እውነታው ይህ ነው || ነባ ይቅርታ ጠየቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 558

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 20 дней назад +276

    ሙስሊሞች ነይታችሁ አበረታቱኚ ቁረአንነዉ የምለቀዉ

  • @haymiTubeሀይሚዩቱብ
    @haymiTubeሀይሚዩቱብ 20 дней назад +65

    የአህሙ እና የነባ አድናቂዎች እስቲ በላይክ ሚኮ ምርጥ ልጅ👍👍❤❤❤❤❤

  • @fatumaDawde-f6k
    @fatumaDawde-f6k 19 дней назад +51

    ዉዲ ሙሥሊም ወገኖች ቁርአንና ዳእዋ ነው እምለቅበት አበረታቱኝ በቅንነት።

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 20 дней назад +63

    አህሙ ግን በራስህ ላይ ሲሆን ከበደህ ኣ ልጂቱን አልቻልካትም የራስህ ካደረጋት ህይወትህን አድራ የምታበራልህ ልጅ ነች አስብበት የምትሉ❤❤❤

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 19 дней назад +5

      ተውኝ አለ ጊዜ ስጡ ት አስኪ ከራሱ በላይ አንወቅ ልህ አንበል

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 19 дней назад

      የእህቱልጂናትእኮ

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 20 дней назад +71

    አላህ አንድ ነው ነብያቶች ያአላህ መልክተኞች ናቸው❤
    ተኮለኙች ነባ ወይድልሽ ጉድሽ ፈላ ወላሂ አሳዝናቹሁኝ ነበር

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 19 дней назад

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 20 дней назад +48

    ውይኔ ይች ልጅ ግን ፕራንክ ስታደርግ አታስነቃም

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 20 дней назад +120

    ጥፊ እየታለመመዳች ነዉ ነባ 😂😂😂አህሙ እንደኔ የሰዘነዉ 😢ለይክ አርጉ😢👍👍👍

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 20 дней назад +35

    አህሙ ለነባ ያለህን ስሜት አስተካክል እደእህትህ እያት ሂጅ ሂጅ አትበል በስራምላይ ጎበዝናት ምን አነሳት

  • @EhceJgfs
    @EhceJgfs 20 дней назад +34

    ወላሂ ከዚህ በኋላ ነባም ሆነ አህሙ እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ እደዚህ የምነግራችሁ ስለምወዳችሁ እና በናተ በ2 ታችሁ መሀል ምንም እዲፈጠር አልፈልግም በአላህ ከዚህ በኋላ እደዚህ አይነት እዳትሰሩ አደራ ደስታችሁን ነው የምፈልገው አህሙየ ነባየም እደዛው

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 20 дней назад +1

      በጣም

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 19 дней назад +2

      በቃ ለዛሬ ኢቅርእንበላቸው ትላንት ገርሞኝ ነበረ❤

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 20 дней назад +51

    አህሙየ አንተም ንግግርህን አስተካክል ሂጅ ሂጅ አትበል ይቅርታዋን ከልብህ ተቀበላት ,በተረፈ በርቱ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MsZinnat
    @MsZinnat 20 дней назад +41

    ወላሂ ፕራክ አልመሰለኝም ነበር ጥፊው በል አህሙ አትከፋ አንተም አስከፋተሀታል

  • @NajadDubai
    @NajadDubai 20 дней назад +39

    ሔድሽ መስሎኝ ነበር ስለመጣመሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጨርቃ እዳቃጠለሽ ደግ አርግሽው

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 20 дней назад +26

    ነባየ ፀባየ ሰናይ እንደሆነች በደንብ አውቃለሁ ,ውደ በዚህ ጉዳይ እንዳይለመድሽ ሚኮ በራሱ ይወጣው

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 19 дней назад

      ❤❤❤❤እና ስፈጋ ውዬ ገና አሁን ጨረስኩ ስራ😢😢😢እናማ እያየሁ ነው እደሰው😅ቅድም ትንሽ ሰማሁና ተውኩት እዲቆጥር

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 20 дней назад +47

    አህሙን እና ነባን የሚውድ በላይክ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 20 дней назад +54

