ፈኪ እና ረዲ በኢብሮ ተጣሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif Месяц назад +235

    ዉይ ድብድብ ማየት ስወድ😂😂😂😂ማለቴ ማየት 😂😂😂

    • @WibTo-n1c
      @WibTo-n1c Месяц назад +7

      ፍቅረኛዋ ነው እዴ ግን😮😮

    • @ahmedtube3504
      @ahmedtube3504 Месяц назад +5

      ይችሀለሌ እኔራሱ እደት እደአሰጠላችኝ😂😂😂😂😂

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Месяц назад +5

      ወላሂ እንደት እንዳስጠላችኝ

    • @SarkeAbe-y5b
      @SarkeAbe-y5b Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @አዚዛሙሀመድ-ጠ3ቈ
      @አዚዛሙሀመድ-ጠ3ቈ Месяц назад +2

      ምን አረገች

  • @KedoNuri
    @KedoNuri Месяц назад +318

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዱ ነብይ ሰለላሁ አለይ ወሰለም እስኪ ሰለዋት አወርዱ ወዶችዬ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እኔ ምፅፈወ አይታይምዴ😢

    • @yubeking
      @yubeking Месяц назад +1

      Sallaallaahu Aleeyhii waassallaam Sallaallaahu Aleeyhii waassallaam Sallaallaahu Aleeyhii waassallaam Sallaallaahu

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x Месяц назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ Месяц назад +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @YAALLAH-u4b
      @YAALLAH-u4b Месяц назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

    • @RehanahR-v4d
      @RehanahR-v4d Месяц назад +1

      saw saw saw

  • @ghch5418
    @ghch5418 Месяц назад +128

    ፈኪያ ትብዬዋ እለም ያለሽ ስግጤ ነሽ በዚክ በጠባይሽ ማነም ጎድኛ አይኖርሽም በጣም በግ ነሽ

  • @Husu-he3nf
    @Husu-he3nf Месяц назад +71

    አህሙንማ ከምር ፈጣሪ ይወደዋል

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ Месяц назад +2

      ሳህ ወለሂ😢😢😢

    • @HyattLove
      @HyattLove Месяц назад +2

      yes🥹

    • @seadaseada9136
      @seadaseada9136 Месяц назад

      በጣም

    • @MonalizaSherif-e7w
      @MonalizaSherif-e7w Месяц назад +1

      Betam wollah alkabisna lilkabsat atayibin ltayibat❤

    • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
      @ዜድወለየዋ-መ6ወ Месяц назад +1

      አወ ወላሂ እኔንም ይወደኛል አድ አሥመሣይ ወድ ሣያሥበው ከሂወቴ ወጣ በሰአቱ አዘኩኝ ከዛ የበለጠ ሠጠኝ ከዛ እሱ ተመለሰ ገደል ይግባና

  • @ZeynebaHuseen
    @ZeynebaHuseen Месяц назад +47

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል صلى الله عليه وسلم

    • @MakiyaShukur
      @MakiyaShukur Месяц назад +2

      ስለላአለሂም ወሰለም ❤❤❤

    • @MomTasfengawa
      @MomTasfengawa Месяц назад +1

      Salahu alayihi wasalm

    • @Hhfdfg-i9y
      @Hhfdfg-i9y 9 дней назад +1

      صلى الله عاليه وسلم🎉🎉🎉

    • @YounusKhan-b9r
      @YounusKhan-b9r 9 часов назад +1

      صلى الله عليه وسلم❤❤❤

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed Месяц назад +131

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛነቢ ሰለላሀ አለይሂ ወሰለም

    • @sdffdf-i1k
      @sdffdf-i1k Месяц назад +1

      صل الله عليه وسلم

    • @SeadaTaju
      @SeadaTaju Месяц назад +1

      S a w❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn Месяц назад

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HusniNura
      @HusniNura Месяц назад

      ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o Месяц назад +1

      እኔኮ እሚገርመኝ ፍቅር አይዘኝም ብለሽ የለ እንዴ አሁን ስለፍቅር ምን አስወራሽ ማለት ያላለፈበት ሰዉ ስለፍቅር ማዉራት አይቺልም ይቺን ልጅ ግን ከቻላችሁ ሩቃ አስቀሩላት

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 Месяц назад +85

    የገጠር አራዳ የከተማ እብድ ናት ትል ነበር አያቴ የፈኪ ነገር መጨፈር ጥፍር መቀጠል ወንድ ማቀፍ ፀጉርን ከፍ አርጎ ማሰር መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc Месяц назад +1

      አይ ደጋፊወች በሉ አበረታቷት ይቺ ሥድ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Месяц назад +1

      ያሳቀኝ ኮሜንት

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 Месяц назад

      አሚን❤

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад

      ​@@seidmekonen-eq1qcወላሒ ቲክቶክ ለመለም ሙሥሊሞች እየሠደቧት ነበር አማራ ሥለሆነች ነው ብለው ለምለም ግን ወንድሟም አልማረችም አደለም የሠፈሯ ልጆች

