ጉድ! የነጃት መጨረሻና አሁንም አስደንጋጭ ነገር • ረሱልን ተሳድባ የገጠማት ነገር ለሁሉም ማስጠንቀቅያ ይሁን •

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 502

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  7 месяцев назад +145

    *_ሁላችሁም ቪዲዮን ላይክ ላይክ እያደረጋችሁ!!!አሏህ የሁላችንም ኻቲማ ያሳምርልን_*

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 7 месяцев назад +3

      ሚዴያ ተመቸኝ ብሎ እንደፈለጉ መናገር ዋጋ ያሥከፍለል:: ከሧ ተማሩ እህቶች ::

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 7 месяцев назад

      ጁኔዴ ጀሞ ሠላም ናት❤

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 7 месяцев назад

      አሚንንንን

    • @sikosilo715
      @sikosilo715 7 месяцев назад

      አሚን

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 7 месяцев назад

      አህለን ጁዱ

  • @kedimohammed6403
    @kedimohammed6403 7 месяцев назад +51

    አሁንም ከሶሻል ሚዲያ መራቅ አለባት ኮሜንታተሮች አልሏህን ፍሩ አልሏህ ቅን ልቦና ይስጣት

  • @f7_o7
    @f7_o7 7 месяцев назад +29

    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲኒክ ያረብ

  • @KayredinErbeto
    @KayredinErbeto 7 месяцев назад +94

    ከተመለሰች ከተፀፀተች አለህ ይዘንለት😭

    • @SkreieAa
      @SkreieAa 7 месяцев назад +2

      😳😝

    • @hanuahimad4223
      @hanuahimad4223 7 месяцев назад

      መፀፀት እንዲ ነው

  • @MrVip-xp8hw
    @MrVip-xp8hw 7 месяцев назад +87

    ከተመለሰች ማገዝ ግድነው ልባችንን አላህ ይጠብቅልን እሶንም አላህ ይዘንላት

    • @Ftgt-e3f
      @Ftgt-e3f 7 месяцев назад

      ሁሉም እዳተ ቢሆን

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 месяцев назад +2

      በጣም ወላሂ አላህ ይዘንላት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 7 месяцев назад +1

      የሰዉልጅ ይሳሳቲል ከስተቱ ይቲረማል

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 7 месяцев назад

      Iko Allah yizenilatina enkuan taserku tamirebetalaw bilalech Tastastitalech 😢❤

    • @ETAA267
      @ETAA267 7 месяцев назад

      Magezema gedeta ayedelem,Ye tegab mecheresha yehe new,Isliminawa dehmo le rasua new,betamnem batamnem le rasua new.

