💎አስገድዳ ቀለበት አደረገችለት:ሙቢ አላውቅሽም አላት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 607

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 4 часа назад +121

    ሙቤ ለሴት ልጂ ክብር አለው የሚል ብቻ😢🎉❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 4 часа назад +163

    ሴቶች ክብራችሁ ጠብቁ ለራሷችሁ ክብር ይኑራችሁ ምትሉ እስኪ ላይክ

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw 4 часа назад +2

      አዉ ምን ይደረጋል ሴት በዚህ ልክ ሴትነቶወን ጠለች ደምርኝ ዉዱዋ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 4 часа назад +1

      አውክብርይኑርን

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 часа назад

      Setochi kabadu qoya faxari hoyi sawirani

    • @Tsagnshi
      @Tsagnshi 3 часа назад

      ik😮😮

    • @FawsiyaFawsiya-hn7pc
      @FawsiyaFawsiya-hn7pc 3 часа назад

      ባለጌ ሰለ አሰዳቢ ምን አይነት ቤተሠብነው ያሳደገሽቅሌታም​@@Tsagnshi

  • @Zamzam111-jq7vh
    @Zamzam111-jq7vh 4 часа назад +58

    የቀልድም ቢሆን አላህን ፍሩ😢😢😢

  • @TsaganashFayisa
    @TsaganashFayisa 3 часа назад +28

    መጨረሻው ዘመን ደረስ ሪም የኔ ውዴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 часа назад +76

    ከሪም ውጪ አፋሎግም ያምትሉ ለይክ😢😊😊🎉🎉😂😂😂😂

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 3 часа назад +24

    ጌት ሆይ ማጭርሽ አስምርይ ሴቶች ክብር ይኑር 😎😎😏😏 ከራማ 😢 ዉጭ ዎድ ዉጭ

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 2 часа назад +12

    ወላሂ እህቴ አላህን ፍሪ ለቀልድም ቢሆን አግባብ አይደለም እምሰሪው ስራ ክብር እሚባልም ነገር አለ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ሙቤ ለሴት ልጅ ክብር አለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @drr8432
    @drr8432 2 часа назад +13

    እንኳን ኢትዩጵያ ያልሆኩ እስካሁን አዱን አግባኝ እል ነበር ማለት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂ስደት አሁን ወደድኩቱ በቤተሰብ ናፍቆት ብቃጠልም ግን ደስ ይላን ስደት ትእግስት ህወት ብዙ ነገር ያስተምርሃን ተመስገን ፈጣሪ ስደት በመዉጣት አላማርርህም❤❤❤ 🎉 ሙቢ ፕራንክ መሆነ አለበት ወንድሜ ሪምዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @MaryemHusyen
    @MaryemHusyen 3 часа назад +25

    እኳን ሴት ወድም አይበረከክ በኛ ሀያማኖት አሏህ የህዲኩም በስ አሏህ ሙስታዓን

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 2 часа назад +3

      እህቴ ስለነገርሻቸው ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ በረካ ሁኝ እውነት የውስጤን ነው የፃፍሽ ልፅፍ እያልኩኝ ኮሜት ሳይ ያችን ሳነብ የልቤ መልስ ስላገኘሁ ላች መልስ ሰጠሁሽ ማለቴ ነው አላህ ከውሸትና ከሀራምና ከዝሙት ካልሆነ ቦታ ይጠብቀን ከሙስሊም የማይጠበቅ መሳሳምና መተቃቀፍና መሳሳቅ አብሮ መጃጃል አይወክለንም በጣም ነው ሙስሊም ሴት ከወንድ ተለጥፋ ሳይ ወይንም ሙስሊም ወንድ ከሴት ተለጥፉ ሳይ በጣም ያሳፍራል ወላሂ አላህ የሸፈነልን ነውር ደግሞ በአደባባይ ግልፅ ለማድረግ አስፈለገ ማለቴ ነው ካገኙት ጋር መለጠፍ መተቃቀፍ

