151ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ይህን ወንድም ታግሶ ያዳመጠ ብዙ የውስጥ ትዕቢቶቻችንን እንገራለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 627

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  Год назад +318

    የወንድማችን ቻናል youtube.com/@taos12-?si=hABdtEjU7_fGe9Fu

    • @user-if8fk2ez5p
      @user-if8fk2ez5p Год назад +3

      እሺ❤

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Год назад +34

      1k እናሰገባው ምእመናን ሞኒ እናሰደረገው ይህ ወድማችን የሚገረም ገጠመኝ ነው መምህር

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l Год назад +7

      በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን

    • @user-hq4dn9zr7l
      @user-hq4dn9zr7l Год назад +7

      የዛሬ አራት አመት የመምህርን ትምህርት በትግርኛ መተርጎም ስጀምር ተቆጥቶ በጣም ነዉ የቀጣኝ አሁን ነዉ ገባኝ መምህር ተስፋየ ህጄ አግኝቸዉ ነበር

    • @selam.ena_fikir_youtube
      @selam.ena_fikir_youtube Год назад +9

      መምህርዬ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ኢትዮ እያለሁ የወንዶች የውበት ሳሎን እሰራ ነበር እና አንድ ደብተራ መጥቶ እያስተካከልኩት ስሜን እና የእናቴን ስም ጠይቆኝ ነገርኩት ትንሽ አነበነበ እና የሄን ያክል ወንድ ቀርበሻል ግን ጨቅጫቃ ናት ብለው ትተውሻል ከዚህ በዋላ ግን ተጠንቀቂ አረብ ሀገር ትሄጃለሽ ግን ብሎ ዝም አለ እና ከዛ ግን ኦሮሞ ባል ታገቢያለሽ አለኝ እና መምህርዬ እኔ የቤተክርስቲያን አባቶችን ልክ ፈጣሪ እንደተናገረኝ አርጌ ነበር እማስባቸ እና አረብ ሀገር ትሄጃለሽ ሲለኝ ልክ ፈጣሪ እንደፃፈልኝ እና እድሌ እንደሆነ አስቤ ወዲያውኑ ፕሮሰሴን ጅመርኩ በ6ወር ወስጥ አረብ ሀገር ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቤቱ ጥሩ ነው እና ደግሞ እግዚአብሔር በጣም እረድቶኝ በእናንተ አስተምሮ ከተለወጡት ተማሪዎችህ አንዷነኝ ንስሀም ገብቻለሁ እሰግዳለሁ እፀልያለሁ አጿማትንም እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን መምህርዬ የዚያ የደብተራ ሀሳብ በአእምሮዬ የመላለሳል ሱባኤም ይዤ ነበር ግን በፍፁም ከአ እምሮዬ አልጠፋልኝ አለ ምን ላድርግ እባክህ መምህር መልስልኝ

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin Год назад +198

    ገጠመኙን ጨርሼ ሰምቼዋለሁ፤ ኪዳነ ማርያም በጣም የበሰለ የትልቅ ሰዉ ለዛ ያለዉ ወጣት ነዉ። በጣም የሚያነሳሳና የሚያጓጓ ነዉ እኔም ለመቼ ተነስቼ ሴጣንን በእግዚአብሄር ሃይል ቀጥቅጬ አዋርጄዉ ምስክር ሆኜ በመምህር መድረክ ላይ እንደምቀርብ እያሰብኩ ነዉ፤ ከማሰብ አልፌ ከዛሬዋ እለት ጀምሮ በድንግል ማርያም ረዳትነት በተግባር እጸናለሁ። ይህን የምታዩ ሰዎች ሰምታችሁ ብቻ አትለፉ ወደ ተግባር ግቡ! ክብር ለቅድስት ስላሴ

    • @kuwkuw5624
      @kuwkuw5624 Год назад +12

      አሜን ብርታቱን ይስጠን መናፍስትን ከምድር ገፅ ያጥፍልን

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Год назад +1

      Debteran yatfalen enenka enetebaber weregna anehun enenka

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Год назад +1

      Ameen Ameen Ameen 🤲 🙏

    • @Eftah13
      @Eftah13 Год назад +1

      Amen brtatun ysten

    • @lealemkifle21
      @lealemkifle21 11 месяцев назад +2

      Sintegna getemegn new??

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Год назад +84

    የ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ስንብቱ ላይ ቀጥታ አይቻለው ሲሸኝለት ነበርኩ አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ♥️♥️♥️

    • @user-pg4ml7bc1m
      @user-pg4ml7bc1m Год назад

      kutr snt lay ale

    • @seifealigaz4897
      @seifealigaz4897 Год назад

      @@user-pg4ml7bc1m አልተለቀቀም ዩቱዩብ እኔ አየተሸኘ እያለ ቀጥታ ነበርኩ ወይባምባ ማርያም እዛው ነው ያየውት

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +54

    🎚 « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
    🎚የሚመካ በአምላኩ ይመካ » 👏👏👏
    እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад +22

    በማላዳ የነቃ ጎበዝ ወጣት👏👏 ፣ በርታ ወንድም

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Год назад +24

    በእዉነት የኔ ወንድም ያን ሁሉ አሳልፋ ለዚህ ላደረሰችህ እመብርሀን ትክበር ትመስገን 😢😢😢

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Год назад +22

    እኔ የኔ ህይወት ነው አሁን በውጊያላይ ነኝ ምንም በባእድ አገር ብሆንሞ በእግዚያብሄር ሀይል እደማሸንፈው ተስፋ አለኝ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +76

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +57

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት ሐገራችንን ይጠብቅልን 👍👏መምህራችን እና እንግዳችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ 👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏👏
    እናዳምጥ ....