  • @etho4784
    @etho4784 7 месяцев назад +41

    ከመሳደቧ በፊት እናቷን ማሰብ ነበረባት ሰወች መቀጣቷ ደስ ብሎኛል አላህ ሂድያ ይስጣት ለኛም ሂድያውን ይስጠን

  • @مريممحمد-ط3ش
    @مريممحمد-ط3ش 7 месяцев назад +181

    ረሱላን ያላከበረች ብተጠረግ ምንተሰራለይ

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 7 месяцев назад +5

      በጣም

    • @raymawol6210
      @raymawol6210 7 месяцев назад +14

      አራ ተዉ በእህተችሁ ለይ የሸይጧንን በር አትክፈቱ
      ምከርዋት

    • @NardosTesfaya
      @NardosTesfaya 7 месяцев назад +5

      እንዲ እያላቹ ስንቶቹ ሀይማኖታቸውን ቀየሩ😢

    • @samsunglaxymobile2182
      @samsunglaxymobile2182 7 месяцев назад +4

      አላህመሀሪጊታነው

    • @maryem9100
      @maryem9100 7 месяцев назад +5

      ወላሁ ዩሂቡ ተዋቢን ሆላሁ ከፉሩ ረሂም

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 7 месяцев назад +11

    ትክክል ብለሀል አላሀ በዲናቺን ጠካራ ያርገን ያረብ

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 7 месяцев назад +55

    ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤❤

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 4 месяца назад +1

    ሱበሀን፡አላህ፡ይቺ፡አላማ፡የላትም

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 7 месяцев назад +13

    በፊት ሙሥሊም ናት እዴ አላሕ ሒዳይስጣት 😢😢😢😢 አላሕ ይርዳሽ

  • @EkramZahra
    @EkramZahra 6 месяцев назад +1

    ያረቢ አላህ ሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ያአላህ

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 7 месяцев назад +19

    አላህ መጨረሻይን ያሰምርልኝ በጣም ነዉ የሚከብደዉ

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 7 месяцев назад +1

      s a w

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 7 месяцев назад +1

      እህ እናቷም ሻባት አይይወላድ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 7 месяцев назад

      እህቶቸደምሩኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 месяцев назад +31

    አምላካችን አላህእኮ ባሪያዬየፈለገውጥፋት አጥፍቶ ወደእሱ ቶበት ካደርገ ይምራል በቁረአን ላይ ተገልፆል በእርግጥአጥግምፍታለች አሁንግን ተመልሻለሁካለች አላህ ይቀበላት ያስተካክላት

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid3522 7 месяцев назад +7

    ትክክል ነህ ወድሜ ከፀፀት አላህ ያግዛት

  • @Anshagim
    @Anshagim 7 месяцев назад +28

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @Hawi-u8s
    @Hawi-u8s 7 месяцев назад +21

    ልቦናዋን አሏህ ያውቃል እሱው እደሚያረግ ያርጋት

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 7 месяцев назад +39

    እስኪ አተቤት አምጣትና ለአድቀንም ቢሆን ጀሚላህ ትምከራት እባክህ ጁነይድ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 7 месяцев назад

      እህቴአቀርብም

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 месяцев назад +2

      ቢሆን ጥሩነበር ወላሂ የዛኔኮ የአላህንስም ለጥፍ ሰድባትነው ኮሜታተሮችናቸው ያሳሳቷት

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄

  • @እሙዩስራ-ቐ5ጘ
    @እሙዩስራ-ቐ5ጘ 6 месяцев назад

    የኛ ውድ ነብይ ሱለላሁ አሊይሂ ወስለም በሳፍ መስዴቡ ሀቢቢ ሱለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 месяцев назад +5

    ዋናዉ ተፀፅታ መመለሷ ነዉ ኢሻአላህ አላህ ይዘንላት አላህ ሂወቷን ያሰተካክልላት ቤተሰቦቿጋ ያገናኛት

  • @aeemirates8138
    @aeemirates8138 6 месяцев назад

    ሱብሀናሏህ😢😢አሏህምህረቱንይስጠን

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад +26

    እስዋ ብትሰደብም ይችን ቀን ማሳለፍ አለባት አፍዋ በጣም ልቅነው
    አንተግንእግዝያብሔር ይስጥህ በጣም ጨዋነህ ጌታ ይዘንላት

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 7 месяцев назад +1

    ትክክል በላጩ እሥቲክፋር አርጎ የተፀፀተነው

  • @user-bz1wy3lu8v
    @user-bz1wy3lu8v 7 месяцев назад +2

    ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️☝️አላህ ሂዳ ይሥጣት ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 7 месяцев назад

      አላሁመሰሊ ወሰሊም ዓላ ነብይና ሙሃመዱል አሚን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 7 месяцев назад +6

    ትክክል ሁሉምውሳኔየአላህነው ተውበቱዋንአላህይቀበላት

    • @huikmuhikm
      @huikmuhikm 7 месяцев назад

      አይቶበት ቶበተቾኮ

  • @RfgSfr
    @RfgSfr 6 месяцев назад

    ረሱልን የነካ የለዉም በረካ

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤በረሱልቹን ቀልድየለም ወላሂ

  • @mmm1528
    @mmm1528 7 месяцев назад +5

    አላህ ያስተካክላት ያረቢይ
    አላህ ኸይርጀዛ ይክፈልህ ወድሜ💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 7 месяцев назад +2