    • @sebrenahussen
      @sebrenahussen 2 часа назад +2

      ሳህ👍👌

    • @ahmedbinahmad7635
      @ahmedbinahmad7635 2 часа назад +3

      አሁንስ ባሰበበት

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 3 часа назад +24

    ፍትህ ለሴቶች ክብር እረውይይይ🙆🙆🙆🙄 ሙባዬ የኔ የዋህ😢😢❤ ቤተሰብ የሙቢ ቻናል እይታ እየሞተነው ተው እናበረታታው😢😢😢😢

    • @Zዜድ
      @Zዜድ Час назад

      እሥቴ ሸር አድርጉለት😢😢😢ወላ እኔሥ በጣም ነው የሚያሣዝነኝ😢😢

  • @MekdesYilma-ly9bf
    @MekdesYilma-ly9bf 3 часа назад +41

    ጉድ ሴቱ አበደ😂😂

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 22 минуты назад +2

    ጉድ ዘድሮ 😅😅😅😅አላህየ ሶብሩን ስጠኚ ያረብ በዱንያም ባኬራም ርካሽ ሴት አታድርግኚ ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 часа назад +37

    ሙቤን ምትዎዱ ቢቸ👍👍👍👍👍👍👌

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q Час назад

      ደሜወ❤❤❤ሀለበዬ

  • @userh765
    @userh765 4 часа назад +16

    አወጣሽውኮ ሚዳላይ ከዚህ በላይ እድህ አድርጌልህ ምናምን አይባልም

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 4 часа назад +17

    እየተበቀላት ነው ሙቢ የባለፈውን ፕራክ ከሪም ውጭ አፈልግም የምትሉ👍❤❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 4 часа назад +19

    አረ ሴቶች ተረጋጉ በፈጣሪ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ 3 часа назад +11

    ረኧ ሴቱ ጨለለ ጉድ ጉድ አሏህዬ አደረህን ሴቱ ወንድ ውንዱ ሴት ሆነ አጂብ ክብር የሚባለው ነገርስ?

  • @AlemGebeyehu-t5b
    @AlemGebeyehu-t5b Час назад +2

    ሪምዬ አንቺን እና አላዛርን ኢቲቪ ድንቅ ሀገር ላይ ስትወዳደሩ አይቸሻለሁ ወጥ ስታማስይ አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 4 часа назад +16

    ሪምየ❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 4 часа назад +14

    መሪም የኔ እህት እኮን ለሀገርሽ አበቀሽ እም አለባበስ ከመሪም ተማሪ

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 2 часа назад +10

    እረ ተው አትሳደቡ አምስት አመት የሚተዋወቁ ከሆነ ምርጫውን ለሙቢ እንትውለት የተመቸውን እሱ ያውቃል እባካችሁ ስድብ አይቅደማችህ

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 4 часа назад +8

    ሴት ለጅ ለወድ ቀለበት አተስርም ሀረምነዉ ወድም ቢዮን

  • @zedoTubi
    @zedoTubi 4 часа назад +24

    ርምዬ የኔ ናት
    ❤❤😢😅😅🤪🤪🤪

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 4 часа назад +25

    ይችባለጌየሴትአሳዳቢ😂😂😂😂

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 2 часа назад +3

    እርሴቶቺ አላህን ፍሩ 🙆‍♀️

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 3 часа назад +6

    አልሃምዱሊ ሙባረክ ባለትዳር ሆና 😮😮😂😂😂😂💆💆💆💆💆💆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆የልጅታ ፍጥነት ደስ ይላል እንደዚ አይነት ሴቶች ይመቸኛል ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 часа назад +15