    • @edenmezgbu1702
      @edenmezgbu1702 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @rjejrjd5420
    @rjejrjd5420 Год назад +4

    እንኻዕ ደሕን መፃኡኩም መምህረይ ናትካ ትምህርት ብህይወተይ ብዙሕ ነገር ተቃይሩለይ እግዝአብሄር ይመስገን ብጣዕም የ ዘመስግነካ ሓዉና እኻዕ ሰላም መፀእካ ናትካ ህይወት ዝቐየረ አምላኽ ናዓና ዉን ይብፀሐልና አሜን በእዉነት🕊🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +104

    እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Год назад +3

      አሜን፫❤❤❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Год назад +2

      አሜን፫ ኤፍታህዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ ጠባቂነቱን አይለየን መምህር ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

    • @fatma6932
      @fatma6932 Год назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @waskan8896
      @waskan8896 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 9 месяцев назад +3

    መምህር እኔም ሃረብ ሃገር ነኝ እና በህልሜመምህር ጊረማ በመቁጠሪያ ሰመቱኝ አየሁ እና ጸዲቅ ነበር እና በልቺ ተኘሁ በነገተው ጓደኝዬ ጸሎት እያረገች አየሂሁ እና እኔም ከእሳ ጋር ጸሎት እያደረኩኝ እያነበብሁ አይኔን ገረደኝ ከዚይ አስጮሃኝ ከዚያ ወደለይ አለኝ ተመስገን እኔ በስደት የጎበኝ እናንተንም ይጎብኝ❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Год назад +16

    አምላከ ቅዱስ መርቆሪዎስ የኔንም ወድሞቼንና አባቴን ልጄን ለውጥልኝ እርዳን ጌታ ሆይ አሜን

  • @semira7706
    @semira7706 Год назад +13

    የገርም ዩ ዝሓወይ ቃለ ሂወት የስመዓልና ፈጣሪ ካብ ክፉእ ይሓልወና ኣሜን

  • @user-xj6ul3tj1u
    @user-xj6ul3tj1u Год назад +3

    ብጣዕሚ ዝገረም ነገር እዩ ናይ ተመን ነገር ኣብ ዓድና ተመን እተመፅኡ ከይትወቅዕዎ ቤተሰብኩም እዩ ኢና ንባሃል ነይርና ከመይ ገይሩ እዩ ተመን ቤተሰብና ዝከዉን ይብል ነይረ ካብኡ ካኣ ተመን ንዝከነ እንስሳ እንተነክሱ ናይ ቤተሰበይ ክዳን ወስደም ናብቱ ዝተነከሰ እንስሳ ይክድንዉ እሞ ሽዑ ይሓዉ ነይሩ ብጥዕሚ ዘሕዝን እዩ ዛር መንፈስ ማዓረ ክንደይ ርቅቃ ኣምሉኩት ከምዝኣተዉ ቤተሰበይ ከዚ እየ ፈልጠ ኣብ ፆሎትኩም ዘኩሩና

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +9

    ኣሰይ ብጣሚ ኢና ሕጉሳት ዝሓወይ
    ኣጆኻ ንሕና ካ ኣብ ጎንኻ ኣለና
    ንዝተሸገሩ ኣሕዋትካ ኤርትራውያን
    ክት ሕግዝ ብምብጋስካ ብጣሚ አና ሕጉሳት ኣነ ከማን ኤርትራዊት እየ
    ኣጆኻ ኣብ ጎንኻ ኣለና ብሕብረት ክሰርሕ አና ንዝሸt ጎሩ ህዝብና ክንረድ ድልዋት አና ብዖ ኩሙና ኣምልኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን ዝሓወይ ኩሉ ግዝየ ክፍእ ኣይርክብካ ወላዲኻ ካ ኣምስግነይለይ ክምዚ ዝበለ ወላዲ ክብሪ ይግብኦ እዩ
    ኣምላኽ ቁዱሳን ነውሕ ዖድመ ይሃበለይ ❤❤❤❤❤❤

    • @luwamkidane6752
      @luwamkidane6752 Год назад +1

      Bhaqi egziabher edmen tienann yhbelna hzbna win knqih alewu mhretu kbezhalna

  • @user-ft8zb6xk4x
    @user-ft8zb6xk4x Год назад +6

    ተጋሩ ኣለኩም ዶ ንዓና ዝግብረ አምላክ እሰራኤል ይመሰገን አምላክ ኣበይ ኣለኩም ኣለክን ብጣዕሚ አየ ዝፍትዉኩም ❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +12

    የመምህር እንግዳ በጣም እድለኛ ነህ
    ይህን ሁሉ ነገር አልፎ እዚህ ጋር መድርስ በጣም መመረጥ ነዉ
    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 Год назад +19

