"ሱሪየ ወለቀ" ገራሚ የገጠር የገጠር ድራማ(Suriw weleke New Ethiopian Dirama) 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 103

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +11

    አቦ ይመችሽ አነጠርቻቸውኮ😂😂😂 ወይኔ
    ሀይሌ የኔ ጀግና 😍😍😍

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Год назад +12

    አቦ ይመችሽ አቅሙን የማያቅ ወንድ እንዲህ ነዉ 👍👍👍👍👍ምርጥ አሰተማሪ ድራማነዉ በርቱ ዉዶችዬ የሳቄ ምንጮች አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +3

    የሴት ጀግና አችነሺ 👍👍👍
    አክስቴ ነፈሶን ይማርውና የሴት ጀግናነበርች አንድምወድ ጀግና የተባለ ቀናብሎ አያያትምነበር ዛሬ ከምድር በታች ሆነች 😭😭😭😭😭😭😭 አፈሩን ገለባ ያድርግልሺ

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Год назад +13

    ሀይሌ ጀግና ተነልጂህ❤❤❤ አነጠፈቻቻው😂😂😂

  • @msara6031
    @msara6031 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናል
    በጠቃላይ አድናቂያቹ ነኝ ምርጦችዬ

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my Год назад +10

    ይገርማል ደስ የሚል አጠር ብሎ ግልፅ የሆነ መማሪያ ነው ወንዶችዬ ቶሎ አትወስኑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Год назад +3

    Hayle you are a great man with great family’s all the time I so happy to have like you Ethioia

  • @lomotube3279
    @lomotube3279 Год назад +1

    ትወናችሁ ደስ ይላል በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ Год назад +4

    ዝናብ ናፈቀኝ ደሥ ሲል

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Год назад +5

    ዝናቡአይይይእምየሀገራሰላምሽንይመልስልን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ Год назад +5

    ዋው የልጅቷ አመታት ጀግና ነሽ አቦ ❤❤

  • @አወልሀያት
    @አወልሀያት Год назад +5

    ሀይሌ የኔ ጀግና

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +6

    ሐይሌ❤❤የገጠር ትክክለኛወድ❤

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 Год назад +5

    ሃይልዬ ሥወድህ

  • @kbrtgormes6562
    @kbrtgormes6562 Год назад +2

    ድራማዉ ከማዝናናቱ ተጨማሪ አስተማሪም ነው ግን ሰው እርሻ ሲያርስ ዘንጦ ነጭ ልብስ ነው ለብሶ ነው እንዴ😊❤?? ሁሉ ስራችሁ አሪፍ ነው ይች አለባበስ ትስተካከል

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +2

    እረወይኔ ምናአለ ተልተሎ ኑ ያሳቁኝ ቸጨረሻው አይ የሴትወንድ ጎሽ የወንዱ የሀይሌ ልጅነሽኮ ሀይሌ ከምር ስወደው እዳተ ያሉትን ወንዶች ያብዛ ለሀገሬሰላም ለወገኔ ፍቅር ለተራበ ምግብን ይስጥልን ቸሩ ፈጣሪ

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 Год назад +3

    ሀይልዬ ስወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ Год назад +3

    ❤❤❤ ጀግና አነጠፈቻቸው 😂😂😂

  • @EndirAli
    @EndirAli 10 месяцев назад

    እሄ አድስየሰሩትነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @alem3455
    @alem3455 Год назад +3

    የበፌቱ ናፈቅኝ እናትና አባት ትጠይቆ ልጁን ይሰጣን አሁን ሴቶም ወዱም ሁሉነገረ ክጨረሱ ቡሀላ በትሰብ ይጠየቃን😂😂😂😂

  • @beretukan
    @beretukan Год назад +6

    አሳጠራችሁት❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад +5

    ❤❤❤❤ሐይሌ 🥰🥰🥰😅😅😅የልጅቷ አመታት

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Год назад

    ሠላም ሠላም ውዶች እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ያለምዳር ሠላማችሁ ይብዛ በጣም ደሥ የሚል ትወና ነው ግን ልጅቷን ሣናያት አይይ😅😅በጣም ጎበዞች ናችሁ ሠወችን በሀሠት ማሥጨነቅ ትንሽ ነገር አገኘሁ ብሎ የበላይነት መሠማየት የማይገባንን እናግኝ ማለት ውጤቱ ኪሣራነው በርቱ👍👈💐💐💐አድናቂያችሁነኝ

  • @دحوم123-م8ع
    @دحوم123-م8ع Год назад +6

    ወንድም ማለት እኮ መከታ ነው።።

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад +5

    ገጠር ውስጤነው ተዋናዮቹ በጣም ጎበዝናችሁ 👍👍👍👍

  • @ManaminoMesfin
    @ManaminoMesfin Год назад

    ❤ኬፍራ ሪከርድስ❤እንዳይበልጣችሁ በርቱ😂

  • @BeZawit1992
    @BeZawit1992 8 месяцев назад

    😂😂😂😂እንደኛ

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 9 месяцев назад

    ሠመያዊ ያሰርከው ስምህ ማነው እኔ ፕሮፋይል ያደረኩህ😢😅😅😊😊

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 9 месяцев назад

    ዋዉ አንደኛ

  • @ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ

    ሀይሌ ሥወድህ በምክናያት ነው

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 Год назад

    ዝናቡ ደስሲል

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂ጎበዝ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ኩሉኩምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤

    • @xs5yd4rhgw
      @xs5yd4rhgw Год назад

      ዋለይኩምሠላም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад

    ሀይልዬ 💝ፎንቃዬ 💝

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 6 месяцев назад

    እሙዬ❤❤❤ጀግናነሽ

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly Год назад

    ከእውነት የራቀ ዲራማ ነው በየት አገር ነዉ አባትን የሚጠይቅ ባል ---

  • @famel9098
    @famel9098 Год назад +7

    ሐይሌ ምርጥ ተዋናይ

  • @awol9172
    @awol9172 Год назад +2

    ወየው ካራቲ😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    እሠይ ካልቾ ተነሡ😂😂😂😂

  • @rahama5324
    @rahama5324 Год назад +2

    8ተኛ ነኝ አይቸ እኳምታለሁ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Месяц назад

    emuye yimecsi❤❤❤❤hul
    achuhnm eweda
    chuha
    lw❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gebeyehudillnessaw2115
    @gebeyehudillnessaw2115 Год назад +1

    የሚገርም ትወና ብቃት፣

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Год назад

    እንኳአንደህናመጣችሁ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    ለሌ❤❤ወድእኮነሕ❤❤

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up Год назад

    ዋውውውውጅንኑ ስወድህ የሴት ውድ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад +7

    አየ ወንድ የሴ ጀግና ናት አነጠፍያቸው 😂😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy Год назад

    አደኛ ነኝ

  • @ElleniMinalu-bp7cd
    @ElleniMinalu-bp7cd Год назад

    Betam tamralachihu🥰🥰🥰

  • @TezazuAbebe-x6w
    @TezazuAbebe-x6w Год назад

    ይሄ ድራማ ተከታታይ ከሆነ ቁጥር ብትሰጡት ለመከታተል ምቹ ይሆናል።

  • @Samuel-og1lh
    @Samuel-og1lh Год назад

    Ersha be nech libs😂😂😂😂😂

  • @xciteali30
    @xciteali30 Год назад

    🤩🤩🤩🤩🤩😘👍

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 Год назад +1

    ይህ ከቀረ ስንት ዘመኑ መሰላችሁ? የአማራን ጀግንንነት መልካም ነገር ብታንፀባርቁ ይሻላል:: ወያኔ የአማራን መጥፎ ነገር ብቻ እንድታጎሉ ስለወሰነ አሁንም በዛው ቀጥሏል:: ካሁን በሗላ አማራን የሚያንቋሽሽ የቀረ ሗላ ቀር ነገር እያመጣችሁ ምንም የማያስተምር ድራማ በእማራ ላይ አትስሩ::

  • @JemalOemer
    @JemalOemer Год назад +2

    እር ለምነው እምጠፉት

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Год назад

    ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz Год назад

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት Год назад

    5ኛ ነኝ

  • @AMUJR
    @AMUJR Год назад

    ere karati 😀😀

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад

    ሰላምናችሁ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ገሬን ለኔ ዳሩልኝ

  • @duratube
    @duratube Год назад

    የሁንግዝም ካማቺ

  • @የስንኝቋጠሮ
    @የስንኝቋጠሮ Год назад

    ልጅቷ የአንተነህ ውጤት መሆን አለባት

  • @birtukan120
    @birtukan120 Год назад

    😅😅😅😅😅👍

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад

    አረድምፅፅፅፅፅፅፅ ነው ስልኬ

  • @seblemekonnen6171
    @seblemekonnen6171 Год назад

    Hayle jegnaw

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад

    እቢ አለኝኮ ድም የለውም አይይይ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      አለው

    • @mekdesmekdes309
      @mekdesmekdes309 Год назад +1

      ባክ ብለሽ ውጭና መልሰሽ ከፍችው ከስልክሽ ነው ችግሩ የኔም አንዳንዴ ያሰቸግረኛል

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Год назад +2

    የልጅቱን መነሳት ብናይ ጥሩ ነበር እንጅ ጥሩ ነው

  • @temryahmed2433
    @temryahmed2433 Год назад

    ❤❤❤❤😊

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Год назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @aelma1023
    @aelma1023 Год назад

    ❤😂

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Год назад

    ቃጣይ

  • @duratube
    @duratube Год назад

    Andenga

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +1

    Haila hulu smrebehe 😂

  • @ashfakha7972
    @ashfakha7972 Год назад

    ❤,😂😂❤😂❤

  • @ይቶበር
    @ይቶበር Год назад

    😅😅😅

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад

    ኧረ ባህል እና ወጉን አታበላሹት መቼ ነው ደግሞ እንዲህ መዘነጣጠል የተጀመረው 🤔

    • @tsehaybayileyegne8086
      @tsehaybayileyegne8086 Год назад +1

      መጀመሪያ በሀገሩ ወግና ባህል መሰረት ጠይቆ ማግባት እንደማይችል ሲያዉቀዉ ተስፋ ከመቁረጥ የተነሳ ሊሆን ይችላል አባትየዉን የሚያንገራግረዉ ዱሮማ እንዲያዉም ጠለፋም ነበረ

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል Год назад

    🤔🤔😂😂😂😂

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela Год назад

    ጂጊና.ነዉ.የለጂቶ.አባተ.ስልክ.አለዉ.ላናጌርዉ

  • @gizewerkamogne3409
    @gizewerkamogne3409 Год назад

    አስፈራጅ ሁላ😂😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 Год назад

    😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9784
    @uaeuae9784 Год назад

    😂😂😂

  • @yfug6843
    @yfug6843 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RashedRm
    @RashedRm Год назад

    ❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Месяц назад

    ❤❤❤❤