    • @RahmaRahma-go9us
      @RahmaRahma-go9us Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ Месяц назад +13

    ባለፈው የልጅ ቶፊቅን ሀብል አስወልቀሽ አችግን የውሻ ጥፍር አሰርተሻል የአላህ ፈኪ ምንም አይነት ከሰው ጋር የሚያግባባ ፀባይ የላትም እምትሉ😮😮😮

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed Месяц назад +197

    ፈኪሀ የምትባል ጋጠ ወጥ ለሶፊ ያልሆሸ ለማንም አትሆኝም

    • @JuliaBalaha
      @JuliaBalaha Месяц назад +3

      በጣም አስማሳይ 😢😢

    • @ሦፊ
      @ሦፊ Месяц назад

      ሶፊን ምን አረገቻት

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م Месяц назад +2

      ጀመራችሁ እግድህ እኝኝኝኝኝ ህትሉ ቱ መቸጀምራችሁ አሰማችሁም እጅ እሷንለመጣል የማታረጉትየለም

    • @Linashemau
      @Linashemau Месяц назад

      Bakshe atasheqabchi sofiyan men argchat weto balqesew new enda dedb hula

    • @Farhan-xl7fl
      @Farhan-xl7fl Месяц назад

      😂😂😂

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 Месяц назад +79

    ይች ፈኪያ የምትባለው ልጂ ከበጎቹ መሀልነው መሰለኝ የመጣችው ፀባያሁሉ እደነሱውነው ምርጥ ሰገጤነች ለማንኛው ሰከን በይ ምን እሚምረብሽነገር የለም እላይሽላይ ሴትልጂ ሀያ ሲኖራትው

    • @SaeedaIdrees-br3ji
      @SaeedaIdrees-br3ji Месяц назад +1

      እኔ ከሦይልቅ የኮመቱበሣቅሊገለኝነዉ😂😂😂😂

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o Месяц назад

      😂😂

    • @HayateHussain
      @HayateHussain Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeadaEbrahim-s3r
    @SeadaEbrahim-s3r Месяц назад +102

    ፈኪ የማንን አንገት ነው የሳምሽው ተዴብቀሽ😅😅ቱ የምር በዴዚ በወረዴ መልኩ አልጠብቅሽም ነበር 😤😤በጣም ነው የስጠላሽኝ👈

  • @semirsmu
    @semirsmu Месяц назад +40

    አቼ ባለጊ ሠለሆንሸ ሠው ሁሉ ባለጊ ነው ሚመሥልሸ ምን አይነት ድድብ ነሸ እንዴት እንዴት ነው ሚያረግሸ

    • @zemueismmed7865
      @zemueismmed7865 Месяц назад +1

      ትክክል ስታስጠላ

    • @Madena-c8u
      @Madena-c8u Месяц назад

      ሳህ ወላሂ ሳፊን አሰለቀሰቺ አሀን ደሞ ዪቸን

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ Месяц назад

      ይሄንን ለሶፊ ንገሬት ቪዲዮ ከገባሺ የተሰራውም ለሷነው

    • @HilalKemerya
      @HilalKemerya Месяц назад

      Ene yemilew yezih channel guday mindin nw????

    • @HilalKemerya
      @HilalKemerya Месяц назад

      I want to tell you somthing my sis i sware to lord is not good, please tell what is this channel's value!!!!

  • @tsegi-hf6yz
    @tsegi-hf6yz Месяц назад +127

    እኔ የምለው አህሙ ጋር ስትሰራ ከወንድ ጋር አትነካካም ነበር አሁን ደግሞ ጭራሽ መተቃቀፍ የጥፍሩስ እረ ወኔ በሳቅ 😂😂😂

    • @HadiyaHussien
      @HadiyaHussien Месяц назад +5

      እረ አልገባሽምደ የድሮይቱ ፈኪ እኔ አይደለሁም ብላለችኮ ስለዚህ ፈኪ ማለት ይችኛይቱ ናት። ደሞ ስለወንዱ አላህ ይወቅ አጅነብይ ላይሆን ይችላል

    • @tsegi-hf6yz
      @tsegi-hf6yz Месяц назад +1

      @HadiyaHussien መች አወኩልሽ ነገሩ እደዛ ነው እድ

    • @SofiyaKemali
      @SofiyaKemali Месяц назад +2

      ለመፍረድ አትቸኩል ወድሟ ሊሆን ይችላል ወይ አጓቶ ከሌላ ወድጋ ሥትነካካ አይቻት አላቅም

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Месяц назад +2

      ያኳ እነሡአሥገድደዉኝየመጣፀባይነዉአለች በራሴማንነትእመጣለሁብላነበር ይህነዉበቃማንነቷ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Месяц назад +1

      ​@@HadiyaHussienትክክል😂😂

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j Месяц назад +41

    እኔ ግን ነገረኛ አትበሉኝ እና ሰው ሲደባደብ ደስ የለኛል😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet Месяц назад

      እ😢፡ወአና😅😅😅

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c Месяц назад

      እና ምን እንበልሸ 😀😀😀😀😀

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Месяц назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b Месяц назад