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስጬ ነው የሰማሁት ወንድማችን አንተን የረዳክ ሥላሴ እኛንም ይርዳን አሜን🤲ኪዳነ ማርያም መድኀኒዐለም ይርዳህ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +2

      ዉንደሜ አገላልፀህ ደስ የላል ተስፋስላሴ ሚያገዘህ አገኝ እግዚአብሔር የመስግን❤❤❤

  • @fyoriTesfay-od9js
    @fyoriTesfay-od9js Год назад +3

    መምህር ወድማችን የተናገረው ልክ ነው በትግራይ ክልል እኔ በደኩበት ኣካባቢ በጣም ብዙ ሰዎች ሞተዋል በዚ የተጠራቀመ ዋሃ ዋሃው ወንዝ ኣይደለም በጋ ላይ ዋሃ ሰለምያልቅ ምን ያድርጋሉ ህብረተሰቡ በጣም ትልቅ ጓድጓድ ይቆፍራሉ ወደ ውስጥ በጣም ረጅም ነው ቁመቱ ስፋቱም ረጅም ነው ከዛ ክረምት ላይ ዋሃ ይመሉታል ወይም ደሞ ዋሃው ወደ ሌላ ቦታ እዳይሄድ በስሚንቶ በሽቦ ይዘጉታል የሃገሩ ሰዎች ከዛ በጋ ላይ ምንም ዋሃ ኣይገኝም ከዛ የታጠረ ዋሃ በስተቀር እና በጣም ወጣት ወድማቻችን እየሄዱ የተገደበው ዋሃው ላይ ይዋኛሉ ግን በጣም ብዙ ልጆች በዛው ይቀራሉ ያሳዝናል እውነት መንፈሱ እዛ የተገደበ ዋሃ ላይ ይቀመጣል የብዙ ሰዎች ህይወት ኣመሳቃቅለዋል ባይሞቱም ግን ህይወታቸው ባታይ ኣሁን ላይ ትዳራቸው ስራቸው ምንም ቁምነገር የለውም የሽጋራ .ና የጫት .የሽሻ. መጠቀምያ ነው የሚሆኑት የኔ ወንድም ከነዚ ሰዎች ኣንዱ ነው ብቻ ይገርማል ወድማችን ያወራው በምሉ የወንድሜ ህይወት ነው ግን ኣሁን ላይ ህይወቱ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ኣንድም ቁሙነገር ራሱ የለውም
    ወንድሜ በፆሎታቹ ኣስቡልኝ ገብረማርያም ብላቹ

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn Год назад +8

    አለም ላይ ሆኖ አለምን ድል የሚያደርግ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው 🤗

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Год назад +20

    ከዘጠኝ ሠአት ፀሎት በሀላ ተመልሼ መጣለሁ መልካም ቆይታ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁንም እወዳችሀላሁ

    • @mishu372
      @mishu372 Год назад +1

      ግብዝነት ነው ወደ ፀሎት መሄድን መናገር ይገርማል😮😮😮

    • @user-je1tn5yb6w
      @user-je1tn5yb6w Год назад +2

      ውይ ይቅርታ በግብዝነት አይቼው አደለም ብዙዎቹም ግሩፕ ልጆች ሥለሆንን ነው የልቤን ፈጣሪ ያቃል በዚ አጋጣሚ ግሩፕ መግባት የምትፈልጉ ካላቹ

    • @user-je1tn5yb6w
      @user-je1tn5yb6w Год назад +1

      ደግሞም ግብዝነት ነው ከምትሉኝ እንደዚ አይባል ብሎ መምከር መልካምነት ይመሥለኛል

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Год назад +1

      ​@@user-je1tn5yb6wአይዞሽ አንቺ የተለመደ ነው ሁሉም ይፀልያል ብለሽ ነው ሌሎች ለትችት ስለሚቸኩሉ ስትፅፊ ተጠንቀቂ መንፈሱም ይናደዳል።

    • @MsraetNagshz-yq8qn
      @MsraetNagshz-yq8qn Год назад

      @@user-je1tn5yb6w እኔ መግባት እፈልጋለሁ አስገቢኝ

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Год назад +27

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬዎችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @wedase38
    @wedase38 Год назад +3

    ,ፀጋውን ያብዛልህ የመናፍስትን ሴራ የተረዳህበት መንገድ እና አገላለፅህ በቂ ትምህርት ነው መድሐኒአለም ያብዛችሁ

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Год назад +28

    እንዲ አይነት ጥንካሬን ለኛም ያድለን ወንድማችን በተፈወሰበት ቀን ጉባኤም ላይ ነበርኩ በጣም የሚደነቅ ነው ልጅ ነው አምላክ ይመስገን ላንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን በቤቱ ያፅናን ወንድማችን በርታ

    • @vshjd9898
      @vshjd9898 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      ቃላህዉትን ያስማልን ጥፈትን መማን እንደት ደስ የላል በቨታዉ የተንገር መደህንት አለዉ❤❤❤