    2017 ጤነኛ ሰው የጠፍበት ዘመን ቱ 😢😢

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 часа назад

      Tsaloti arigu 2018 ya salami enida honi

  • @bintahmed
    @bintahmed 4 часа назад +42

    ወድልጅ ቀለበት ሲረግ ነበር የማቀው በተገልባጭ ሴልጅ ተበረከከች ኡኡኡ ቅመሞቸ ኗሪ ያርገን እጅ ገና ብዙ እናያለን 😂

    • @AricaShamero
      @AricaShamero 4 часа назад +2

      ,ግራ ገብቶኛል 😂😂😂😢😢

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 4 часа назад +1

      በጣም😂😂😂🙆

    • @HALIMATube-b4t
      @HALIMATube-b4t 3 часа назад +1

      ሥጦታ የላከችውን ብር አሥፈራራችበት በግድ ቤተሠብ ቢያየውሥ ውርደት

    • @Samira-c1n
      @Samira-c1n 3 часа назад +1

      በጣም

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 3 часа назад +20

    አረሴቶችዬ ተው ሰከን በሉ😂😂😂 ሙባዬ የኔ የዋህ የሪም ብቻ ነው❤❤😢😢

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ 2 часа назад +9

    ደግነቱ አማርኛ አልሰማም እጂ እነደድ ነበር አይይይ ዘድሮ እማ ሴቱ ወንድ ወንዱ ሴት ሆኑ መቅርቱ ነው አኡዙቢላህ

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 2 часа назад +3

      እና አማረኛውን ማን ፃፈልሽ😂😂😂😂😂😂

    • @RahimaSani-r4t
      @RahimaSani-r4t 2 часа назад

      😂😂😂😂

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ 2 часа назад

      @LubabaAhmed-jt6zk ክክክክክ ተክራይቼ ነው ከዛሬ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 часа назад

      ይመችሺ ባናቅ ይሻላል አሁንስ በጣም አስጠላ ሙቤስ ምን ነካው ብራክ ነው ወይስ

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 4 часа назад +14

    የሙቤ ፈሚል ማነው በቅንነት የሚደመረኝ🙏👍ድምርኝ በአላህ😢❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 часа назад +1

      እሺ❤🎉

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 4 часа назад +4

    Ayi mubi qeliduko ayixegebim hayimina mube yemir feta yaregalu sewun

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 2 часа назад +5

    እምዋ ዘንድሮ🤣🤣🤣በቃ ሙቢ ቀለበት ታሰረላት ልበል ወይስ ታሰረለት🙈🙆‍♂️🙆‍♂️🤣🤣🤣

  • @MekelitiKasahun
    @MekelitiKasahun 4 часа назад +12

    መልካም ሰው ሙቢዬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhretkiflehans5786
    @mhretkiflehans5786 4 часа назад +9

    Rimey konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 4 часа назад +7

    ሙበ የኔ ጠፈጭ አለሀምድልለ ሲት ደስ ሲል

  • @lemra3523
    @lemra3523 4 часа назад +6

    አረ ጉድ 2017የማንሠማው ጉድ የለም ብቻ ጤና እድሜ ይስጠን ሆ ጉድ እኮ ነው ወይ ዝድሮ ወንድሜ ስራም ቢሆን ግን እንደዝህ አይነት ወላሂ ያስጠላል