    ትክክል ነህ ወድም ❤❤❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад +4

    ትክክል❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 7 месяцев назад +4

    አላህ የተሻለ ሂወት ይስጣት

  • @rebiaSeid-o8h
    @rebiaSeid-o8h 7 месяцев назад

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወእኔ ፊዳ ከ ያረሱረ ላህ

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 7 месяцев назад +10

    መረዳት የለባትም እንረዳለን የምትሉ ከሷ ጋር አብራችሁ እያበዳቹ መሆን አለበት😂😂😂

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 7 месяцев назад

      ከከከከከከ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @ZamzamAbdurehman
      @ZamzamAbdurehman 3 месяца назад

      እርዳታ ብለዉ የሚያነሱ ሰዎች እራሱ ጤነኞች አይደሉም ነቢን አላህን ተሳድባ

  • @ItisaAbud
    @ItisaAbud 7 месяцев назад +2

    አህታችን አይደለችም ጥርግ ትበል ነጃሳ ነች

  • @gu4373
    @gu4373 7 месяцев назад +2

    ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 7 месяцев назад +1

    ሢጀመር ሙሥሊም ናት እዴ አላሕ ይርዳት ውነቷን ከሖነ

  • @Jambari-c2p
    @Jambari-c2p 6 месяцев назад

    ይበላት ባለጌየወጣንበትን ማወቅአለብንየራሧጉዳይ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 7 месяцев назад +37

    የጅዋን ነው ያገኝችው የራሳ ጉዳይ ማን ተሳድቤ አላት ለሁላችሁም ትምህርት ነው

    • @Jhehjkjhf
      @Jhehjkjhf 7 месяцев назад +3

      ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም

    • @nebilsisay7034
      @nebilsisay7034 7 месяцев назад +2

      Welahi egna sewoch chgr alebn yeazagnun azagn geta amtsen ykr endemilen hula egna mnew afu malet kebeden ay anchi dunya

  • @ራቢዩቱዩብ
    @ራቢዩቱዩብ 7 месяцев назад +9

    ትክክል የእኔም ሀሳብ ነው አላህ ይገዛት❤

  • @Fawzea-jz6xc
    @Fawzea-jz6xc 6 месяцев назад

    አላህ ይዘንላት አላህ ይምራታል አላሁ ገፉሩ እረሂም ነዉ ዱአ አድርጉላት

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 7 месяцев назад +1

    ሰላሁ አለይ ወሰለም❤❤❤

  • @እህተሚካኤል
    @እህተሚካኤል 6 месяцев назад

    ወድሜመጀመሪያ ሀፃትብሠራምመምከርነውየምትሏትኮጥላየምቴድበትነው ሥወጣ ማሥተማር ይገባነበር ልቦናይሥጠን

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 4 месяца назад

    አሁንም አታስፈልግም እረሱልን ማዋረድ አትችልም

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 7 месяцев назад +2

    ማሰተዋሉን ይሰጠን ከመሳሳት ካለ ሰፈለጊ ድረጊት እግዛብሔር ይጠብቀን🎉

    • @Habtam837
      @Habtam837 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን🙏😢❤❤

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 6 месяцев назад

    ይችን መግደል ነበረ እንጅ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 7 месяцев назад +2

    ትክክል ነህ ወንዲሜ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 6 месяцев назад

    አፈረ ያሰብላት የኛ ዉዱን ነቢ የነካ የለዉም በረካ ይች ጎብ ጥንብ

  • @99-pt9bt
    @99-pt9bt 7 месяцев назад

    ሶሎሏ ወዓለይሂ ወሰለም 😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰😘😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 7 месяцев назад +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 😢😢😢

  • @hhedsaoplk
    @hhedsaoplk 6 месяцев назад

    ዋናው ከዛ ቦታ መመለሷ መፀፀቷ ነው ፈጣሪ ይርደሺ

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed 6 месяцев назад

    ገደል ትግባ የመትራበ ነት መቼም ከስተትዋ የማትማር ነት

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 6 месяцев назад

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @safiasafia9775
    @safiasafia9775 7 месяцев назад +1