      ነገረኛ አንልሽም ስለሆሽ ክክክ ኧረ ወየው የኔ ቢጤ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo Месяц назад

      እነማ ፈሪ ነዉ ኣልወድም

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 Месяц назад +61

    ዝምያለ ነጃወጣ ረሉረሱልስለላሁአሊሂወሰለም🎉🎉

  • @DelilatGeremew
    @DelilatGeremew Месяц назад +47

    አይ ፈኪያ የገጠሩ ፋርነቱ አለቀቀሸም ረዱያዬ አንዴ በጥፊ ባጮልሸልኝ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад +1

      ገጠር አደብ አለው እሷ ፋራ

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ Месяц назад

      ባለፈው እረዱነበረች የመታቻት ዛሬ ፈኪ ጎበዝሆነች

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад

      @@ኢክሩወለየዋ ድራማ እኮ ነው

  • @serjd9882
    @serjd9882 Месяц назад +35

    ፈኪዬ ይሄ ጥፍር ምንድነው ደሞ ለማሳየት 😂😂😂😂😂ሱብሀናሏህ።አዲስ ለውጥ ፣ወንድ ማቀፍ ጸጉር ቀንኖ ማስያዝ፣አረ ከሙስሊም ስነስርአት ወጣሽሳ።ያረብ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @MunthaJafar
      @MunthaJafar Месяц назад +4

      ያንቺን ኮሜንት አይቼ መልሼ እጇን ማየቴ 😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад +1

      ወላሒ ደሥ አለኝ ለሙ ሥለሠደበቻት ዛሬ ሣያት አይይይይይ

    • @zemueismmed7865
      @zemueismmed7865 Месяц назад

      ጂልኮሲመክሮትየቀኑበትይመስለዋል በግ

    • @SameraJabet
      @SameraJabet Месяц назад

      አሚንንንንየረቡ 😢😢😢

  • @makihmakih8240
    @makihmakih8240 Месяц назад +27

    ጥፍሩን ለማሳዬት የሚታረጊው ጥረት ሁሉም ሰው እዳቺ ይመስልሻል አይደልል😊

    • @jfhf7531
      @jfhf7531 Месяц назад

      ሳህ😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮

  • @ሰሚራ-ጀ7ደ
    @ሰሚራ-ጀ7ደ Месяц назад +85

    እሽ አድሷ ፈኪ ከሰልምና የወጣ ነገር እያሰተማርሽ ጥፍሯን አሰቀጥላ የሰይጣን ሰራ አረ ወደየት እየሄዳችሁ ነው😂😂😂😂😂

    • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
      @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ Месяц назад +1

      የኔ ሴትዮ በዲኖ በጣም ጠንካራ ናት ምንግዜም ቢሆን ቁርአን እና ሴትዩየ አይለያዩም በጣም በዲኖያላት ጥንኳሬ ደስ ይላል ግን እስው ቤት ስትሄድ ጥፍር ትለብሳለች ስትመጣ ትጥለዋለች ሀራምባይሆን መሰለኝ

    • @NuriyaNuriya-r2s
      @NuriyaNuriya-r2s Месяц назад

      ወይ አስጠላሽኝ ፈኪ

    • @ኢትዮጵያ-ቸ5አ
      @ኢትዮጵያ-ቸ5አ Месяц назад

      ​​@@ሶፊያወሎ-ቘ4ሠአረቦች እስልምናን አይወክሉም ሸይጣን ናቸው አያውቁትም እነሱ መሰሉኝ እንደ ሀላል ሰው የሚበድሉት ሰው ፍፁም አይደለም ሀይማኖትን አይወክልም ያንቺ ሴትዮ ባለማወቅ ካደረገች ይፈቀዳል ማለት አይደለም እና ማንም እራሱን እንጂ ድናችንን አይወክልም

    • @azezahazezah
      @azezahazezah Месяц назад +1

      ጥፍርመቀጠል፡ፀጉርመቀጠል፡በሗላ፡በጉላይ፡እንደዚህአዲርጎማሲያዝሀራምነዉ😢😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад

      ታክቶክ ዛሬ ለምለም ዘቅዝቀው ይሠድባሉ ወላሒ እንኳን ሠደበቻት እሰይይይይይይይ

  • @mekyamekya
    @mekyamekya Месяц назад +25

    የዱኒያውን ወንድ ሁሉ ልትይዥ ነውደ ስቀጥል የሶፍያ ሀቅ አነጋገረሽ😅😅😅😅

    • @sofi8983
      @sofi8983 Месяц назад

      የትአየሽ ባለየሽው አትወናጀይ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Месяц назад +2

      በምድሩ ያለው ወንድ ሁሉ የኔ ነው አለችኮ😅😅😅 ወይ ጉድ

  • @sitiHusan
    @sitiHusan Месяц назад +26

    የፈኪ እጅ ጠፍሩ ለማሳት የምታወለውለው ነገረ😂😂😂

    • @حية5842
      @حية5842 Месяц назад +1

      ኧረ በሳቅ😂😂

    • @Elham-v9c
      @Elham-v9c Месяц назад +1

      🤣🤣🤣🤣

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l Месяц назад +72

    ያሁኒቱ መቃራ ፈኪ😂😂😂😂ተመካክረን ነዉ እምሰራዉ ብላለች እኮ እናማ ተመካክራችሁ ነዉ☹️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @RahmetAli-e9m
      @RahmetAli-e9m Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @Fsudhd-u8z
      @Fsudhd-u8z Месяц назад +1