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 часа назад

      Ara zadiro bizu enayalen bicha xena edime yisixani ya madami kemamochi

  • @መክፍራ
    @መክፍራ 4 часа назад +9

    😂😂😂omg ለከ ኮንትራት ሰጫርሽነው የመጣሽው አራ ሰክስ😂😂😂😂😂😂

  • @DuGg-p1y
    @DuGg-p1y Час назад +1

    ማሻአላህ፣ለህይር፣ያርግላቹ❤❤

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 4 часа назад +12

    ከሪም ዉጭ አፈልግም😂❤❤

  • @TigistAndishe
    @TigistAndishe 4 часа назад +9

    ዘንድሮ ሴትች ክብር ብሲ ሆኖል

  • @Msjain-v7s
    @Msjain-v7s 4 часа назад +9

    Walyii anii rimii bayee jadhaa 😂❤ R M😢😢

    • @yesusgaachanaako4057
      @yesusgaachanaako4057 3 часа назад

      Eyni dhugaa rimii daasii naa jetiin anileen ❤❤❤❤❤😅

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 часа назад +13

    ማነውእደኔ ሲጠብቅየዋለ😂😂😂😂

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo 4 часа назад +10

    መጨረሻው ዘመን ደረሰ😂😂😂😂😂

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 часа назад

      Faxari hoyi eridani kaza hulu sawirani

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 2 часа назад

      ገማሽ ደርሰናል እኮ

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu 4 часа назад +12

    ምን ጀመርክ😂😂

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 4 часа назад +7

    ሪምየ ስታሳዝን😢😢

  • @leylayimam
    @leylayimam 3 часа назад +3

    ሪምን አታሥቀይማት የሴት በላይ ነች

  • @HdDi-d6s
    @HdDi-d6s 3 часа назад +12

    እኮን ኢትዩጵያ ያልሆኩ እስካሁን አዱን አግባኝ እል ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlainAlain-e7p
      @AlainAlain-e7p 2 часа назад

      😂😂😂😂😂

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x Час назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 27 минут назад

      አይቀርልሽም እኔ ግን ብታነቆ አልልም

    • @SemiraZayine
      @SemiraZayine 11 минут назад

      😅😅😅😅

  • @TadiHiwi1
    @TadiHiwi1 4 часа назад +6

    ሙቢ ንጹህ ልብ ያለው ቅን ሰው ነው❤❤❤❤❤❤❤ 5k plis

  • @SumyaaTUBE
    @SumyaaTUBE 4 часа назад +3

    😂😂😂mubii ichin lijii qojo natii mashaalhii 🎉🎉🎉❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 часа назад +13

    እደ እኔ በጉጉት የጠበቀ መኖ👍👍👍👍👍

  • @EmanBes-m2m
    @EmanBes-m2m 45 минут назад

    Mube ante indazi sawu neki baxami nawu misxalki 😢😢😢rimi ayzoshi

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 4 часа назад +20

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @Nema-lk7on0777
      @Nema-lk7on0777 3 часа назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 часа назад +3

    የሙቤ አድናቂዎች ዛሬ አንድ ሺ አስገቡኝ

  • @lubabahusen1754
    @lubabahusen1754 30 минут назад +1

    5አመት ቀረቶ እኔ 14አመቴ ብቻየንነውየምሠራ በብዙቤተሠብቤት አሁንግን ልገባ አሥቢያለሁ ዱአ አርጉልኝ እናቴን እያመመብኝነው

    • @SemiraZayine
      @SemiraZayine 12 минут назад

      አብሽር አላህ በሰለም ለሀገርሽ ያብቀሽ እነትሽንም አላህ አፍያወን ይስጠት

  • @hghghhhghhhgh
    @hghghhhghhhgh 4 часа назад +7

    ወይ ጉድ እር ምንእየተካሂደነዉ 😢😅😮😂😂😂

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 21 минуту назад

    😲😲😲😲ገና ብዙ እናያለን አላህ ዎይ ረጅም እድሜ ስጠን 🥹🥹

  • @FhfXgc-l1o
    @FhfXgc-l1o Час назад +1

    ኧረ ፍትህ ወንዴቹ መኖሪያ አጡ ሴቶችወደየት እየተራመዱ ነው

  • @uadh7751
    @uadh7751 3 часа назад +5

    ሴቱ ሁላ አብዶኃል እዴ 😂😂❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 часа назад +2

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ሪም በጥፊ ጠፍጥፊትየሴት ባለጌ😂

  • @LidetYacob
    @LidetYacob Час назад

    ወይኔ ሙቤም ጀመረ ድራማውን አረ ሙባ በዚ መልኩ አያምርብህም ድራማ አትስሩ በዚ ልክ ሪምዬ የኔ ቆንጆ ፕራንክ እያረጉሽ ነው

  • @MssHalima-r9i
    @MssHalima-r9i 53 минуты назад

    እድሜይስጠንጅ ብዙ እናያለን ገና ሡበሀን አላህ

  • @SabiraAhmed-r8v
    @SabiraAhmed-r8v 2 часа назад +1

    የመጨረሻ፡ዘመንደረሰመሰለኛ፡ያረብመጨረሻችን፡አሳምርልን

  • @Vigg-l9n
    @Vigg-l9n 2 часа назад +1

    እግዚኦ እረ ሴቱ ወዴት እየሄደ ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙅‍♂️🙅‍♂️

