ላለማልቀስ ከራሴ ጋር እየታገልኩ የሰማሁት ግን መቆጣጠር ያልቻልኩበት ዳግማዊ አሰፋ | Dagmawi Assefa የእርቅ ማእድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ላለማልቀስ ከራሴ ጋር እየታገልኩ የሰማሁት ግን መቆጣጠር ያልቻልኩበት ዳግማዊ አሰፋ | Dagmawi Assefa የእርቅ ማእድ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ስለዚህ ሰዉ ታሪክ ብዙዎቻችን ብዙ ሰምተናል አዉቀናል የዛሬዉ ግን የእዉነት ተለየብኝ። ላለማልቀስ ከራሴ ጋር እየታገልኩ የሰማሁት! ግን ደግሞ እምባዬን መቆጣጠር ያልቻልኩበት።
    ሞትን በዓይኑ አይቶ የተመለሰዉ የዳግማዊ አሰፋ የከፉ ቀን ገጠመኝ። ትረፊ ያላት ነፍስ ሆነችና ዛሬ ሁሉንም በይቅርታ አሸንፎ እነሆ ዳግማዊ አሰፋ በአዲስ ህይወት | Dagmawi Assefa
    ዳግማዊ አሰፋን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0911090069
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።#Ethiopia #የእርቅ_ማእድ #online_couples_therapy
    • የዚህ አመት አስደንጋጭ ታሪክ! ዛሬ...
    የዚህ አመት አስደንጋጭ ታሪክ! ዛሬ ያወጣሁትን ሚስጥር ልጆቼ አልሰሙም ዛሬ እዉነታዉን ይወቁት።
    • 😭 ልታምኑ የማትችሉት! ከጉድ የባሰ...
    ልታምኑ የማትችሉት! ከጉድ የባሰ | ወላጆችን እምባ ያራጨች | ህፃኑ ልጅ ልጄን ሲደፍራት በዐይኔ አየሁት!
    • Ethiopia: ማንም ይኼን ታሪክ ...
    ማንም ይኼን ታሪክ ማመን አይችልም! ፍቅረኛዬ በጓደኞቹ አ-ስደ-ፍሮ የወለድኩት የማን ልጅ እንደሆነ አላወኩም
    • Ethiopia: ፊልም እንጂ እዉነት...
    ፊልም እንጂ እዉነት የማይመስል የኤርትራዊቷ የፍቅር ታሪክ። ከአግራሞት በላይ የሆነ እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ
    • Ethiopia: በቁርባን ልታገባዉ ...
    በቁርባን ልታገባዉ ስትዘጋጅ የባሏ የልብ ጓደኛ ደፈራትና የሚወዳት ባሏ ሞተ አፍ የሚያሲዝ የፍቅር ታሪክ
    • Ethiopia: ሁለት አባት ያላት ...
    ሁለት አባት ያላት አንዲት ልጅ አነጋጋሪዉ የ[DNA] ዉጤት [ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ
    • የዛሬዉ ጉድ ባይወራ ይሻላል! | ሚ...
    የዛሬዉ ጉድ ባይወራ ይሻላል! | ሚስቴ ያደረገችኝ እንዲህ ነው ተብሎ ለሰዉ የሚወራ አይደለም
    sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
    | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling
    | ዳግማዊ አሰፋ | Dagmawi Assefa,sami studio,Ethiopia (Country),Quotation (Quotation Subject),storytelling,spectacular,eritrea,wow,fanisamri,donkeytube,the,ፍቅር,Episode,Life,
    Amazing (Composition),eyoha,seifu,prank,amharic,mikomikee,fetadaily,ድንቅ,ebs,ebc,artist,abrelo,gigi,dallol,adey,ashruka,music,tiktok,bitcoin,show,new,ፕራንክ,ታሪክ,habesha,Boot,
    vlog,oromo,Intense,የእርቅማእድ,business,person,today,entertainment,mereja,Tv,youth,ሴት,forum,Day After,Insane,gaming,Intense,South,Incredible,online couples therapy,
    #Ethiopian_Wedding #virtual_marriage_counseling #sami_studio #story #የሰላም_ገበታ #habesha #አስታራቂ