      ትክክል እድህ አታረግም ተመካክረውነው እጅ

    • @AilAli-xf1bj
      @AilAli-xf1bj Месяц назад +1

      😅😅😅😅😅😅 ቀድማ ተንፍሳለች ምን ሆኑ የሚል እኮ አይጠፊም

    • @zemueismmed7865
      @zemueismmed7865 Месяц назад

      አወን አሀ ንምንያጃጂልሻል ከብት

    • @zemueismmed7865
      @zemueismmed7865 Месяц назад

      ምናለባትጃጃሊ

  • @VipAbc-z9w
    @VipAbc-z9w Месяц назад +54

    ደህና ጥፍር እዳለው ሠው ለማሣየት ያላት ጥረት😂😂

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ Месяц назад +2

      በጣምሸይጧንአስመስላ😂😂😂😂😂

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc Месяц назад +3

      አረ ወደዛ ጭራሺ ወረደቺ

    • @ZedZed-th7bz
      @ZedZed-th7bz Месяц назад +2

      እጪጪጪ አስጠላቺኒ ወላሂ አበዛቺዉ😤😤😤😤

    • @EiveShv
      @EiveShv Месяц назад

      በጣም 😂😂😂😂

    • @KedijaKedija-n9e
      @KedijaKedija-n9e Месяц назад +1

      ተበላሸች ወንድ አልጨብጥም እያለች የነበረችው ልጅ ከወንድ ጋር አብራ መኖር ጀመረች ጠፍርም ማስተከል ጀመረች

  • @WelelaHusen-f7u
    @WelelaHusen-f7u Месяц назад +7

    አጄ ሸርሙጣ ወላሂ በጣም ነው የምጠላሽ ሾካካ😂😂😂

  • @አላህከሪምሀስብንአላህ
    @አላህከሪምሀስብንአላህ Месяц назад +35

    ኮተት እኛ ምናገባን ሀጂ ነብይ ወንድ አጨብጥም እያላችሁ የምኮምቱ እነንትና የት አላችሁ እስኪ አስረዱን

  • @RehmatAhmed-j9h
    @RehmatAhmed-j9h Месяц назад +21

    ጪራሽ ጥፍር ቀጠልሽ ፀጉርሽንም ቆለልሽ ያረቢ ጌታየ መጨረሻችንን አሳምረዉ

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl Месяц назад +34

    እረዱ እኮ ደስ ስትይ ውዴ ኮንፊደስሽ ዋውውው የሌለ ነው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @NeimaSemaw
    @NeimaSemaw Месяц назад +3

    ቲሽ ሰገጤ ምን አይነቷናት በአላህ ትላፋለይዴ እዚ ቱ

  • @NemahGoBEna
    @NemahGoBEna Месяц назад +29

    😂😂😂😂😂😂 እሰይ እሰይ ፈኪ አላህ ያዋርድሽ እልልልል😂😂😂😂😂😂😂

    • @CaashoCali-v9q
      @CaashoCali-v9q Месяц назад +1

      👎👎👎👎👎😜😜😜😜😜😥😥😥😥

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      አላህአላለችምብዳ

    • @Aminat725
      @Aminat725 Месяц назад

      አኡዙቢሏህ አችልጂ ሥድብሥወጂ ዝምብለሺ አታይም ካልተመቸሺ አትይ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @ፈትያ
      @ፈትያ Месяц назад +1

      😂😂😂😂

    • @HananHanuni-u8c
      @HananHanuni-u8c Месяц назад +1

      Ameeeen 😂😂😂

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p Месяц назад +10

    ሀሪፍ ድራማነው እንደህነው አይደያ ማለት በዝህጥፍር ጎሮሮሺን ሰታቀሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፎዝየክርታታዋ
    @ፎዝየክርታታዋ Месяц назад +22

    ያሉሺን አልሠማሺ ገበያ ባልወጣሺ አለቺ ጎርቤቴ 😅😅 የለሚን ቢደወ አላየቺም መሠል😅😅

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du Месяц назад

      ውርደትን ስድብን ቀለብ አድርጋዋለይ ምንም። አልመስላትም 😅😅

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove Месяц назад +1

      ደምሩኝ ቅመ ሞችየ አድስ ጀማሪነኝ😘😘😘😘

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet Месяц назад

      ​@@ሀገሬLoveእሽ፡ደምርኩሽ፡በቅንነት፡ነገ፡መልሽ❤እንዳያነሳብኚ፡ውዴ

  • @HayuHasen
    @HayuHasen Месяц назад +30

    😂😂😂😂ተመካክራችሁ አይደል ፈኪ ኧረ አሁንማ አታታልሉንም ተናግረሽ ተይ

    • @umemuhammad1752
      @umemuhammad1752 Месяц назад

      😅😅😅😅

    • @LuLu-c7j
      @LuLu-c7j Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @halupm4n
      @halupm4n Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @haykelawel8550
      @haykelawel8550 Месяц назад