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 часа назад +3

    ሙቢን የምትወዱ እደኔ በላክ ደምሩኝ👍👍👍👍👍

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 4 часа назад +32

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝ ላይክ አዲርጉ😂😂

  • @DhainyDhainy-li2ep
    @DhainyDhainy-li2ep 4 часа назад +6

    አረ ፕረክ መኦነ አለበት ዬምን አይነት ጉድ ነዉ😮😮😮😮

  • @SaraayalewuWeletmariya
    @SaraayalewuWeletmariya 3 часа назад +1

    አረ ሴትነት ክብር ነው ተዉ ተረጋጉ😊

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 часа назад +19

    ሙባየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😢😢🌾🌾🕊🕊🙏🙏👏👏❤🌱🌱🌱

  • @HALIMATube-b4t
    @HALIMATube-b4t 4 часа назад +17

    ሥጦታ ብላ የሠጠችውን አሁን ታሦፈራራው አለች ምን አይነት ቅሌት ነው ግን ቤተሠቦቻቸው ቢያዩት

  • @SumyaaTUBE
    @SumyaaTUBE 4 часа назад +6

    Waawuu mashaalhii 🎉❤❤kogiraa😅

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Час назад

    ሠላምህ፡ይብዛ፡ወድማችን

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 минут назад

    ሙቤ ለምን ለሪም አልነገርከትም በጣም የሰዚነል😢😢😢😢😢😢😢 ማነው የምታመነው በጌታ😢😢

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 37 минут назад

    Ara ምንሽ ሴቶች ክብር ይኑራችሁ በኢትዮጵያ ዉስጥ የዎዶች እጥረት አሌ እንዴ 😂😂😂በኢየሱስም 😢

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 часа назад +6

    ሪች ድረሺ😂😂😂

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi Минуту назад

    ኧረ ልጅቱ ተልባ ምላስ ናት አገብግባ ነው የምትገለው ወይኔ ሙቢየ ከሪም ውጭ አንፈልግም የምትሉ❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 4 часа назад +28

    ወይ ዘድሮ ወንዶች ቻሉት

  • @chkf2289
    @chkf2289 4 часа назад +3

    አሁንስ ሰቱ አብዶል ኡኡኡኡኡኡ ተው ግን አራሳቹን አስከብሩ ይዛ ስሄድ ለወንድ ብሎ ምጣላ ወደዝህ ስመጣ ለወንድ ብሎ ምጣላ ምን የምሉትነው ሰት ደሞ ከመቸ ጀምራነው ለወንድ ልጅ ቀለበት ማረግ የጀመረችው 😳😳 ለምን ግን በዝህ ልክ መውረድ በሰላምነው አሁንስ አበዛቹት የምር ውርደታሞች እንደናንቴ አይነቱነው ሰትን ምያሰድበው ገገማ ሁላ 😡😡

  • @JftTry
    @JftTry Час назад

    ስታስጠሊ ገዘብ ገዘብ ትላለች ኤጭ በጒደኝነት ያረገችው አሁን ግደታ አታስገድጅ ሴቶች እባካችሁ ክብርራችን ጠብቁ

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 3 часа назад +20

    ሙቤ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በርታልኝ
    አንቺ ማነሽ ገለቴ የሰው በክት ለቀልድም ቢሆን እንደዝህ አይደረግም አንዷ የማዳም ቅመም ባጠፋች ሁላችንም እንሰደባለን አንዷ ሴት በተንበረከከች ሁላችንም እንሰደባለን ይሄ ያንችን ክብር ብቻ ሳይሆን የኛንም ነው የሚነካው አረ በእመብርሀን እፈሪ የሰው ሽኮኮ ምን ትመስላለች ማስጠሊያ ሰው ተሳድቤ አላቅም ግን የተሰራው ቢዶ አስተማሪ አይደለም በጣም የወረደ ስራ ነው አሰዳቢ ነሽ እመብርሀንን ሴት መሆኔን እንደናንተ ባለው ጠላሁት ወንድ ቀለበት ሲያረግ ሴት ነበረች የምታፍረው አሁን ወንድልጅ ተሸማቀቀ የፍቅር ጥያቄ ሴትናት የምጠይቀው ቀለበትም ሴት በይ ደግሞ ሽማግሌም አንቺ ላኪ አረ እመቤቴ አታዋርጅን ማፈሪያ