Комментарии • 79

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Год назад +12

    ስለዚህ ሰዉ ታሪክ ብዙዎቻችን ብዙ ሰምተናል አዉቀናል የዛሬዉ ግን የእዉነት ተለየብኝ።
    ላለማልቀስ ከራሴ ጋር እየታገልኩ የሰማሁት! ግን ደግሞ እምባዬን መቆጣጠር ያልቻልኩበት።
    ሞትን በዓይኑ አይቶ የተመለሰዉ የዳግማዊ አሰፋ የከፉ ቀን ገጠመኝ።
    ትረፊ ያላት ነፍስ ሆነችና ዛሬ ሁሉንም በይቅርታ አሸንፎ እነሆ ዳግማዊ አሰፋ በአዲስ ህይወት
    ዳግማዊ አሰፋን ማግኘት ለምትፈልጉ ስልክ 0911090069

    • @hawibalcha2721
      @hawibalcha2721 Год назад

      እንዲየለን አንደበት በምን ቃል ትገልፀዎለ ከባድ ነው

    • @abebaamanuel5887
      @abebaamanuel5887 Год назад

      ሌላ የምልህ የለኝም: እግዚአብሔር እጅህን ይዞ ከተቀመጥክበት ያስነሳህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @muluneshalemayehu5775
    @muluneshalemayehu5775 Год назад +7

    እኔ በጣም እልከኛ ቅመኛ የበቀል ሰው ነኝ ይቅርታ አላውቅም ክፉና መጥፎ መሆነን ባንተ ውስጥ አየሁት ደነገጥሁ።ላንተ የተሰጠህን ፀጋ ያድለኝ 😢እንግዲህ ምን ልበል አንደበቴ ተዘጋ።እግዚአብሄር ሰላሙን ይብዛልህ❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад

    የሚገርም. ሰጦታ. ቀሪ. ዘመንህን. ይባርክልህ ምሰጋናን. ተማርኩብህ. አይዞህ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад

    የኔወንድምታሪክህበጣምያሳዝናል።በእውነትእግዚአብሄርያሰብከውንይሙላልህ።በጣምጠንካራናትሁትሰውነህ።እግዚአብሄርከዛሁሉስቃይተርፈህለዚህያበቃህባንተላይየሚሰራውስራስላለነው።ገዳይህንይቅርታማለትበጣምየሚገርምነው።በእውነትእመቤቴማርያምየልብህንትሙላልህ።ጤናህንትመልስልህ።ካንተብዙትምህርትተምሬአለሁ።

  • @Henadad2013
    @Henadad2013 Год назад

    Ante jegna egzabiher edmena tena yistehee tebarek lebzuh bereket hun wedhalow yene jegna

  • @wondwossentadesse781
    @wondwossentadesse781 Год назад

    ዳጊ ለአመነ ሁሉ ይደረግለታል አይዞህ ትድናለህ ለእገዚያብሔር የሚሳነው የለም እያለቀስኩ ነው አምላካችንን የምለምንልህ ፈጣሪ ፈጣሪ ፈጣረ ሆይ እባክህ ማረው አቁመህ አስኪደው ልዩ ጥንካሬ ልዩ ሰብእና ያለህ ልዩ ሰው ነህ ይቅርታህን አይቶ ፈጣሪ ይማርህ

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm 11 месяцев назад

    ዳግየ አላህ ቁመህ የምናይህ ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @freedom320
    @freedom320 Год назад +4

    ሁህህህ እንደዚህ ያለ ሰውም አለ! እግዚአብሄር መልሶ መላልሶ ይደግፍህ!