      😅😅😅

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Месяц назад

      የምን መመካከር ነው የሶፊ እንባ የፈኪን ማንነት በደንብ በአደባባይ እያወጣው ነወጅ

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon Месяц назад +16

    አሁን ተያያዙ ብለሽ ለምን ታብጂያለሽ አየሽ ሶፊም እንዲ ነበር የደበረት

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад +2

    አባት አይሰደብም ፈኪሀ ስራአት ይኑርሽ አላህ ልቦና ይስጥሽ 😢

  • @JamaliTefareder
    @JamaliTefareder Месяц назад +27

    ለምለም ልክ ልክሽን ነግራልናለች😅😅😅😅

  • @RehanaRak
    @RehanaRak Месяц назад +52

    ሡበሀነ አላህ የፈኪ ጥፍር ግን እረ አችልጅ ተመለሽ😢

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Месяц назад

    ወይኔ ምስኪን ልጅቷ ረዱ ተብይዋ ትዕግስቷ ❤ ልጁም በጣም ታጋሽ ነው አረ እቺ ፈኪ ተቢይዋ በጣም ጠገበችኮ😂😂😂

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p Месяц назад +50

    እኔኮ ምገርማኝ ነገር ፈክየን ምታደንቋት ነገር ጂል😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Месяц назад

      ጅል በያቸው😂😂😂

    • @seidmekonen-eq1qc
      @seidmekonen-eq1qc Месяц назад +1

      እኔ አራሡ ምኖነው የሚደነቀው😊

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Месяц назад

      ቱቱ ጋንግጥሙናያጣ የሶዉቢጦይ የሜደቆት😂😂😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Месяц назад +2

      ቲክቶክ ሙሥሊሞች ዛሬ ጀግና እያሉ በሷ ፕሮፋይል አርገው ክክክክክክለምለም ዘቅዝቀው አኡዙቢላህ እንኳን ሠደበቻት ዝርክርክ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec Месяц назад

      @NefisajoySeman ሴት አሰዳቢ ናት ወለሂ

  • @GTime-c2r
    @GTime-c2r Месяц назад +1

    እቺ ፈኪ ዱርዪ ሰዉ መነሸዉን ስረሰ እንዴት የስጠለል

  • @adem364
    @adem364 Месяц назад +27

    ፈኪ እና ረዱ አሁን የዩቱብ ጫወታ እየገባችሁ ነው እንዳይቆርጥ በርቱ ❤❤❤❤❤😂 እስከቻላችሁ ደርስ ቀጥሉ😂😂

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h Месяц назад +1

      አወእየተለማመዱነዉ ክክክክ ማንምቢሳደብፈኪወደፊት🎉🎉🎉

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Месяц назад

      ❤❤❤😂😂😂😂

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu Месяц назад +1

      የኛ ጇግና ፈኪየ ሁሌም ወደፉት 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y Месяц назад

      Koy wendu mna new

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t Месяц назад +1

    ይቺ ንመዳም ብታገኛት ነበር 😂😂😂

  • @seadayoutube2124
    @seadayoutube2124 Месяц назад +16

    ሴትና ሴት ሲደባደብ ደስ ይለኛል 💪💪💪💪💪

  • @ተእበ
    @ተእበ Месяц назад +7

    ያጉድ አገራ ያዳራ ገንፎ እያሞቃ ይበለል ያማናያው ጉድ ዬለም ቅማሞቼ ዳምሩኝ አለህ ወዳ ቃልበቹሁ ይማልሰቹ

  • @HeyatDewit
    @HeyatDewit Месяц назад +13

    ግን እኔ እምለው ኮሜቶች ለምድነዉ ፈኪን እምትሳደቡት ወስጧን አታቁ ወጀላችሁን አሰብስቡ ፈኪየ ወደፊት

    • @Zmzm-w7e
      @Zmzm-w7e Месяц назад +3

      ስራዋ ነዋ የሚያሰድባት 😅😅

    • @HeyatDewit
      @HeyatDewit Месяц назад

      ቢሆንም አችሸርሙጣ ምናምን እዝህ እሚያስደርስ ስራ አልሰራች እኛም ሴት ልጅነን ነገ ሴትልጅ እንወልዳለን ዝብላችሁ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      ​@Zmzm-w7eአሮጊትስለሆነነውእሷትንሽነችቅቅናም

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад

      ​@Zmzmመልካምመቃጠል-w7e

    • @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
      @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl Месяц назад