    ወይ ሚኮ እሱም የተመታ ያክል ነው የደነገጠው 😂😂😂😂😂😂

  • @RahmahJamal-b8i
    @RahmahJamal-b8i 20 дней назад +22

    ኮሜንተሮች ወደነፈሰበት አትንፈሱ ጥሩ ነገር ለመናገር ሞክረ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 20 дней назад +24

    ውይይይ አህሙ በጥፊ ሲመታ ሚኮ አብሮት ፊቱን አዞረ😂😂😂

  • @ላታህዘንኢናላህማዓና
    @ላታህዘንኢናላህማዓና 20 дней назад +13

    ረሱል ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ፊት አትምቱ ብለዋል እህቴ ነባየ ፊት አትማች ቀልድም ቢሆን ሌላ ቦታ ተማች ተተማታሽ አህሙ ደሞ ደረተ ሠፊ ነው ያኒ ለመመታት ያመቻል ብየ ነው

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 20 дней назад +12

    ጥፊው እዳይለመዲሽ ነባየ የአሏህ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 20 дней назад +28

    አህሙን እና ነባን የሚወድ👍👍❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 19 дней назад +6

    ይቅር በይኘ ወላሂ የምር መሥሎኘ ምን ሁና ተቀየረይ ብየ ነበር ወይኔ ለካ መክረሀት ነዉ ሀራም አለይክ የጥፊ ፖራክ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 20 дней назад +28

    አህሙዬ ወንድሜ የኔ ልዩ። ዝም ብዬ በቃ ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርግህ😢❤😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 19 дней назад +1

      😂😂😂😂እኔምም😂😂

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 19 дней назад +1

      አላህ ይውደድሽ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 17 дней назад

      Enem lemn edehon alawekm weddddddd new yemadergew ahemuyyyyyy berta eshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 20 дней назад +9

    ወላሂ እኔ ሊላማየትአልቻለኩም የናተነው ተለቀቀ አልተለቀቀ እያለኩየምጠብቀው ይበቃልአህሙ ፈታበል

  • @SaedSaed-n3b
    @SaedSaed-n3b 20 дней назад +10

    አህሙደሞ አካድከው እኮ ወላሂ ሁሉም ሰው በጥፊ እየተመቱ አደል ወላሂ አታካብድ ሰምተሀል ምንድነው ይህሁሉ ቁጣ 😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 дней назад +27

    ነባዬን ያሚዋድ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @drr8432
    @drr8432 20 дней назад +14

    ወይኔ አሙዬ አሳዘነኝ ከምሪ አይዞህ ወንድሜ ሚኮ እና ነባ የጥፊዉ ነገር ቅም ያላችሁነዉ ምትመስሉት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ግን እንኳን ታረቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv 19 дней назад +2

    ስሚ ነባ ይህንን አለባበስሽን ቀጥይበት እሺ አንቺ የሙስሊም ሴቶች አራዕይ ከአንቺ ብዙ ዩቲዪበሮች መማር ይኖርባቸዋል

  • @madey56
    @madey56 19 дней назад +4

    ለምን ቶሎ ብላቹ ፕረኪ ማሆኑን አትነገሩም ወላሂ ታስጣላላቹ ነባ ደሞ ዝም ብለሽ ነወ የታባልሽዉን ሁሉ ነወ እዴምታረጊዉ

  • @NajadDubai
    @NajadDubai 20 дней назад +8

    አሕሙየ የኔ ሰው አክባሪ ግን ሒጃ አትበላት

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 20 дней назад +7

    ነባየ ሀቂቃግን በዲናችን ታቂያለሽ ጥፊ አይታወቅምምም❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 20 дней назад +6

