የመንታ ልጆቹ ትክክለኛ ወላጅ አባት ማን ይሆን? ከ2ቱም ወንዶች ጋር ግንኙነት ነበረኝ | አስታራቂ | Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- ማን ይሆን የመንታ ልጆቹ ትክክለኛ ወላጅ አባት?#Ethiopia #Sami_Studio #አስታራቂ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ከሁለት ሰዎች ጋር በነበረኝ የፍቅር ግንኙነት መንታ ልጆችን ወልጃለሁ አሁን ትክክለኛዉን የልጆቼን አባት መለየት አልቻልኩም። አስታራቂ
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0941822984
አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ። ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ
ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
የማነትሽ ጥያቄ በራስሽ ህይወት ሳይመለስልሽ በልጆችሽ መድገምሽ ትልቅ ስህተት ነው ወንድ መሸሸጊያ ሊሆን አይገባም ከችግር የባሰ ድርብርብ ችግር አሸክሞ ስለሚኮበልል እህቶች እባካችሁ ንቁ እራሳችሁን ም የምትወልዱትንም ልጅ ልመና ውስጥ አትክተቱ ንቁ
ከሁለት ሰዎች ጋር በነበረኝ የፍቅር ግንኙነት መንታ ልጆችን ወልጃለሁ
አሁን ትክክለኛዉን የልጆቼን አባት መለየት አልቻልኩም። አስታራቂ
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0941822984
Besmeab weweld wemenfes kidus yichin yemin magez new tututu
ብቀዳምነት ሰላምታ ኣማርና ኣይሽልም? የት ቦታ ኣግጥማል ስመ ማን ይባላለ የት ብታ ኣጋጥምዋል 2011
እንደው ስትልከሰከሱ ከአንድ ወንድ ቢሆን ይሻላል
እረ እንደው ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለ
ጋዜኛው እውነትም ሙያ ትዕግስት እልፍ
ውጭ እኔ ታሪኩን መጨረስ አልቻልኩም ከንቱ ሴት ነሽ ደበረችኝ ድብን ያለ ስህተት ድህነት ሌላ አንቺ ግን ማትረቢ ነሽ
ለዚህ ፓሮግራም ክብር አለኝ ዛሪ ግን ምን ነካህ ጋዜዘኛው ሁሉም የራሷ ጥፍት ነው አታፍርም ደሞ ሁሉትንም ስትጠቀም ኖራ ወዶቹ ይሻላሉ ትግስታቸው ባለጌ
የአንዱ አልበቃ ብሎሽ ነው ሁለቱንሞ ያስተናገድሽው
ይገርማል🙄
የራስሽ የማንነት ፕያቄ ሳይመለስልሽ! በልጆችሽ
ደገምሽው 🥱ሳይፈልጉ የተወለዱ ልጆች ያሳዝናለሉ:: አዬዬዬዬ
ሁለቱንም ውሽሞችሽን ከልጆችሽ ጋ ድኤንኤ እንድሰጡ አድርጊያቸዋ ታደ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው ድሮ ነበር መሠብሠብ ከሆነ ደግሞ አማራጩ ይሄ ብቻ ነው ሴቶችዬ ኧረ ተው ልብ ግዙ አትዝረክረኩ በየቦታው ትነጠፉ ትነጠፉ እና በዬሚድያው እዬዬ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በእናንተ መዝረክረክ ምንም የሚያውቁ ህፃናትን እያመጣችሁ አታሰቃዩ 🤨🤨🤨
የዚህ ታሪክ መጨረሻ ምን ሆነ
በጣም የሚገርሙ ሰው ናቸው እረጅም እድሜ ይስጦት
የሁሉም ችግር ማናሽ ወንድ ነው ውይ ዘንድሮ
Comment yemitsetu egziabihern firu manim hone bilo sitete yemiyaderig yelem esuwam baticheger hiwotiwan atabelashim
ታሪኩን ሰምቼ ሳልጨርስ ተበርቸ ሰላም ድረድግ ብዬ ማለፍ ፈለኩኝ
ይችን ልጅ ላግዛት እፈልጋለሁ
Hulum melkam yehonal ayzone ehete
በነገራችን ላይ በጣም ስህት ሰራሽ ግን የግድ Dna ያስፈልጋል
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
Atefred yeferdebhal menm kemalet lekoteb yezemut menfeshe new sely
Enkefe
የሚሳዝኑኙኝ ልጆቹ
እግዚአብሄር ይርዳሸ
አረ ድንጋይ ወገራ! ኮመንት አድራጊዎች ከናንተ ሀጥያት የሌለበት አለን? ልጅቱ በመከራ ያለፈች ናት ! ምን ማድረግና መሆን እንዳለባት ህይወቷን እንዴት መምራት እንዳለባት አታውቅም ። ለመፍረድ አትቸኩሉ! ነውር ፍሩ። እሷስ የህይወት መርህ ጠፍቷት መንገድ አለማወቅ ነው የናንተ ኮመንት ምን ይሉታል ? አለመብሰል ? ትዕቢት ? ነውረኝነት? ያሳዝናል!