      Wenetshn new wede

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Месяц назад +37

    እኔ ልጨርስልሺ ረዱ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው😅😅😅

  • @Ffm8p
    @Ffm8p Месяц назад +27

    ውነትምያማታል አየሽ ሦፊን እድህነው ያቃጠልሻት አንችንም የሚያቃጥል ያምጣልሽ

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h Месяц назад

      ጅል አንችኮዉነትይመስልሻል

    • @beletechgeto5264
      @beletechgeto5264 Месяц назад

      ጀንያቃጥልሺ

    • @Ffm8p
      @Ffm8p Месяц назад +1

      @beletechgeto5264 ከከከእረ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Месяц назад

      አንችን

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Месяц назад

      ዛሬምጉዳችሁንአልሰማችሁደ 😂😂😂😂😂 ዉሀየጠጣችሁ ታገሉ በጎች​@@beletechgeto5264

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Месяц назад +8

    ፈኪ እኮ በጠምጠየምዋደት ጀግና ብልህ ሴት ነት ሰዉ ጮሀ አወረ መስምየዋ ጥጥ ነዉ ጀግና የምወድሽ❤❤❤❤❤❤

    • @hayamohammed-q5p
      @hayamohammed-q5p Месяц назад +2

      ጀዝባ የሷ ቢጤ ሀለሌ ነሽ

    • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
      @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Месяц назад

      @hayamohammed-q5p ስድ አሰደጌ የበደለሽ በለጌ ነሽ በየ ኮሜንቱ እየትሸለጥሺ ወይ ስረ ፈት አለስፈለጊ ሰገጤ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Месяц назад

      የፈኪ ጀግንነት ምድነዉ ቢላህ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 Месяц назад

      🤮🤮🤮🤮👎🏾👎🏾👎🏾

  • @ShewayeMamo-zr7it
    @ShewayeMamo-zr7it Месяц назад +34

    እረ ይች ፈኪ እምትባል ጋኛ እማላይበት የትቢ ዛሬም ትርገጥሺ አቦ😂😂😂😂

    • @ፋፊቢትሙሀመድ
      @ፋፊቢትሙሀመድ Месяц назад +1

      ለምን እሳ የለችበት ትገቢያለሽ ከልፈለገሽ ማየት

    • @ShewayeMamo-zr7it
      @ShewayeMamo-zr7it Месяц назад +2

      @ፋፊቢትሙሀመድ ዘማሺቃበጥ🤣🤣🤣🤣

    • @ያልታኖራልጅናት
      @ያልታኖራልጅናት Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo Месяц назад

      ስልክሽን ሲበሪዉ እዳታያት የናተ ጥላቻ ጥንካሬ እጅ እሚሆናት አይጎዳትም ምድረ ቅቅናም ሁላ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ Месяц назад +3

    ፈኪዬ አችም ውበት ተፋብሽ ምቀኞችሽም ተቃጥለው ሞቱ😂😂😂 ፈኪ❤❤❤❤❤

  • @HaminatEtophia
    @HaminatEtophia Месяц назад +36

    ቅመሞችየ ይችልጅ ነቀለችደ ክክክክክ አረ ጉድ

    • @دلوني-ت8ث
      @دلوني-ت8ث Месяц назад +1

      ቆየችኮ ከነቀለች

    • @RahmetAli-e9m
      @RahmetAli-e9m Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂ቆየች አልሰማሸም እህቴ

    • @Zeenat-nf2id
      @Zeenat-nf2id Месяц назад +1

      ተነቀለችኮ ቆየች😅

    • @طيبهمحمد-ن4ط
      @طيبهمحمد-ن4ط Месяц назад +1

      ከነቀለችቆየች እስኪይችን የሴትማፊያ እኛከሶብዙ እጠብቅነበር ሲጀመርየተናገረችውታሪክእራሱውሸትነውማለትነው

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 Месяц назад +14

    ጥፍሯምድነው እዲታይላትየምትለፋውነገርሥ ኧረወይኔ ያአላህ አተጠብቀኝ ኢላሂ ቀጥተኛውንመንገድምራኝ

  • @SeadeAhmed
    @SeadeAhmed Месяц назад +33

    😂😂😂😂 ጓድበል ጎደረ ማለትአሁን ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙆

    • @DhjfjHfjrhj
      @DhjfjHfjrhj Месяц назад +1

      😂😂😂😅

    • @fridSalam
      @fridSalam Месяц назад

      😂😂😂😂F👎👎🦶🤛A❤N❤❤

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed Месяц назад

      @@fridSalam 😂😂😂😂

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w Месяц назад

      እቺ ልጅ እየበደች ነዉ እንዴ ፈክየ ስተስጣይ ወለሂ ረዱ ጥፊዉን ድገሚለት

  • @هيكلمحمد-ي9ن
    @هيكلمحمد-ي9ن Месяц назад +1

    ውይ የዚህን ያክል አረ ፈኪ. ክብርሽን ጠብቂ. ስረአት ልመጅ

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s Месяц назад +17

    ዛሬ ደግሞ ጥፍር ቀጥላ መጣች ነገ ደግሞ ሚኒ ለብሳ ትመጣለች😂😂😂😂😂

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 Месяц назад +1

      አይቀርም መቸም የሷ ጉድ አያልቅም

    • @HoneyHoney-v3f
      @HoneyHoney-v3f Месяц назад

      Omg commentochu 😂😂😂😂👌gin yegebatal

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    ደግነቱ እየተመካከርን ነዉ የምንሰሳዉ ስላለች ፈኪሀ ምንም አይመስለንም ምክክር ባይሁን ኑሮ ረዱ ዝም አትልም ነበር 😂😂 ቆነጣጠራት እኮ ፈኪ