    ነባዬ ዛሬም ድገሚው ባንደኛው ጎን አህሙዬ አይዞክ ልመደው ግን ተርፈካል 😂😂❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 20 дней назад +11

    አህሙእራሱ ንግግርህን አስተካክል ሂጃሂጂ አይባልም ነባደሞ ጥሩአልሰራሽም ትክክለኛፈቅርከያዘሽእራቂከሱስር

  • @rehimaHussen-mm2lj
    @rehimaHussen-mm2lj 19 дней назад +5

    ያበደ ፕራክ ወላሂ በጣም አዝኘባት ነበር ውይ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ወይኔ ሚኮ ለካ ጠንሳሹ አንተው ነህ 😅😅😅😅😅😅😅አህሙዬ አይዞን 😢😢😢😢ነባ ግን ተሳክቶልሻል😅😅😅❤❤❤ይቅር ብለናል😊😊

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 дней назад

      😅😅😅😅😅

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 19 дней назад +1

      አር ግፍ ነው 😢

  • @HsHrhe-je1lw
    @HsHrhe-je1lw 20 дней назад +12

    አህሙ ተበቀላቸው

  • @mmabdullah507
    @mmabdullah507 20 дней назад +8

    አልሀምዱልለሀ ፕረክ በመሆኑ ደስብሎኘል

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 19 дней назад +5

    ነባ በጣም ነው ያስቀየምሽን ቲሽ አህሙ ሂወት የምትገቡ ሴቶች ንቅሎች አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 20 дней назад +4

    አህሙ ቃላትህን አስተካክል ሊላህ እየተቀየርክነው

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 20 дней назад +14

    ሚኳየ ተኖኖርናታሀ አህሙን እድህ እያሥደበደብ ለማንኛውም ያበደነው ግን እኔም አሞኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 20 дней назад +14

    ነቢዬ የኔ ውድ❤🎉 አቃጠልሽውኮ እሕሙዬን😁 አይዞህ የፍቅር ጥፊ ነው አሉ😜

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 20 дней назад +8

    ሚኮ እደዚህ አይነት ፕራክ ዳግም እዳይለድህ ዋ ግን እኳንም ፕራክሆነ ወላሂ እዉነት መስሎኝ በጣም ነበር የገረመኝ እደት መታቸዉ ብየ🙆🙆አህሙዬ ወድሜ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 дней назад +1

      የኔ ውድ እህት እነዚህ በጣም ስለሚከባበሩ የቱንም ያህል ቢተላለፉ ክፋት የለውም ለስራቸው አሪፍ ነው❤❤❤ስለዚህ ፍቀጂላቸው

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 20 дней назад +1

      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን የኔ ዉድ እኔ እዉነት እየመሰለኝ ልቤ እያዘነብኝ ሁኖ ነዉ በትላትናዉ በጣም ነበር ያዘኩት እኳንም ፕራክ ሆነ ያርብ

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 20 дней назад +1

      አብሺሩ

    • @Hayu-d8p
      @Hayu-d8p 20 дней назад +1

      ነባ ፕራንክ ትችላለች አታስነቃም የኔ ቸኮሌት❤❤❤😅😅😅

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 20 дней назад

      @@Hayu-d8p ሳህ ዉደ😘😘😘

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 20 дней назад +5

    አህሙን ሲከፍው ማየት አልፈልግም አታስከፉብኝ😢

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 20 дней назад +6

    ነባ ግን እራስሽን ጠብቂ ፍቅር እዳታስቢ ካለፈዉ ተማሪ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 19 дней назад

      የህቱልጂነችእኮ😂😂😂😂

    • @tiyaatube5617
      @tiyaatube5617 19 дней назад

      ​@@ZaharaMuhammad-wg6mhአይደላቺም

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr 18 дней назад

      አረ ባክሽ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @erahimetabdu
      @erahimetabdu 18 дней назад

      እንደት​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @seadaJemal-ym8zp
      @seadaJemal-ym8zp 17 дней назад