    • @رقيهالاسطوره-ص2ص
      @رقيهالاسطوره-ص2ص 3 часа назад +2

      ደምርኝ ውዴ በያንዳንዱ ሶቶች ቀለናል😢😢😢😢 ኣላህ ይጠብቀን😢😢

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 2 часа назад

      የመዳምቅመሞች እደዚህ አይነት ስብእና የላትሞ

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 2 часа назад

      @@رقيهالاسطوره-ص2صAmin yarab

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 часа назад

      በጣም😌

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 Час назад +1

    Wandoche tecenaneku iko wey gud

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 часа назад +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ እሴቱ ጨለለ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤷‍♂️🤱😂😂😂😂😂😂እኔምለው ሙዚቃውን ግን ትርጉሙን አታቁትም እዴ ለገኛቹህት እሴት የፍቅር ሙዚቃ🤣🤣🙊

  • @ተወከልትአለአላህ
    @ተወከልትአለአላህ 4 часа назад +3

    ሴቶች ተረጋጉ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 часа назад +5

    እኔ አረብ ሀገር ከመጣሁ ኢትዮጵያ ሴት ልጅ ሁናለች ማለት ነው 😂😂😂😂

    • @yewelowa
      @yewelowa 3 часа назад

      2017 ነው ሴትየሆነችው😂😂

    • @ShgfGshsgg
      @ShgfGshsgg 2 часа назад

      ክክክ በሰቅ ሞትኩኝ​@@yewelowa

  • @SimranTube-111
    @SimranTube-111 Час назад +1

    Mube antem drama jemark eshi yehun becha ❤❤❤❤😮😮😮😮😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @MediomerMediomer-uk4tk
    @MediomerMediomer-uk4tk Час назад

    ያደረጉት ማውራት ጥሩ አ ይደለም እህቴ

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 4 часа назад +3

    ሙቤ ሴት መጨባበጥ ይቅርብህ ሀቢቢ

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z Час назад

    እረ ሴቱ ተበላሸ ጉዲት አጉባኚ አለወይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 9 минут назад

    ሙቢ ተዉ የኔን ሲኖርታ አታስከፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sablee-h6v
    @Sablee-h6v 26 минут назад

    ረምዬ አይዞሺ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n 59 минут назад

    ምን ጉድ ናትገና ከመምጣታ ፌድ ያረኩትን ብር ትላለች ሆሆሆ

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 4 часа назад +4

    Auzubillahi mina shayixan erajiim ere islamin atasedebu weradoche hula

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 часа назад +1

    እረ ኡኡ ፕራክ ነው ብየ ስጠብቅ🙄

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 4 часа назад +2

    በይ በይ ቅመሙችንማ አታዋርጂም ጎጋ ተቆጠቢ😂

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 4 часа назад +17

    አረ ሙቢ ተው ሪምን አታስከፋት እሷ እንድትከፋ አልፈልግም አበዛክባቴ😮😢❤

  • @TarikTarik-z1u
    @TarikTarik-z1u 26 минут назад

    አረ የ ማዳም ቅመሞች አልተቻላችሁም 👍👍👍👍

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 3 часа назад +1

    አረተዉ ሴቶቺ ሌላነገር ፕራክ እሚደረግ አጣሺደ አይ ጊዜ😢😢😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ፕርንክ መሆን አለበት ኧራ ምን ጉድ ነው 😁😁

  • @BiniGirma-k5p
    @BiniGirma-k5p 3 часа назад +1

    ዘንድሮ እግዚአብሔር ከላ ሴቶች ነው ቀለበት የምየረጉ😂😂