    • @SaadSaid-ok1ez
      @SaadSaid-ok1ez Месяц назад

      ተመካክረዉነዉየመጡት😂😂😂

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 Месяц назад +33

    የልጁ ስግጥና ወይይይይ😂😂😂 መልክብቻ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf Месяц назад +1

    በዚህ ፀባይሽ ነዉኮ 3 ባል አግብተሽ የፈታሽም አችን ያገባ እዳ ገባ😂😂😂

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg Месяц назад +21

    የፈኪሀ.ጥፍር.😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SadaSada-p8y
    @SadaSada-p8y Месяц назад +3

    አይይ ፈኪ ልነቅል"ነዉ😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад +11

    ፕራክ የመሆኑምልክት ቆፍጠንለማለት እንኳን አልሞከረችም ያሥተውቅባቸዋለሁሉም አሁንማ ነግረሺንማን ያምናችኋል😂😂😂😂😂

  • @HanaMamo-yn5do
    @HanaMamo-yn5do Месяц назад +6

    ውርደታችሁ አያልቅም ወንድ አጠገብ አልደርስም አላልሽም አሁን በቅናት ቅጥል 😮😮 ልጁ ምኗ ነው ጋይስ😅😅

  • @User123-z2b
    @User123-z2b Месяц назад +24

    አይ ፈኪ ስው ሁሉ እንዳንቺ ይመስልሻል አይደል

  • @MifetaHabib-s5x
    @MifetaHabib-s5x Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sumeya.z
    @sumeya.z Месяц назад +27

    ለማኒኛዉም ጢፍሪሽ ያስጣላል😂😂ፋኪየ

  • @TotoToto-zp8bz
    @TotoToto-zp8bz Месяц назад +15

    Dulonii qofatee maratii kanii akanaa tanii madamii biraa fiduu silaa lakinii isanii hin jiraa😅😅😅😅😅

    • @SayidaAmin
      @SayidaAmin Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @HalimaHusen-8
      @HalimaHusen-8 Месяц назад

      😂😂😂😂 hojii kee nyadhuu aboo

    • @Zomra-e7d
      @Zomra-e7d Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HalimaHusen-8
      @HalimaHusen-8 Месяц назад +2

      @@Zomra-e7d fakin jedhanii tunii birrii kumaa sadeetama sofi jalaa hatee jedhanii barii balgedhaa intalii

  • @TayabWaraqi
    @TayabWaraqi Месяц назад +19

    ፊኪአሥመሣይነሺ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube Месяц назад +1

    አረ ሠከን በይ የሙሥሊም ሥነ ምግባር ይኑርሽ😢ምን ይቆላታል ቁሊታም ፈኪ ተብየዋ ወላሒ እኔ ብሆን አባቴን ሥትሣዴብ በጥፊ ነበር መጋጭላዋን ብዬ የምጥላት ሆ በአባቴ ቀልድ የለም ባለጌ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Месяц назад +5

    አረ ፈኪ አትጃጃዬ ጉድ ነውልጅ ምንሽ ነው።😥😥😥😂😂😂😂ተነጋግረን ነው ምሰራው ብለሽን ነበር ብዙም አልተገረንም😂

  • @Tigst-b8g
    @Tigst-b8g Месяц назад +2

    ፋኪ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይላሉ የሶፊን ስለቀመሺ ገብቶሻል 😂😂😂😂

  • @NfnfnpbEfnfn
    @NfnfnpbEfnfn Месяц назад +8

    ወይዘድሮ ገናብዙእናያለን አሏህ ያቆየን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ Месяц назад +1

    እደዉ በወንድ ከመጣላት ብሞት እመርጣለሁ😂😂😂😂ግን የሴት ድብድብ ዋዉ ነዉ ፀጉር መነጫጨት😂😂😂😂በዛላይ ምላስ😮😮😮😮

  • @AmiAbdo-s5h
    @AmiAbdo-s5h Месяц назад +4

    እንዴኔ ፈክ ምጠለ ሰው አሌይ እች ውሸ😂

  • @Sumayya-w1x
    @Sumayya-w1x Месяц назад

    ወይ እየተጣሉ ማግኘት ነበርብሽ😂😂😂😂😂

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Месяц назад +14

    እኳንም ከሙባረክ ራሥ ላይ ወረዲሽ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +2

    የተንቢ ድርሺ😂😂😂😂😂

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 Месяц назад +18

    እድህ ቅጥል በይ አችአሥመሣይ ምልግጥ

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w Месяц назад

    ሆይ በፈጣጣው ድርቅ አህሙ የኔ መስኪን 😊እንኳንም ተገላገልካት 😢ምኗ የፈላባት ናት ያላሰቡትን ማሳሰብ አሳሳች🤔

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +14

    😳😂😂😂😂

    • @ፋንድሻ
      @ፋንድሻ Месяц назад

      ከንችቤት አይቼ ነዉ ያመጠዉት😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Месяц назад