    • @user-vp9hd3lj6c
      @user-vp9hd3lj6c Год назад

      በጣም እውነት እግዚአብሔር ይርዳን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      ቅዱስ ሚኪኤል መስግን የደረስወ ❤❤❤

    • @Tigesthailu
      @Tigesthailu Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 Год назад +6

    በእዚህ ዘመን እንደዚህ የመንፈስ ሴራ የገባው ወጣት ትልቅ መታደል ነው ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እንደ አንተ አይነት ወጣቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እኛን የጠፋነውን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад +11

    አንተን የረዳ መድዓኒያለም የድንግለ ማርያመ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እኛንም ይርዳን እማ ፍቅር ትጠብቃቹ እናንተን ወጣቶች ያብዛልን ለትውልዱ ሁሉ ዘር ሁኑ ዘራቹ ይብዛ አሜን አሜን አሜን በፀሎትዡ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ታድላቹ እኛም ታድለናል የክርስቶስ መሆን ማመን መታደልነው ለኛም ጊዜ አለን ጉልበታችን ሳይደክም መንፈስ ቅድስ ይቅረበን እምነት ያድለን አሜን አሜን አማን አቡነተክለለአይማኖት በረድኤት ይጉብኙን የአይማኖት ተክል በውስጣችን ይትከሉልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g 11 месяцев назад +2

    አቤት መታደል ነዉ አምላክ መጨረሻን ያሳመርዉ ወንድማችን 😢😢😢

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Год назад +4

    ትልቅ የህይወት ፈተና ላይ የነበረ ወንድም እግዚአብሔር ግን የፉጡሩን እንደማይረሳ ያሰተማረን ወንድማችንን ህይወት አሁንም ከእቅፉ አያውጣህ ተስፋ ስላሴንም ከነ ቤተሰቦችቸሩ መድሃኔያለም ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንም ይባረክ

  • @samuelalemu5806
    @samuelalemu5806 Год назад +3

    መምህር ተሰፋዬ ያተን ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ አንተን ማግኘት በጣም ተመኘሁ እና እኔ የምኖዉ ከኢትዮጵያ ዉጭ ነዉ ኮሜቴን ካነብከዉ እንደማገህ ተሰፋ አረጋለሁ።

  • @olanahailu7355
    @olanahailu7355 Год назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ያለህ መረዳት በጣም ይገርማል ከጊዜያት በፊት አማርኛ ከማይችል ሰዉ ይህ አወራር እና መረዳት ከመንፈስ ቅዱስ ነው ሚሰጠው ልክ እንደ ልሳን ነዉ ማለት ነው
    ወንድሜ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደሞ ብትማር የበለጠ ቤተ ክርስቲያንን አንደምትጠቅማት እና ብዙ ነፍሳትን ለአግዚአብሄር ምርኮ እንደምታደርግ ...
    እግዚአብሄር ይርዳህ
    አመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህር እኔ ሴት ነኝ ግን ስለኔ የሚናገር ነው የመሰለኝ እኔም በጣም ሃይለኛ ነኝ ተዋት እሳ እንዳያቶ ነች ነበር የምባለው እናቴ በጣም የዋህ ናት አባቶ ደግሞ የዝብርቅ መንፈስ አለበት አሆን ሙስሊ ሆኖል በጸሎታችሁ አስቡት እና እኔ እንደዚህ ነኝ ማለት ነው ብዬ ነበር የምኖረው አሁን ግን ሰይጣን እንደሆነ አውቃለሁ እንደሚተውኝ አምናለሁ ቢያንስ የእኔ ባሕሪ አለመሆኑን አውቃለሁ የሰይጣን ዲያቢሎስ ክፉ ሐሳብ ሴራው መሆኑን አውቂያለሁ እግዚአብሔር ያሸንፋልኛል አምናለሁ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይረዳኛል በጸሎታችሁ ወለተ ሃና ብላችሁ

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Год назад +3

    በጣም ብዙ ሃሣብ መጣብኝ ብዙ መፃፍ ፈለግሁ ሥለ አሥተዳደጌ ሥለ ዋና ወንዝዳር ጨዋታ ሥለቤተሠብ አለመታዘዝ ሥለ ጓደኝነት ሥለ አልበገርባይነት እልከኝነት ሥለ እኔ እበልጣለሁ ባይነት ሥለ ፀሎት መንፈሣዊ ህይወት እንዴት ብዬ ልግለፀው በጣም የሚጋፋ ሃሣብ ውሥጤ ይተራመሣል

  • @sadssjasse6434
    @sadssjasse6434 Год назад +5

    ወንድማችንየ እኔ ገና ነኝ አላዳመጥኩም ነገር ግን በትግርኛ ምትተረጉም ኮሆነ በእዉነት ምንም የማያዉቁ ስላሉ ወንድማችን አባክህ እርዳን ገጠመኝ በትግርኛ👈 ስንቱ ጉድ ስላለነዉ እኔ ለራሴ ቤተሰቦቼ እንኳን እንድሰሙ አድርጋለሁ ወንድማችን😢

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +4

    ወይጉድ በጣም ነው የሚገርመው የዚልጅ ታሪኩ ከኔታሪክጋ በጣም ይመሳሰላል መምህር በውነት ፀጋውን ያብዛልህ የአምልኮት ህይወቱውስጥ ከገባው በዋላ አምላክ ይመስገን በጣም በጣም በህይወቴ ለውጥ አግቻለው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад +13

