማረ ይግደለኝ የሚሉት ያለምክንያት አይደለም ! ብዙ ጊዜ እነዚህ ሰዎች አንተ በምትሰጠው ትምህርት የሚቃወሙት~ በአግዚብሔር ቃል ላይ የጠራ እውቀት ሰለሌላቸው ነው !!! እኔ ግን ተመችተህኛል ! ሁል ጊዜ ኢየሱሰ ይረዳሀል በርታ !!!

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 5 месяцев назад

    ግሩም ትምህርትና መልስ ነው። ተባረክ

  • @selomemitiku8639
    @selomemitiku8639 5 месяцев назад +3

    ሀይልየ ሰላም! እነዚህ ኮናኞችህ እኮ ይገርሙኛል ህይወታቸው ከአጋንንት ጋር ትግል ነው :: ሌላው ሰው እንኩዋን አምኖ ነፃ እንዳይወጣ እንቅፋት ናቸው:: ንፁህ ወንጌል ስለምታስተምር እነሱ ያልገባቸው ሁሉ ስህተት ነው የሚመስላቸው:: እንግዲህ አምኖ ማረፍ የራሳቸው ድርሻ ነው:: በተለይ nothing missing nothing broken በጣም ያናድዳ ቸዋል:: ከእግዚአብሄር የሆነ የሰማሃል ነጻ ይወ ጣል:: እኔና ባለቤቴ እንወድሀለን
    You are highly blessed 😍

  • @bejegume893
    @bejegume893 5 месяцев назад

    እውነት መቸም ቢሆን እውነት ነውና ሊደበዝዝ ፈጽሞ አይችልም። የተወደድክ ኃይልሻ፦ አንተ ግን በጌታ ባለው ጸጋ በርታ። ስለ ራስህ ሳይሆን ይህ ወርቅ የሆነው የክርስቶስ ትምህርት በአላዋቂዎች ስለሚሰደብበት ነገር መልስ የሰጠህበት ጉዳይ በጣም ተገቢ ነው። ሁለቱም ቪዲዮዎችህ ማራኪ ናቸው። ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @Afrika-cj9zs
    @Afrika-cj9zs 5 месяцев назад

    Aree tebarek

  • @fasikataye9091
    @fasikataye9091 23 дня назад

    Bebiziu tibarke

  • @hundesagaroma5180
    @hundesagaroma5180 5 месяцев назад

    ታስጠለመለህ።

  • @family5677
    @family5677 5 месяцев назад

    መፅሐፍ ቅዱስ ሰየነቡ ጥቅስ ብቻ እየጠቀሱ አረረረም ፐረረረረም ሰውን እየብጠለጠሉ የሚውሉ አለ

  • @ellufrederick5582
    @ellufrederick5582 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይባርክህ አንተ ትለያለህ

  • @hundesagaroma5180
    @hundesagaroma5180 5 месяцев назад

    አንተ አገልጋይ ሳትሆን ትልቅ የአገልጋዮች እንቅፋት ነክ።

    • @EyasuDesta-yq8yb
      @EyasuDesta-yq8yb 5 месяцев назад

      በዛኮነው የሚመቸኝ ጌታ ምስክሬ!!!