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh ማነዉ ያለዉ ባለፈዉ እህቱን አስተዋወቃት አይደልዴ

  • @Badiru_1212
    @Badiru_1212 20 дней назад +8

    የተኛውም ቀልድ ብሆንም በእኛ ሙስልሞች ዘድ ጥፉ ምናምን ዬለም አድሪግ የተበልሺውን ሁሉ ማረግ አጠበቅብሽም ምኳ ለአንቴም ስረዓት ይኑርህ ጥሩ ልጂ ነበሪክ ምንነከህ😢😢😢😢😢፥፥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢፥😮😢😢😮😮😮😢😢፦😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😢

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 19 дней назад

      ቆይ ግን በኢስላም ጥፊ ምንደሁ ታውቂያለሽ የምትሉት ጥፊ ምንድነው ታዳ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 20 дней назад +5

    ነባዬ የኔውድ 🎉አቃጠልሽውኮ አህሙን😂😂😂አይዞህ የፍቅር ጥፊነው😜

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 20 дней назад +3

    ዉይ ነባ እናቱ ለመሳም ትሳሳለታለች አንቺ በጥፊ አሳሸሽዉ ይመችሽ

  • @Mdenh-w9e
    @Mdenh-w9e 19 дней назад +2

    ፕረንክሽ ግን ከባድ ነቻው እንዳዚማ አታስከፊው

  • @seadatube1857
    @seadatube1857 20 дней назад +4

    አህሙን ወንድሜን አታስከፉብኝ 😢😢😢😢😢😢 የኔ ውድ ሳቁን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው😢😢😢😢

  • @Oromiyaajituubadhatuu
    @Oromiyaajituubadhatuu 19 дней назад +5

    Ahamuyee koo amshirii miskina koo😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ZanabZanab-r7x
    @ZanabZanab-r7x 20 дней назад +13

    ዎይኔ ያዛድሮ ፂፍ ጉድ እኮ ነው አረ ሴቶች አልታቻላቹም ዎንዶች ፂፍን ጣጋቡ እኮ😂😂😂😂😂

    • @SeadaMohammed-t9l
      @SeadaMohammed-t9l 20 дней назад

      ጺፊ 😂😂😂😂

    • @ZanabZanab-r7x
      @ZanabZanab-r7x 20 дней назад

      @SeadaMohammed-t9l ጥፍ ላማላት ፈልጌ ነዉ አሁን ጋነ አያዉ ስታቴን ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 дней назад

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @ZarraZarra-zq4xt
    @ZarraZarra-zq4xt 20 дней назад +2

    አህሙ ምድነ ሂጂ ሂጂ ምትለት ምንሀህል ፀቢ ቢፍጠሪ ከይቅሪት አየልፉል ለመልኝም ጉዞ ወዶ ፉት 😢😮😂😂😂

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 19 дней назад +1

    አህሙ ግን አበዛኸዉ የምር በዚህልክ ነባዬግን እያሰብሺ ተራመጂ❤

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 20 дней назад +4

    ወድልጂ በጥፊፊ ሆሆ😂😂❤❤ነቡየ ፀብ አልወድም😢

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 20 дней назад +3

    ሁለተኛ በአላህህህ እዳደግሚ በቀልድም ቢሆን😮

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 20 дней назад +3

    አህሙ ሚሰኪን ሠራችሁለት ሚሰኪንአሳዘነኝ
    የተመታችሁ ነባናሚኮ😂😂😂

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 20 дней назад +2

    አህሙ እወድህ ነበር ሸያት እንዳመታሀት እረ ሸ ነው አይይ አፈቀረች እንጅ ምን አረገች ብትመታህም ኖርማል ነው አካበድክ ያችን 3 የፈታችውን ነው የምትወደዉ አይይ ወንድ ስትወደዱ አይወድላችሁም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 дней назад