    ❤❤❤እኳን መምህራችን❤❤የኛ እቁ❤እመአምላይ❤ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅህ❤❤❤

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ነዉ አማርኛ የማይሰሙ ቡዙ ሰዉ አለ ትምርት መስማት የሚፈልጉ በርቲ ወንድመ ካንተ ቡዙ እንጠቡቃለን ጸጋዉን የቡዛልህ። በርታ

  • @haymi143
    @haymi143 Год назад +9

    እንኮን አደረሳችሁ ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት 🤲 ገጠመኙን ልጨርስና እኮምታለሁ መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ 2:58 🤲

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 дней назад

    እንኩዋን አምላክ ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ አተረፈህ ወንድማችን! ብዙ ትምህርትም ተምረናል በአንተ ታሪክ.

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እድለኛ ነህ ደሞ የመናፍስትን ሴራ በደብ ነው የተረዳሀው ታድለህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህዬ የድካምህ ውጤት እድህ ጭምት የሆኑ ልጆች ሰላፈራህ ደስስ ይበልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Год назад +2

    መምህር ይህንን ገጠመኝ ስላቀረቡልን፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልወት። ወንድማችንንም ባለህበት ጸጋውን ያብዛልክ!!!
    ጎደሎየን አውቄበታለሁ፥ ብዙ ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @-cm2jp
    @-cm2jp Год назад +4

    ተመስገን ጸግኡ የብዘሐልኩ ፍቱዋተይ
    መምህረይ ❤

  • @user-ob2de3rp4g
    @user-ob2de3rp4g Год назад +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Год назад +3

    መምህር ለሁሉም ወጣቶች በተለይ ወንዶች ልቦና ማስተዋል ይስጣቸው የትንቢት መፈጸሚያ አያአድርጋቸው እንደዚህ ልጅ ማስተዋል ይስጣቸው ለኔም ወንድም ገብረ እየሱስ ተብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ በእመቤታችን ይዤያችኋለሁ

  • @mulukenodaoyda2180
    @mulukenodaoyda2180 Год назад +3

    የኖርከውን ያየኸውን የቀመስከውን ህይወት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል:: አንተ ለኔ ሞደሌ ነህ::

  • @tigistfantaw7888
    @tigistfantaw7888 Год назад +4

    ይገርማል የባለቤቴ ፀባይ ልክ እደሱ ነው ከሰው ቤትእኳን ሂዶ ምግብ አይበላ ነበር ትላለች እናቱ እና አሁን በግትረነቱና አልመከርም ባይነቱ ይሄው ያአስር አመት ትዳሬ ሊፈርስነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ እሱንም አስቡት ግርማ መለኮት ይባላል

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 Год назад

      ሀቢቢቲ:ከቻልስ:ገጠመኙን:እዲሰማ:አርገው:በተረፈ:ፈጣሪይርዳሺ:አቺበፀሎትበርቺ:ፈጣሪይርዳሽ

    • @user-vp9hd3lj6c
      @user-vp9hd3lj6c Год назад

      መጀመሪያ አንች በፆም በፀሎት በስግደት በርች ከዛ እሱን በፀሎት እያሰብሽው ገጠመኝ እንዲያዳምጥ አድርጊ በርች ተስፋ እንዳቆርጭ

  • @Seble-mg
    @Seble-mg Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እኔ የምኖርበት አካባቢ ወንዝ አለ እና ወንዙ ላይ አንድ ቦታ ውሀ የሚከማችበት ቦታ አለ ስሙ ራሱ የሰይጣን ባህር ነው የሚባለው ደግሞ በዚያ ላይ ሰው ይተላለፋል መንገድ ስለሆነ በዚህ አጋጣሚ የፈለገው ጊዜ በዚያ ሰው ሲያልፍ መሬቱ ክፍት ብሎ ዋጥ ነው የሚያደርገው ሬሳቸው እራሱ የሰው ከሆነ አይወጣም የእንስሳት ከሆነ ግን ሬሳቸውን ይተፋዋል ከዛ ከላይ ተንሳፈው ይገኛሉ ።አንዳንድ ጊዜ መንፈሱ ሲነሳ እሱ ያለበት ቦታ ላይ ማለትም ባህሩ ወደ ላይ ይወጣል ።ከዚያ የሆነ ጊዜ ብዙ ሰው ስለዋጠ የሰዎቹን ሬሳ ለማውጣት አፋር ተመጣ እና ጥይት ሲተኮስ ባህሩ ተከፈተ ከዚህ ያ አፋር ሰውዬ እውስጥ ሲገባ ብዙ ሬሳ እንዳለ እና እሬሳው ለማንሳት ሲሞክር እራሱ ወደ ውስጥ ሊሰጥም ሆነ መንፈሱ እሬሳው እንዲወጣ ስለማይፈልግ ማለት ነው ከዚያ ሰውዬው ወጣ ። እሚገርመው እኛ የምንኖርበት ከአፋር ጋር ተቀራራቢ ነው ብዙ ጊዜ በዝናብ ወቅት ወንዝ ሞልቶ ሰው ከወሰደ እና ሲፈለግ ካልተገኘ አፋር ክልል አዋሽ የሚባል አለ በትምህርት ልታውቁት ትችላላችሁ ከሁሉም ሀገር የሚሄደው ውሀ እዛ ነው የሚከማቸው ሰው የተወሰደባቸው ሰዎች የሰውዬው ሬሳ ከጠፋ እዛ ስለሚሆን ገንዘብ ከፍለው አፋሮች ያወጡላቸዋል አፋሮች ከመናፍስት ጋር በጣም ቁርኝት አላቸው ።