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 Год назад

    እኔ ቃላት የለኝም እማምላክ ከልጇ አማልዳ ምህረትን ታሰጥህ አንተ ትለያለህ ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +8

    እሄ ጠንካራ አንደበት ለብዙ ሰዎች ያነቃቃል 🙏🙏🙏

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 Год назад

    አለምዪ ዛሪ ምርጥ ሰዉ ነው ያቀረብከው

  • @zaakiryaasin7187
    @zaakiryaasin7187 Год назад

    ጥሩ ልብ አለክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Год назад

    ዳጊእመቤቴማርያምአማላጅታቆመህስትሄድታሳየን።አንተንምየእርቅማእድአቅራቢንምእድሜናጤናይስጥህ

  • @usniatafese1557
    @usniatafese1557 Год назад +1

    ዳጊ ዛሬም ነገም ከነጎድያም ሁሌም አለህ ከኣንተ ጋር ዪሁን።

  • @hiwotalemsged
    @hiwotalemsged Год назад +1

    ዳጊዬ ዛሬ ደሞ በእርቅ ማዕድ የሚገርም ነበር ምንም ቃል የለኝም ባንተ ልክ ሰው አላየሁም😘😘😘

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ዳጊዬ የምርጦች ምርጥ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ አንተ እድለኛና ከእዳ ነፃ ነህ ጌታ እረድቶሃል ለምልምልን

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder1542 Год назад

    migarm nw allah idmena tena yistih dagiye ❤ bizu tamari kante

  • @רטהישבהבה
    @רטהישבהבה Год назад

    ፈጣሪ ጤናህንና ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Год назад +4

    ይቅርታን በተግባር ያሳየ ከስሜት የፀዳህ ትልቅ ሰው ነህ አላህ ወደ ቀድሞ ጥንነትህ ይመልስህ ወንድም አለም ህግ በለለበት ሀገር ህግ አክባሪ መሆን እድህ ነው ዋጋ እሚያስከፍል 😢

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад +2

    ❤ወላሂ ትለይለህ የኔ ወንድም አላህ ምህረቱን ያውርድልህ ሙታንን ከመቃብር እሜያስነሳው አላህ አንተንም ከውልችር አንስቶ የቅድሞው ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ በጣም ልብ ይሰብራል ይህ በጣም ትልቅነት ነው 😢😢😢💔💔

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 Год назад +2

    እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነህ ወንድሜ የክርስቶስ ልብ አለን እንደሚል ቃሉ ልብህ የአምላክህን ማንነትያሳያል ። ተባረክ

  • @aishayoutube4538
    @aishayoutube4538 Год назад

    እምትገርም ስው ነህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ❤😢

  • @hiyabsamy9507
    @hiyabsamy9507 Год назад +1

    እግዚአብሔር እንዳለ ሊያሳየን ነው አንተን ያመጣልን። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! የአንተ የተለየ ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @MihretSamual
    @MihretSamual 8 месяцев назад

    Egizabhere yimarik yene jegina🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +3

    በጣም እማደነቀው,,,,,, እማከበረው
    እምወደው ወንድም 🙏🏿❤🙏🏿
    እርቅ ማአዶች እናመሰግናለን
    ቃላት የለኝም ሰለዚህ ልጅ 😭😭
    ጥንካሬው ይገርመኛል

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @abamu9123
    @abamu9123 Год назад

    Wow how you are born stonge God is with u i am sure your life will back to normal every body pray for him. God bless u from USA America

  • @senaitgobze2211
    @senaitgobze2211 6 месяцев назад

    ዳጊ እኔ በሂወቴ ሙሉ የተማርኩት ዋው I don’t have any words to say አንተ የሂሊና ዩንበርሰቲ ነህ የኔ ወድ ትንሸ ወንድም እግዚአብሄር የሚወደው ልጁነው የሚፈትነው የሚባል ባንተ አዩሁት ተባረክ የቀረው ዘመንህ የደሰታ ይሀን ወላዲተአምላክ ጥላ ትሁንህ ይቀርታ ምን እነደሆነ አሰተማርከኝ🙏❤️🙏❤️

  • @nuriyayoutube3940
    @nuriyayoutube3940 Год назад

    በጠም አስተመሪ ተሪክ ነው በጠም ትምህረት ያበሰድኩበት ተሪክ ነው ሁለችንም ለእቅርተ ልቦቸችን ክፍት ያረገው እንደንተ እንሸአለህ አለህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስልህ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 Год назад