    አላህ ይጨምርልህ ትክክል

  • @hayu4429
    @hayu4429 7 месяцев назад

    የወረባቦ የሰፈር ልጆች ነን 😢

  • @mነኝ.የአላህባርያ
    @mነኝ.የአላህባርያ 5 месяцев назад

    ሡለላሁአለሒወሠለም❤❤❤❤

  • @emueAbdullhe
    @emueAbdullhe 7 месяцев назад

    እንኳንም የእጇን አገኘች

  • @Mamare.
    @Mamare. 7 месяцев назад

    ዛሬን ለነገ እንኑር...አብረን ወደፊት

  • @fነኝየኮሜትታዛቢ
    @fነኝየኮሜትታዛቢ 7 месяцев назад

    እህቴ አላህ ይጠብቅሺ አብሺሪ ማሻአላህ ዋናመመለስሺ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co 6 месяцев назад

    ወላሒ ለኛ ስት ምስዋት ስት እደተሰቃዩ ብታቅ በዚህ በነጃሳ አፊዋ የሳቸዉንስም ባላነሳይ ስርአተ ቢስ አድበሽ ስራሽን አሰሪምነበር ከስዋ ወላሒ ከሀገር የወጣንበትን አላማ የምርሱአላችሁ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 7 месяцев назад

    ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ZakiyaSaide
    @ZakiyaSaide 6 месяцев назад

    ቲክክል ወላህ ወንድሜ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 6 месяцев назад

    አልቀረብሺም ሰነሰርአት በያዘች የመረንእርዳታነዉ አሏህ ይማረን መቸም ሚዳያ ሳያጠፋን አያጠፋም ኢላሂ ጠብቀን

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 7 месяцев назад

    ትክክለኛ ይቱበር አተነህ ጌታን ተባረክ

  • @Eman-cs5np
    @Eman-cs5np 7 месяцев назад +2

    ከቶዉበት በፍት ሻሃዳ ታድርግ ምክንያቱም ሪዷ ላይ ወድቃለች

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 7 месяцев назад +15

    ወላሂ ጁነይድ ትክክል ብለሀል ባለፍውም ኮሜተሮች ናቸው ያሳሳቷት ይጠየቁበታል ነጃትን ለዚህያበቋት የኛው ሙስሊሞችናቸው አላህይይላቸው😢😢😢

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 7 месяцев назад

      ደምሪኝእህቴ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 6 месяцев назад

      አላህንፊሪሙስሊሞችቢያሣሥቷትም
      ነብዩስለላዋለሂወሠለምጋርመንአደረሳት
      ያሣሣቷትንአሠርባቸውም

  • @fatimafatimamohammed2710
    @fatimafatimamohammed2710 6 месяцев назад

    እሰይ ደግ ሆነች 😂😂😂 የመጣይበትን አላማ እረስታ ማን ተሳደቢ አላት

  • @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ
    @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ 7 месяцев назад +22

    ጁናይድ እስኪ አንድ ቀን ኢዘሀት ና

  • @HassenOumer-jg2pf
    @HassenOumer-jg2pf 6 месяцев назад

    እሰይ ደግ ሆነች ይገባታል

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd 6 месяцев назад

    እግዚሀብሄርይስጥህትክክልነህ

  • @AhmedYasin-su3cm
    @AhmedYasin-su3cm 7 месяцев назад

    ነብዩን የነከ ዬለውም በረከ ።

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 6 месяцев назад

    በትክክል 99 ሰዎች ገድሎ አላህ ምሮታል

  • @GdDh-u6f
    @GdDh-u6f 7 месяцев назад +2

    ትክክል ነዉ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 7 месяцев назад +3

    የኛን ረሱል ተሳድባ ብትሞትም አታሳዘነኝም ወላሂ
    ረሱልኮ ከነብሳችን በላይ ናቸው ።

  • @fነኝየኮሜትታዛቢ
    @fነኝየኮሜትታዛቢ 7 месяцев назад

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 7 месяцев назад

    ሱበሀን አለ

  • @abduenderis8382
    @abduenderis8382 7 месяцев назад +6

    ما حكم من سب رسول الله محمد في الاسلام؟
    فإن سب النبي صلى الله عليه وسلم كفر قبيح يخرج صاحبه عن الملة الإسلامية، وإذا لم يتب من سب النبي صلى الله عليه وسلم فإنه يقتل لردته، لكنه إذا تاب إلى الله تعالى توبة خالصة فإن الله يتوب عليه، فالتوبة تمحو المعاصي كلها حتى الشرك بالله ، لكن ذهب جماعات من أهل العلم إلى أنه يجب عليه القتل حداً بعد التوبة