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z Год назад +6

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በትግርኛ ባግዘው ደስ ይለኛል ምክንያት አማርኛ የማይገባችው ወገኖች አሉና መምህር ፍቃደኛ ከሆንክ 😢 በተረፈ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጨርቆስ እያላችሁ በና በመጠጣት በጣም ያስችግረኘል ዛር መንፈስ ምክንያት እኔ ያደግኩት ብሱ ቤት የሚመለኩት ነው እባካችሁ በፀሎት አስብኝ መምህር ተስፋዬ በስደት ውግያው ከባድ ነው 😢

    • @TGMTG
      @TGMTG Год назад +2

      እህቴ ቡና ተደብቄ ነበር የምጠጣው ሰው አያቅም ከዛ አንድቀን ሲቅለበለብ መድሀኒአለም ክርስቶስ አዋርዶታል
      የሰይጣን መጎጎዟ መንገድ ነው ቡና የሰይጣን ግብር ነው ከመተኛትሽ በፊት እየሰገድሽ በቡና የሚያስቸግረኝን መንፈስ እመቤቴ አጋልጪልኝ ብለሽ 21ግዜ ስገጅበት

  • @hhhvj
    @hhhvj Год назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህ ተስፋየ ከኛ ቤት ውስጥ የእንድ እናት የአንድ አባት ልጆች ሁነን ስሊ ለስሊ እንተናነቃለን ልንጋደል አተ ደግሞ አንድ ሰው ሳይሆን አለምን ሁሉ ለማዳን ትሯሯጣለህ መምህርየ እኔ ሌላ ምንም አልልም እማ ፍቅር ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ የኛም ቤት ታሪክ ተቀይሮ ለምስክር እቀርብ ይሆናል😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +3

    ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ መርሀ ግብር ነበረ በትግርኛም አይቼዋለሁ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልህ ወድማችን እመብርሃን ትደግፍህ ተሥፋ ሥላሴ ብዙ ነገር እንድናቅ ምክንያት ስለሆናችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Год назад +16

    #የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ
    #ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው😢#betu yedawit lij hoy maren yikerm belen masetewalun yadeln AMEN 🤲😢💚💛❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +1

      አዉ መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ የስተመሩት ነዉ በረከታችዉ ❤❤❤

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Год назад +10

    ወይኔ የወንድማችን ታሪክ በጣም አስተማሪኘዉ በርታ ❤❤መምህሬ እኔስ መስማት ብቻ ሆነብኝ 😢😢በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @fkrsisay
      @fkrsisay Год назад +3

      Lemin mesmat ehte 1 bilsh jemir tslot beken 7 mesged jmir keza 12 keza 21 keza 41 eyalish jemir emamilak tagizishalech

    • @fkrsisay
      @fkrsisay Год назад +3

      Enem eko senef negne gin dingil tiredagalch anchim tirdashalech

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Год назад +7

    ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,መምህራችን,ሰማቱ,ጊወረጊሰ,አገራችነን,ሰላሙን,ያውረድልን,ቃለ,ህይወት,ያሰማልን,ፀገን,ጨምሮያብዛልህ

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Год назад +12

    በጣም የሚገርምነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተስቦችህ ክፋ አይንካህ ኑርልን. ወንድማችን ካተ ቡዙ እንጠብቃልን በርታልን እመቤቴ ካተጋ ትሁን ፍፆሜህን ያሳምርልህ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Год назад +10

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር 🥰🙏❤ ። ወይኔ ወንድሜ ታድለህ እግዚአብሔር እረድቶሀል ። አንተን የረዳህ አምላክ እኛም ይጎብኘን😍🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +13

    በአደኛ ደረጃ እግኛለሁ አዳምጡና ኮምቱ
    እንኳን ለአረበኛው ወታደረ ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ ወረሃዌ ቀን አደረሳችሁ🤲
    #በጣም ገራሜ ገጠመኝ ነው መምሀር በሰላሴ ስም

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Год назад +25

    ምእመናን የዛሬው ረጀም ይላል ብላችሁ ሳታዳምጡ እንዳታልፉት አደራ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ እንዳረሱ እኔ ለ50 ሰው ሼር አርጌ አለሁ

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +1

      ኢፍታህ የዛሬው እረጀም ነዉ ገብቸ ጠፈቶብኝ አልገኝ ብሎኝ አሁን ከስንት ፈለጋ አገኛወት

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪነው እውነት እኔንም በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-or6jg5bo5m
    @user-or6jg5bo5m Месяц назад +1