    በጣም አሰገራሚ ታሪክ እና አሰተማሪም አሰሳዛኝም ሆኖ ዳግምን ፈጣሪ በፍፁም አይተወ ውም ይምረዋል ያከ ጥርጥር ልቤ ውሰጥ ነው የገባው ድኖ ለማየት ያብቃን እኔም የአዋ
    ሳ ሰው ነኝ ሰሄድ እጠይቀዋለሁ እግዜር ይማረው

  • @meskiwelde9538
    @meskiwelde9538 Год назад

    Egzabher cherso ymarh egnam ykir bay lib ysten

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d Год назад +1

    እግዚአብሔር አንተ የአለም ነጉስ እግዚአብሔር ለንተ እሜሳንህ የለም ቁመህ ለመህድ ያብቃህ ዳጊየ እኔ ላነተ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እደሜ ከጤነ ጋር ይስጥህ እኔ ካንት ብዙ ነገሮችን እድማር አረገህኛል🙏🙏

    • @SaraS-lf2yc
      @SaraS-lf2yc Год назад

      ❤❤r❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sare6524
    @sare6524 Год назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @narditube4378
    @narditube4378 Год назад +6

    ህሄንን ልጅ የዛሬ 2 አመት ገደማ ይመስለኛል በእዮሃ ሚዲያ ያየውት እንደ አድስ ምእራፍ የጀመረውን የህይወት መንገዱ እና ጥንካሬ እጅግ የምደንቅ ነበር ይሄንንም ልስማው እስኪ ይሄ ጆሮዬ አይሞለ ያፈሳል እንጂ

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga Год назад

    yegzyabhaer sera besu westi ayhut

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Год назад

    ቃል የሉኝም ሌላም ቦታ ሰምቼው ከሚገባው በላይ ትደንቄ ነበር።
    ሁሌም ብሰማህ አልጠግብህም የበለጠ እራሴን እንድመረምር ስሉራሴ እንዳስብ ታነሳሳኛለህ አንተ በየሚዲያው በፕሮግራም እየቀረብክ ታሪክህን ብንሰማ ብዙዎቻችን እንማርብህ ነበር።
    ወንድሜ ይቅርታ ማለት ቀላል ቃላት አይደለም በተለይ ቡአሁኑ ሰአት ይቅር መባባል እኛ ኢትዮጵያን ዬስፈልገናል።
    ወንድማለም ብዙ እንድንማርብህ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይመልስልህ ሁሌም ደስታህ እና ጤናህ ይንዛልህ💚💛❤💚💛❤🙏🌹🌷🌸🌺💕❤

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Год назад

    ውድ ወንድሜ ቸሩ እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልህ

  • @hayatuj9ee
    @hayatuj9ee Год назад

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሥልህ ወንድሜ በጣም ጠንካራነህ ብዙነገር ተምሬበታለሁ

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Год назад

    በተለያዮ ሚዲያዎች ታሪክህን አዳምጫለው አሳዝኝም አስተማሪም ነውና ተምሬበታለው

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Год назад

    ante telek sewe besemah besemh yemselch tesefa sekore yante negegr lebzu sewe atsnafn new allah yemot meksekes yelale yemyasgn fetareyachn yareb allah mulu aklehen yemlselh demo inshallh yehonal

  • @asresetopia8847
    @asresetopia8847 Год назад

    wow

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Год назад

    ይቅር የምትልበት ምክንያቶች ሁሉ ወደ አንደኛው እና ቀንደኛው የመሩህ ይመስለኛል:: ዋነኛው የእግዚአብሔርን ቃል ለመፈፀም እና ከእግዚአብሔር ጋር ዘለአለማዊ ህይወትን መምረጥ ነው::