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 7 месяцев назад

    ስለላሁ አለይሂ ወሳለም

  • @SusiLawati-b6w7h
    @SusiLawati-b6w7h 7 месяцев назад

    ሰህይህ አላህ ተበቶኞን ይወዳል ትክክል ነው

  • @ዜድቢንትይመር
    @ዜድቢንትይመር 7 месяцев назад

    ያአላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @abdiedo4361
    @abdiedo4361 7 месяцев назад

    ትክክልነህ

  • @Hwello-rb3we
    @Hwello-rb3we 6 месяцев назад

    አላህን ነው የተሳደበችው

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 7 месяцев назад +2

    በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @lovebirds4641
    @lovebirds4641 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏 ፍጣሪ የምለሳት 🙏🙏

  • @hayatali4979
    @hayatali4979 7 месяцев назад +1

    ወንድም ወንድሜ እድበር ላይ ታግቶብኝ ነው እረዱኝ በአላህ

  • @aamm8248
    @aamm8248 7 месяцев назад

    ሢጀመረ ሀቢቢ እረሡላሽንን አላከበረሽ ትትፈልግ ገደል ትግባ

  • @99-pt9bt
    @99-pt9bt 7 месяцев назад

    አፍሽን ባትከፍቺ ኑሮ አዚህ ደረጃላይ ባልደረስሽ ሳሕ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 7 месяцев назад

    ጥሩ በለሀል ወንድማችን

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 7 месяцев назад

    🌸اللهم ﷺﷴ🌸🌹ﷺﷴ🌸 🌹ﷺﷴﷺ🌸🌹ﷺﷴ🌸🌹ﷺﷴ🌸🌹🌸ﷺﷴ🌹🌸ﷺﷴ🌸🌹ﷺﷴ🌹🌸ﷺﷴ️🌹🌸ﷺﷴﷺﷴﷺﷴﷺﷴ️ﷺ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 7 месяцев назад

    ሰለላሁአለይሂወሰለም ሱብሀንአላህ

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    አትሳደቡ በአላህኩሚታተሩች አላህ ልቡናይስጣት

  • @MujibMahmud-oo3hi
    @MujibMahmud-oo3hi 6 месяцев назад

    የእድሜ ልክ እስራት ይገባተል

  • @Mohammad-q4j
    @Mohammad-q4j 5 месяцев назад

    ኢች'አትማርም'እሚማርሰው'እዴዚህ'ነው

  • @fatumafatuma4679
    @fatumafatuma4679 7 месяцев назад

    ወላሂ። የወረባቦ። ህዝብ ።ማሻአላህ። ነው። ተው ዝብል። አረነጠብ

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd 6 месяцев назад

    ድብን በይ እልቢስ ላች እርዳታ ደጀብ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 6 месяцев назад

    ሱባሀንአላህ፡፡ወላሂረሱልንየነካ፡መቸምይሁንመቸም፡ሰላምአያገኝም።ሲያንስሽነውደግሆይሽ።ለሌሎቹትምህርትነው።ጊዜውቢረዝምም፡እሳቸውንየነካሂወቱጨለማነው።።ወላሂየሳኡድመንግስት፡በሀይማኖቱ፡ድርድርየለውም።ሸሪአቸውእውነትንአያጓድልም።ቆራጥነትእንድህነው።።

  • @FadumaKasey
    @FadumaKasey 6 месяцев назад

    በረሱል ቀልዲየለም

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 7 месяцев назад +8

    يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك اللهم ثبتها على الإسلام

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 7 месяцев назад +11

    ስያንስባት ነው ለሁሉም ማስተማሪያ ይሁን

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 7 месяцев назад

    ጀዛህ አላህ ከይር የልቤን ነው የተናገርከው

  • @DgGh-ve3xb
    @DgGh-ve3xb 4 месяца назад

    ገደል ትግባ