    መምህር ሰላም ነህ እንዴት ነህ አሜን የሀያሉ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ።መምህር ያንተና በመናፍስት ላይ በቂ ግንዛቤ ያላቸው መምህራኖች ትምህርታችሁን ተምሬ ነበር ። በተማርኩት ትምህርት እራሴን በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሳልሆን ቅዱስ ቁርባን ተቀበርኰ ተቀበልኩ ግን ቁርባኑን ከመውሰዴ በፊት የማስተርቤሽን ችግር ነበረብኝ ትምህርቱን መከታተል ስጀምር ትቶኝ ነበር ከቁርባን በኋላ ባሰብኝ ህይወቴ አሁን ስኦል ሆኖብኛል ተ/ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +7

    ክብረት ይሃበልና ዝሓወይ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

    ወንድማችን ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን
    መምህራችን እናመሠግናለን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Год назад +4

    ወንድም አለም ያአንተ እድል ይግጠመን ወንድሞተን በፆለት አስብለኝ ወለተሰንበት ወልደ ኪዳን ክንፈ ሚካኤል ወልደ ትንሳኤ ቤተሠቦቸን በሙሉ በመተት እና በዛር መንፈስ እየተሠቃየን ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣቺሁ መምህራቺን የሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን እሽ❤❤❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 2 дня назад

    እናመሰግናለን እግዛአብሄር ይጠብችሁ እደናተ ያለዉን ጠካሮችን አባቶቻችንንና ዉድሞቻቾንን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @newphone5786
    @newphone5786 Год назад +2

    ከወድማችንጋ ሁነህ ላስተማርከን ትምህርት በጣም እናመሰግን አለን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ያዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @gualdengelmariam2364
    @gualdengelmariam2364 11 месяцев назад +1

    ኣብ ጸሎትካ ዘክረኒ ዝሓወይ ጸጋብርሃን ኢልካ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +4

    ወድማችን ❤እግዚያቢሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ሲያብራራ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልል❤አሜን አሜን አሜን💓💚💐

  • @asde301
    @asde301 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይደርስልን በእውነት በጣም በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r Год назад +4

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    አንደኛ ነኝ ዛሬ ተመስገን አቋርጨ ነበር መከታተል በተለያዩ ምክንያቶች ከዛሬ ጀምሬ ግን ማቋረጥ የለም ተመስገን ስለተመለስኩኝ ደስ ብሎኛል ወለተ ማርያምና ፍቃደ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ልጅ የሆናችሁ በሙሉ

    • @TsehayMengesha
      @TsehayMengesha Год назад

      .አንዴት ነህ መ መምህር እኛም ሰፈር ዱቤ ባህር የሚባል ብዙ ልጆች ሞተዋል ቦታው ህብረት ፍሬ ትት/ቤት አጠገብ ነው ቀበና ወንዝ (ዱቤ ባህር) ይባላል።።

  • @yektashefrewa2003
    @yektashefrewa2003 Год назад +1

    መምህር ይሄ ሁሉ የአንተና የአባቶቻችን ውጤት ነው በርቱልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ውድማችን በርታ በጣም ጎበዝነህ የተፈውስክበትን ቢዲው አይቼዋለሁ እመቤቴ በሶናበልጆ ቤት ታፅናህ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Год назад +1

    መምህር መቼም የዘንድር ፍሬዎችህ ሚገርም ነው እንዴት እንደኮራውብህ ወንድሜ በርታልን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ❤❤❤❤

  • @saragaleshire3715
    @saragaleshire3715 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ውንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tinatina7058
    @tinatina7058 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እውነት እኔንም ሐጥያተኛዋን 😢😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳኝ

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +3

    መምህር በዚአጋጣሚ አድ ጥያቄ ነበረኝ መጀመሪያ ልክ ያምልኮት ስግደት ከጀመርኩ በዋላ መጀመሪያላይ ሰውነቴውስጥ የሚሄድ ነገር ነበር ከዛግን የሁሉ ነገር ጠፋልኝ መምህር ፀሎት አድርጌ ከዛ ስሰግድ የሆነነገር ከላዬላይ ተነስቶ ሲሄይሠማኛል ግን መምህር በየጊዜው መንፈሡ እየወጣ ነው ማለት ነው እባክ መምህር ከቻልክ መልስልኝ

  • @mihret2121
    @mihret2121 Год назад +3

    መድሐኒአለም አባቴ ከሰማያት ሰማይ የወረደው ለኔ ለሐጥዋ ነው ከነ ሙሉው ቤተሰቤ ይታደገኝ ዘንድ በመብርሐን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @Egzryia
    @Egzryia Год назад +3

    እንኳንም አደረሳችሁ ለአቡነተክለሀይማኖት አመታዊው የረፋታቸው በአል
    ወይ ጉድ የኛ ቤት ታሪክ የኔም ታሪክ
    ወንድሞች ቃለህወት ያሰማልን