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Год назад

    የእርቅ ማዕድ ዛሬ ያቀርበከው ጀግና ለኔ ትልቅ አሰተማሪዬ ነው ተባረክ እሱን ሰላቀረብክ መቅርብ አለበት ትልቅ ጥንካሬና ጥብን ማሰተዋልን ታገኛለህ ሰለዚህ ሰለጋበዝከው ከልቤ አመሰግናለሁ ሰቀጥል የዳጊን አሰተዋይነትና ጥበብን ከየተ እንዳገኝ ተረዳሁት እሱም እናት ቤተ ክርሰቲያን ቀርፃ እንዳሰደገቸው ሰሰማ በጣም ደሰ አለኝ እግዚአብሔር ያተረፈው ብዙ ሰዎች በሱ ጥንካሬና አገላለፅ ሰለሚድኑ ያንን አሰቦ ነው ያተረፈው ከዳኑትና ከተማሩት አንዳ ሰለሆንኩ ማለት ነው በህይወቴ አቅሜ የማይቸለው ችግር ገጥሞኝ ነበር እነደሱ በይከበድሞ ግን እሱ የት እደረሳለሁ ብሎ ሰንት ዕቅድ ያለው ልጅ ባልጠበቀው ጉዳይ ባለሰበው ሰዓት ይሄንን ጉዳት ደሮሰበት መኖር እንደሚቻልና ደግሞም ይቅር ባይ ልብ ያለው ሰው እኔ ሁሌም ከከባድ ተሳፋ መቁረጥ አውጥተህኛል ዳጊዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ወንድሜ ተባረክ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад

    Egzabher yimasgen ba hunet egzabher hayal new egzabher tark yi qeyiral geta hoy temesegene ba hunet tiraf ye Ala nebs Zarem alech

  • @Elsabet-ip5my
    @Elsabet-ip5my 11 месяцев назад

    አዉነት ነወ በጣም ነዉ ያስተማርከኝ ስለዚህ እኔም ይቅር እላለዉ

  • @Holylove260
    @Holylove260 Год назад

    የሰባት ዓመት ጉዞህና ምስጋናህ ያስደምመኛል: እግዚአብሔር ደስ የተሰኘብህ ሰው ለእልፎች ተስፋና ትምህርትን ሰጪሰው ነህ::

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @fasekaamare4114
    @fasekaamare4114 Год назад

    The best man in the world God bless you Dagme

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Год назад

    ❤❤

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p Год назад

    😭😭💚💛❤🙏🙏🙏

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 Год назад

    ዳጊ , በህይወትህ የደረሰው እጅግ አሳዛኝ ቢሆንም ነፍስህን እግዚአብሄር አትርፎ የይቅርታ ልብ ሰጥቶህ ገዳይህን ይቅር ማለት አስችሎሃል:: በውጭው አለም በጣም ጥቂት ክርስትያኖች ገዳዩን በፍርድቤትቀርበው ይቅር ሲሉ ሳይ እደነቅ ነበር:: በሀገራችንም ይህ ሊሆን እንደሚቻል ሳይ ተደንቄአለሁ:: በትንንሽ ነገር ለምናጉረመርምና ለምናማርር በቂምና በጥላቻ ለተያዝን ሰዎች ትምህርት እንድናገኝ ምሳሌ ሆነህአግኝቻለሀ::
    "እኛስ የክርስቶስ ልብ አለን! " ማለት ይሄ ነው::
    ወንድሜ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ:: ያዳነህ ጌታ አሁንም ፈውሶህ ቆመህ ማየትን ድግሞ እመኝልሃለህ :: ፀሎቴም ነው::

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 Год назад

    ደጊ ምን እንደምል አለውቅም እግዝዓብሄር አብዝቶ ይበርክህ ወንድሜ በጠም ከበድ ነው መማን ከብዶኛል እንደ አንቴ መሆን ከበድ ነው በጣም በትንሽ ነገር የስቀየሙኝ ሰወች አሉ ግን በፍጹም አልቻልኩም

  • @ZeynebMuhamed-h8d
    @ZeynebMuhamed-h8d 7 месяцев назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Год назад