Yikrta adergulgn ena wand lij mnm tefat yelbtm tilku chger yegnaw ya setoch nw hule sew lay tadgfo manor mafleg nw eha hulu miasketlew mulu la mulu enkuan baychal set lij ande ngr bersua maderg alebt kemnm belay degmo be ersa manor echilalew bilo maseb nw ezan gize wandm egnan akibro yinoral ba sew lij lay mawudek tikekl aydelm matgages yale ngr nw gn keza wuch wandn tefatgna maderg tru aydelm
የምርህን ነው? ምን ተስኖት ይህችን ልጅ እርዷት እያልከን ነው?
እናቴ የሆነ ሀጥያተኛ ሰው ስታይ ለመፍረድ አትቸኩይ። እንኳንስ እኛ ያን ሁሉ በድላው ፈጣሪ ይቅር ይላታል ይረዳታል እኛ ምን ቤት ነን መርዳት ካልቻልን ዝም ማለት
@@liyagebretsadik እንዴ የሚራዳ ሞልቶ በትረፈረፈበት ሰአት ወዳ ፈልጋ ከሁለት ሰው ጋ ዝሙት ሰርታ ኧረ ተው እናስብ እንጅ ይሄ እኮ ወዝመትን ማስፍፍት ነው ነገ እንዷም ላድርግ ችግር የለም ቢቸግረኝ ህዝብ ይረዳኛል ብላ ታደርግ ይሆናል
@@honeytube8922 እኔ ፈጣሪ ፃድቅ ለይተህ እርዳ አላለኝም የተቸገረውን እንጂ ዝሙቱ በፊት የሰራችው ነው ይቅርታ ጠይቃ ፈጣሪ የተወላትን እኔ አልከስም
ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው በቃ ግድ ነው ትላላችሁ ምንስ ብትሰሪ ማን ከእናቱ ሆድ ሞያ የተማረው ብቻ እሱ ይርዳሽ አባት ይንሳሽ አልልም ድሮም አባት የለሽም ምን ሁናችሁ ነው ግን ባለትዳር ላይ የምትጣበቂው ባለ ትዳር መሆኑንን ስታይ አታቆሚም ይረዳኛል ምክንያት አይሆንም የትኛው ባለ ትዳር ነው የሚታመነው ሁፍፍፍፍፍፍ አለምሰገድ ምን ትረዳ እስኪ መርዳት የምትፈልሁ አላለም ስንት አለ መረዳት ያለበት ስሜቱዋን መቆጣጠር ላቃታት እስኪ ምን ትረዳ ወደዛ ሂጂ ማፈሪያ
ተው መልካም ነገር ተናገሩ መርዳት እኳን ባትችሉ አታጋጠመኝ ነው
ይህ ተመሳሳይ ነው ወይስ ሌላ ? ባለፈውም እንደዚህ ግራ የተጋባች ነበረች ውጤቱን አላወቅንም የምርመራውን ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ማን ያውቃል አንዱ ልጅ የአንዱ አንደኛው ደግሞ የዛኛው ሊሆን ይችላል ።🙆🙆
እና ማን ሊያጥብ ነው ልብሱን አጥቤ ምናምን ኤጭ ዝባዝኬ መጀመሪያ አትቆጠቢም ነበር መልከሰከሰ
ተው መልካምን ነገር ተናገሩ አታጋጥመኝ ነው
Ayebalem yan konjo ayederas nw😢
@@bb1-2 sejemr setywa yebltedar mamget abza albat dekmtune ena teftun lemdebke bechja nje menamn telalch enda sew endat kehult wende gar aberu yetjal bezaly yalmekeljey beshtas benurebchw yekrta areguljena ጥማታም nech lane ermetmt setuch hulunm bandely yasedebl kemgademchn befte maseb alben ende meblket keza malkakes
😥🤔
😂😮😢
ይድፋሽ ስሜትሽን ብቻነዉ የምትከተይ ከብት
አየሽ ዋጋ ሲያስከፍልሽ
ያም አለ ይህ መጀመሪያ የሰጠው የሱ ነው የሚሆን ሁለተኛው ማሳመሪያ ነው
😂😂😂😂
በጣም ተሳስተሻል አሁኑም ተረጋጊ ሲጀመር መልካቸው ይናገራል ፈጣሪ ይርዳሽ እፍፍፍፍፍፍፍ