  • @-cm2jp
    @-cm2jp Год назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ
    በዚህ የወንድማጅን ሰምቼ ኣንድ ነገር ነው ትዝ ያለኝ።
    ከኛ እኩል የሚማር የነበረ ወንድማችን በቀላይ ገብቶ የሚዋኙ ሰዎች ፈልገው ኣላገኙትም በባህር ውስጥ ቀን ምሉ ኣዋለው እና በኣረቂ ቡና ፣ተፈልቶ፣ ኮረሜላ በብዙ ኮተት ከተደረገለት ባኃላ ነው የወጣው 😭 በዚ ባህር ኣምልኮት ኣሎ ማለት ነው ብዙ ሰዎች እና እንስሳት ሞቶዋል የኛ ጉድ እኮ ኣያልቅም በትግራይ ሃገር ነው የተፈጸመው
    ዛሬ ደሞ በቀላዩ ኣከባቢው ስታልፍ ክብድ የሚል ነገር ኣለ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Год назад +3

    አንተ ውድ ወንድሜ ምን አርገን ነው የዘንዶው መንፈስ የጣለብንን ጠባሳ አስዎግደን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ሰላም አድርጎልን መድሀኒያለም ህዝቡ እግዚሀብሄርን የምናመልከው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ብዙ ተምረናል መምህራችን ያእግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Год назад +1

    አንደበተ ሩቱ የማስረዳት ችሎታህ። አንደኛ ነክ የኔ ትንሽ ወንድም

  • @kalkidankalukal
    @kalkidankalukal Год назад +1

    የበሰለ ሰዉ ነዉ አወራሩ እሱን ያገባች ሴት ታደለች ጠላቱ ላይ የነቃ ቅዱስ ቁርባን በርታ ወንድማችን

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x Год назад +1

    እኔ ሁሌ በተለይ ሥግደት የምሠግደው መንፈሥለመያዝ ብዬነው ልቤን ክፈትልኝ አባቴ መድሃንያለም ሆይ

    • @fkrsisay
      @fkrsisay Год назад

      Sigidten menfes lemyaz sayihon lamlak sitiy mesged new lamlak yamlko sigidet

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +3

    የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤

  • @woldetejlei5135
    @woldetejlei5135 Год назад +2

    ❤❤❤ዉድ መምህሬችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉይ ልጅ አገላለጡ ደስስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድማችንንን❤❤❤

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Год назад

    መምህር ንግግሩ በቃ ቁጭ አንተን አገላለፁ ተክተህልና በጣም ጎበዝ ልጅ ተማሪ መምህሩን ሲመስል እንዴት ደስ ይላል❤❤

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon Год назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ገለጻ እግዚእያብሄር ከጠፋንበት ይመልሰን

  • @ehtemaryammaryamenat2118
    @ehtemaryammaryamenat2118 Год назад +1

    እውነት ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ስራ ከፈታሁ 2 ወር ሆነኝ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም አሰተማሪ የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Год назад +3

    ቃሐ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን 🙏

  • @mihretmerry8615
    @mihretmerry8615 Год назад +2

    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏በጣም ስመኘዉ የነበረ. ከአማርኛ ወደ ትግርኛ ተተርጉሞ ግንዛቤ ዲያገኝ ማድረግ ለትግርኛ ተናጋሪ ህብረተሰብ ምክንያቱም እኛ አካባቢ ሀይማኖቱ የሚያከብር ትሁት ህዝብ ቢሆንም የመንፈስ ግንዛቤ ግን የለዉም ማለት ይቻላል.

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 11 месяцев назад +1

    ተመስገን ጨረስኩት ✝️ በመስቀል ቀን 2016❤

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Год назад +1

    አእባክህ ቅዱስ ባለወልድ ዘመናቴ በከንቱ አለቀ ሀይል ጉልበት ሁነኝና በጥላትላይ አሰልጥነኝ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እንኳን🎉ደህና መጣህ መምህር 🎉❤
    በፀሎት አስቡኝ ምመእናል ወለተ ፂዲቅ🎉❤🌿

  • @teklay21
    @teklay21 Год назад +1

    እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በእድሜ ላይ እድሜ በደስታ ላይ ደስታ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርልህ ወድ መምህሬ በአንተ ትምህርት የጨለመው ተስፋየ በራ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ag407
    @ag407 Год назад +3

    Wow betam gobez. Great level of understanding & great level of speaking egzabher kante gar yihun.

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z Год назад +1

    አቤት ይች ምድራዊ ፈተና እምምም
    ካለ ሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @YeMariam828
    @YeMariam828 Год назад +1

    እግዚኣብሔር እንኳን ኣወጣህ ወንድሜ፡በጣም ነቅተሃል እግዚኣብሔር እስከመጨረሻ ያበርታህ

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Год назад +2

    መምህር በጣም ያዘንኩበት ሳምንት ነው ጉዳዮም ሁለት ሕፃናት 5 አመት እና 3 አመት ሕፃናት የመዋኘ ገንዳውሰጥ ገብተው ሀለቱም አረፉ ዛሬ 7 ቀናቻው ነው በፀሎት አሰቦቸው

    • @mihret2121
      @mihret2121 Год назад +2

      ነብሳቸውን ይማረው እመብርሐን በምልጃዋ ትዳብሰን

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 Год назад

      እግዚአብሔር ያፅናችሁ የእውነት በጣም ከባድ ነው ከድንገተኛ ሞት ይሰውርን