    Dagyia yhulgezea jegenayia niew

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ከዚህ በፊት ሰምቸሃለሁ በጣም ያሳዝናል። የአየርን/oxygen ነገር በኮቪድ የ80 አመት ሴት 5mill ክፈሉ ተብለው እግዚአብሔር እስካሁን የኖርኩበትን ቢጠይቀን ምን እከፍለው ነበር ብለዋል። ወንድሜ ጠንካራ ነህ ለበጎ ነው። አዳነች የተባለች የቤተመንግስት ዩቱበር ነች እንጅ ለከንቲባነት አትመጥንም position ትቀይር። በርቱልን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን። ህዝቡን የሚያመሳቅል ንጉስ ነኝ ብሎ ትርጉም የሌለው ፍቅርሲዝም ብሎ የሰየመ እውቀት የሌለው መሪን የበቀል አምላክ እሱው ያብርድልን።

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 Год назад

    I wish if I feel like you
    I don’t know how to forgive believe today your story will help me I wish if I think like you
    Someone hurt me very bad my mind think how I revenge this person I stressed out myself

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Год назад

    ዳጊዬ ምእን እደምልልህ አላቅም የኡነት አይምሮ ምቹ ሠው ታቃለህ እረፍት ሠላም ህይዎት አተ እራሥህ ህይዎት ነህ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ወዳጄ ❤😢😢😢😢😢😢

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      @dinkTube227 እባካችሁን ደምሩኝ

  • @maqdes6611
    @maqdes6611 Год назад

    ❤❤❤❤❤💝💝💝💝😭😭😭

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Год назад +1

    Sometimes I don’t think it’s right to give forgiveness if the person doesn’t know he’s wrong. That’s why people don’t learn from their mistakes specially in Ethiopia. giving the person punishment doesn’t mean revenge it’s giving him lesson.if you forgive him that he didn’t regret . That’s big mistake

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 Год назад

    Yiker melat eko ye amiro eraft newu la hulachinm ye yikerta lib yisten

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 Год назад

    ዳጊ በእውነት እንዳንተ አይነት ሺ ሠው ቢኖር ደሥ ይል ነበር ግን ሺ ተመኘሁ እንጂ ትቂት ቢኖር ኢትዮጵያ ዛሬ ያለችበት ቀውሥ ውሥት አትደርሥም ነበር ይህን ያህል መንገዳገድዋ ወይም አለመውደቃ ባባቶች ፀሎት ጥሬ ቆርትመው ፈጣሪያቸውን እየለመኑ የምንኖረው ኑሮ ነው ኦንዳንተ አይነት ጥቂት ሠው ቢኖር ተመኘሁ😢😢😢😢😢

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Год назад

    Ewunet egna mulu Tena yalen sew eko motanel ante ahun sew nah lameman eko nw mikebdaw Egzabher mastewalun yisten

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤🙏 የዛሬው ግን ይለያ😪💔

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 Год назад

    I feel jealous because of your heart hard forgiveness for me 😢 my life is hard someone close to me heartbroken for me it changed my personality and my view

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 Год назад

    በስማም የዜሬው ልዬ ነው ትንሹ ክርስቶስ ብየህ አለሁ😢❤

    • @ashenafi-21
      @ashenafi-21 Год назад +1

      ማድነቅሽ ጥሩ ነው ግን እንደዚህ በፍጹም ማመሳሰል አይገባም‼️

    • @onedaygoodjob3325
      @onedaygoodjob3325 Год назад

      @@ashenafi-21 ምድነው የማይገባው ፍፁም መልካም ልብ እና የይቅርታ ሀይምሮ መኖሩ ብቻ በቂ ነው!!

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Год назад

    ዳጊ ❤

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Год назад

    😂😂💔💔😱😱😂

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Год назад

    የ Nelson Mandela ንግግር ነበር ይቅርታ አለማድረግ እራስህ መርዝ እየጠጣህ በዳዩ እንዲሞት መጠበቅ ነው:: ልክ ነው በጣም::

  • @enanuaddisu
    @enanuaddisu Год назад

    ❤❤❤❤

  • @mekiyafadilabeshro2658
    @mekiyafadilabeshro2658 Год назад +1

    ❤❤❤