የኒካዬን ወጪ ሳያት ደምሴ ናት የሸፈነችው | Manyazewal Eshetu Podcast | ወንድም ካሊድ | EP.79

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 25

  • @MsMaryum
    @MsMaryum 3 дня назад +3

    እዉነት ነዉ የዉስጥ ፍላጎት ይኑር እንጂ ይሳካል ፈጣሪን ይዞ ሁሉም ይሳካል መች ይቺን ቀን ደርሼ እንደምተነፍስ ቸኩያለዉ

  • @TiringoSinamaw
    @TiringoSinamaw 3 дня назад +2

    እባክህን ማንያዝዘዋል ሀኪም አበበችን ከቻልክ ጋብዝልን

  • @AbAss-g1d
    @AbAss-g1d 3 дня назад +2

    ይህ የማንያዘዋል አሸቱ ግቢ ነዉ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 дня назад

    ወንድም ካሌድ ምርጥ ሰው ማኔ እናመሰግናለን❤

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 дня назад +1

    በርቱ ጌታ ጥበቃና ጥንቃቄ ያብዛላችሁ

  • @zeyinebtemam1270
    @zeyinebtemam1270 2 дня назад

    ጥሩ ውይይት ነው

  • @yonaskassahun9770
    @yonaskassahun9770 День назад

    ማኔ በመጀመሪያ በጣም ላደንቅህ እወዳለሁ ምትጋብዛቸውን በጣም ከደንቃለሁ ከቻልክ ሀኪም አበበችን ብትጋብዝልን

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 3 дня назад

    ጥሩ ውይይት

  • @MuradBonger
    @MuradBonger 3 дня назад

    ከ እንግዶችህ የምታደርገው ምልልስ አንደኛ ነው።ተመልካችን ማግኘት ያለበት ላይ(ትኩረት) እንዲያደርግ ያደርጋል 😍

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 дня назад +3

    አቶ መለስ
    እንደ ኮሎኔል አብይ ቢስማር እየስካልክ እያቀፈ ለፎቶም ህዝቡን አያጃጂልም🧐

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 2 дня назад

    ወንድም ካሊድ አክባሪህ ነኝ

  • @hayath9033
    @hayath9033 2 дня назад

    ቁጥር ላክልን እስኪ በአላህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 дня назад

    ❤❤❤👍👍👍

  • @TiringoSinamaw
    @TiringoSinamaw 3 дня назад +1

    እረ ባክህ ማኔ ሀኪም አበበችን አቅርብልን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 12 часов назад

    መለስን በዘር ፓለቲካ ብቃጠልበትም የመለስ ግፍ ነው የዛሬው ላይ የጣለን

  • @hekmamohammed2076
    @hekmamohammed2076 2 дня назад

    👍👍👍👍

  • @natiman3314
    @natiman3314 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @gebrielnetsanet5580
    @gebrielnetsanet5580 3 дня назад

    Man Yazewal being nervous 😂😂😂😂😂

  • @MihretabeMelese
    @MihretabeMelese 3 дня назад +2

    💢manzywele Try to Change your thumbnai seriously your channel doesn't deserve this

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 2 дня назад

    ማን ያዘዋል ፖድ ካስትህን አንድ በአንድ ተከታትያለሁ ሃሳብህን በመጠኑ ቢሆን እረዳለሁ የጥበብ ዘርፍ በደንብ አድርጎ ከተፈጥሮ ጋር አዛምዶ ከህክምና ጥበቡ ጋር በማስተሳሰር አጃኢብ አይነት ፕሮግራም መስራት ከፈለግህ ሰው ልጠቁምህ?

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 дня назад +1

      አመሰግናለው ጠቁመኝ

    • @robelbitew2215
      @robelbitew2215 2 дня назад

      ዶክተር ብርሀኑ ይባላል ጎደኛዬ ነው ላገናኛችሁ

    • @robelbitew2215
      @robelbitew2215 День назад

      የመልካ ሃሳብ ፕሮግራም አዘጋጅ ጤንነትን ብታገኘው እስካሁን ደጋግመህ ያቀረብሃቸውን እንግዶች የሃሳብ አባት የሆነው ጤንነት እንደሆነ ትረዳለህ ምሳሌ ስምንቱ፣ ራፋቱኤል፣ዶር አብርሃም ወ ዘ ተ እንደምንም ብለህ አግባባው ና እንግዳ አድርገህ አቅርበው

  • @fiyorigebremedhin9040
    @fiyorigebremedhin9040 2 дня назад

    Your title should've been something more inspirational like his story. Not a silly gossip and underscore. Forever chasing clout.