ቻይና ጀርመን ቀጣዩ ጦርነት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • ቻይና ጀርመን ቀጣዩ ጦርነት በዮናስ ክብረት ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ታምራት መቻል
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 11

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Месяц назад +3

    ድል ለፋኖ። ❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Месяц назад +4

    ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤

  • @BayuBayu-zl3xh
    @BayuBayu-zl3xh Месяц назад +6

    ዮኒ ትንተናዋችህ እውቀት የተሞላባቸው ናቸው በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @nejakedir7000
    @nejakedir7000 Месяц назад +1

    ሳሎን እናመሰግናለን

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Месяц назад +2

    ማውራት ጥሩ ነው. በእኔ አስተሳሰብ:
    1) የታይዋን ጦርነት አይኖርም.
    2) የሁለቱ ዓለሞች የገበያ ውድድና የማዕድን ጥቅሞች ውድድርና የበለጠ ጠቃሚ እኔ ነኝ የሚል የጥቅም ጨዋታ መፎካከር የሚቀጥለው የዓለም አዲሱ ጨዋታ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ.
    3) የአለም አይዲኦሎጂ (ideology) ቀዝቃዛው ጦርነት (coldwar) አይነት ፍትጊያ ይቆማል የተሻለ መስሎ የዓለምን ሕዝብ ለማሳመን እንጂ የሪዮተ ዓለም ጦርነት የሚያበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም. ሆኖም ይህና ከላይ የጠቀስኳቸው ተግባራዊ ለመሆን በቋሚነት የዩክሬን ጦርነት በሰላም ድርድር ከተፈታና ምዕራቡ ዓለም ራሺያን እናደቃታለን የሚል የሕልምጸቅዠቱን ከቀጠሉበት ዓለም ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት መሄዷ አይቀርም. በተጨማሪ ያ የዩክሬን መሪው ዘለኒዝኪ ከፖተሊካ ዓለም ከተወገደ አዎ. አሊያ ዓለምን ለመበቀል የሂትለር ደጋፊዎች እና እሱ ራሺያን ጠንቁሰው ወደ ዓለም ጦርነት ከመግፋት አይመለሱም. ምክንያቱም ዘለኒዛኪ በግኗል, ኢጐው ቆስሏል (ego wounded), ሲንገታገት የዩክሬንን ሕዝብ አዋርዷል, መሬቱን የበለጠ አስቀምቷል, ብዙ የዩክሬን ወታደሮች አልቀዋል. ስለዚህ ሰላም ፈጠርኩ ብሉ የዩክሬንን ሕዝብ በሕይወት ኖሮ ዓይኑን ማየት አይደፍርም. አልቆለታል መጨረሻው አንዱ ቢገለው እሰዬ አሊያ መሓል ራሺያን በመምታት ነገር ማካረሩ አይቀሬ ነው. Zelensiky is egoistic man who won't hesitate to revenge the world.

  • @dozersas3886
    @dozersas3886 Месяц назад +1

    Salon is not only media but also education

  • @DanielLelisho-zg2qh
    @DanielLelisho-zg2qh Месяц назад

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @user-nf9bu8ub1t
    @user-nf9bu8ub1t Месяц назад

    Mendaenaw metawerut eraa abezachute ewenatawen nw waye metefaleguten nw metawerute

  • @sisayalemayehu8205
    @sisayalemayehu8205 Месяц назад

    Nege mindenew?

  • @Warji775
    @Warji775 Месяц назад

    Salonoch tichilalachu

  • @TewodrosKumsa-mf1dm
    @TewodrosKumsa-mf1dm Месяц назад

    What about next Chinese dependency on Africa & it's consequences donkoro. Bedenib asibibet ye betachneh lij!