      አንቺ መጠው😂😂

  • @FatumaTadesse-k9u
    @FatumaTadesse-k9u Месяц назад +2

    ፈኪ እስከዛሬ በጣምነበር የምወድሽ አሁንግን በጣም ታስጠሊያለሽ😮😮😮😮😮

  • @ይሁንለበጎነው-ዘ8ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ዘ8ዘ Месяц назад +23

    ውይ ዩቲበሮች በጣም ተግማማቹህ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayatNuru-t3n
      @hayatNuru-t3n Месяц назад +1

      ቀላል ተግማሙ ሢያስጠሉ

  • @مدينهمدينه-غ5خ
    @مدينهمدينه-غ5خ Месяц назад +1

    የጉድ ሀገር ልጅቱ ጤናም የላት እንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @ZeeNat-rl7qr
    @ZeeNat-rl7qr Месяц назад +3

    ፈኪ ግን አላህን ፍሪ ጠፍር መቀጥል አሁን እስልምና ይፍቅዳል😢😢😢😢ሁበሀን አላህ ቀጥታዉን መገድ ምራኝ ያርብ😢😢😢

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Месяц назад +1

    ሡበሀናላህ.እህቴ.አላህሂዳይሥጥሽሽሽ.ያረብብብ.ኢላሂ.ኡመተመሀመድ.ሆይ.የትእየሄድነዉ.ዱአአድርጉ.መጨረሻችንን.ያሣምርልን

  • @FjhjvUdxo
    @FjhjvUdxo Месяц назад +11

    አባት አትሣደቢ እምትሉ ላክ😢😢😢

  • @sihamAdem-h7p
    @sihamAdem-h7p Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ere gud

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z Месяц назад +15

    ምን አናደደሽ ፈኪ ረዲ እውነትሽ ነው

  • @nebiatdesye-mc6ow
    @nebiatdesye-mc6ow Месяц назад

    ቲሽ ምርጥ ድብድብ ያለው መስሎኝ ጨርሼ ማዬቴ😅😅😂😂😂

  • @ኢትዮጵያ-ቸ5አ
    @ኢትዮጵያ-ቸ5አ Месяц назад +9

    አሁን ሌላውን ተይው እና ሰርቀሻል አልሰረቅሽም ሳንፈነዳ😂😂😂😂😂

    • @MekeyaMohammed
      @MekeyaMohammed Месяц назад

      ክክክክክ ምን አፍነዳን እዛው ይፍንዱ እንጅ እደ ጠገቡ ሆሆ

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @DemisHayle
      @DemisHayle Месяц назад

      ሰርቃለች😂😂😂

    • @Fafi-f5o
      @Fafi-f5o Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZakiyaZakiya-gv9yx
      @ZakiyaZakiya-gv9yx Месяц назад

      😂😂😂

  • @user-gg5kl3sn6p
    @user-gg5kl3sn6p Месяц назад

    ፈኪሀ እብድናት ያማታል አላህ አፊያያድርግሽ

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Месяц назад +3

    አሁንስ የፈታቻቸው ባሎች በመጡልን ይች በልበላ ለካ ጉደኛነሺ ቀጥይበት

  • @Sada-n8d
    @Sada-n8d Месяц назад +1

    የሰዉሁሉጠባይ አይአህሙሲቱንቺሎነበር😂😂😂😂😂

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ Месяц назад +10

    አያ ፈኪያ አራተኛውንም ልትቀሚ ነው ውይ ጉድ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Месяц назад +2

    አይ ሀጂ ነብይነት አላህ አጋለጠሽ ፍኪ በጣም እሪስሽን አረከሽ የሶፊ እባ 😢ገነ ብዙ እነያለን 👍👍👍👍

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад +3

    አይ ፈኪ በጣም ነበር የምወድሽ ግን ዘጋሺኝ የሴት አሰዳቢ ነሽ

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j Месяц назад +1

    ወይ ፈኪ 3ወድ ለጥልጠሽ ሲበካሽ ደሞእዚ ትናት እተቢቤት ጉድ የሰማ አለወይ😂😂

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Месяц назад +40

    አትጃጃሉ ፈኪ 😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @EmebetAbabaw
    @EmebetAbabaw Месяц назад +1

    ይች ፈኪ ስገጤ ሁሉ ሰው እዳች ነው እደ ባለጌ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 Месяц назад +34

    ፈኪያ በዚህ ልክ ወርደሻል ማለት ነው እረዱ ከራቲ እዳትለማመድብሽ እጢጥ እጢጥ አያርግሽ😊😊

  • @sasaudi
    @sasaudi Месяц назад

    ረዲና የኔጣፋጭ ወይ ጉድ ኣላለችሚ😂❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +3

    አች ፈክ ሸሪሙጣ ወይኔ. እሳን ቦረገኝ ባልሽን እቤት ማሰር ትችያለሽ 😂😂😂😂😂