      አይተሽ ሰምተሽ ኮምቺ ከምትይውጋ ጭራሽ አይገናኝም 😅😅😅😅😅😅እባካችሁ ሳታዩ አትኮምቱ ታፍሩበታላችሁ ሀሳቡ ለየቅል ነው😢😢😢😢😢

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 20 дней назад

      ያች ሶስት ያገባች ይባላል ባለጌ ነሽ ወዷት ነዉጅ ደሞ አስገድዳዉ አይደለም ኧረሰዉ ቱ

    • @amiseid6687
      @amiseid6687 20 дней назад

      @@seadamohammed-u1l ምነው እህት ስድቡን ምን አመታዉ በይ አፍሽን እህል ክተችበት አችም አተራማሽ ነሽ መሰልችቅላትሽ 0 ነው ማሰብ አቁሞል እኔ ማለት የፈልኩት እሱ ያፈቀረዉ ሊላ ለማለት ነው ቦታ ስታት ብየ ኮመት የሰተሁት ስርአት ላላቸው እንጅ አንች ቤት መርቸ አልኮመትኩም ክፍት አፍ

    • @amiseid6687
      @amiseid6687 20 дней назад

      @@seadamohammed-u1l አላህ ልብ ይስትሽ የሚወደዉን ትቶ የሚወዳትን ተከተለ ለማለት ነው ስድቡን ምን አመታዉ በሚደያ ነው ማሰቢያ 0 ሆኖ ነው ምግብ ብይበት አፍሽን እንጅ እንደፈልግሽ አቀባትሪ ያስቀታሻል እኔኳን ሚድያ እንጅ አላቅሽም ዝርግ

    • @seadamohammed-u1l
      @seadamohammed-u1l 19 дней назад

      @@amiseid6687 እሽ እህቴ አፉ በይኝ ፈኪን የሰደብሽ መስለኝነዉ

  • @mubarkrameto4055
    @mubarkrameto4055 20 дней назад +7

    አረ ታዉ አህሙን አታስከፊት❤❤❤❤

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 20 дней назад +1

    ወይኔ የነበ ስቅ ነፍቆኜ ነበር አህሙ አብሺር በቀ የሲርው ፀበይ ነው ❤ፍተ በሉ የርደ ሊጆች ❤

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 19 дней назад

    ሚኮ ለምን ብራንክ የሚደረገው ሰላም ተሆኑ በኋላነበር ቀልባችንን ገፈፍከው የምር ነባ ይቅርታ ጠይቂን ሚኮ በል አህሙና ነባን በፍቅር አምጣልን ናፍቆናል ፍቅራቸው

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 19 дней назад +1

    ፈራክእድዝህአይድረግም እኔግንነባ እድዝህአታረግም ብየአስቤነበር በማሀላችሁሰውአታስገቡ አህሙየምስኪን በጣምነበርያዘኩት❤❤❤❤

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 19 дней назад

    አረ ደስስ አይልም በዚህ ልክ ጥፊ አያስፈልግም ነበር በንግግር ብቻ መሄድ ትችል ነበር እንዳይለመድሽ ምንም እንኩዋን ስራ ቢሆንም ሀያ ልታደርጊለት ይገባል

  • @ጀሚላይቱብ24
    @ጀሚላይቱብ24 17 дней назад +1

    የሰውልጅ ፊት ክብር አለው ሚኪየ ደምረኝ ስደተኝ እህትህነኝ አበረታኝ

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 18 дней назад

    ወላሂ እውነት መስሎኝነበር ኧረእንደዚህያለፕራንክ

  • @SaadhMuhabh
    @SaadhMuhabh 20 дней назад +4

    ሚኮችን በርታ የአህሙና የነባዬ ወንድም ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Tewfikeyre
    @Tewfikeyre 20 дней назад +2

    ስጀማር አህሙ መወደድ አይወድበትም

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 20 дней назад +4

    አህሙ የምሩ ነው እዴ የተናደደው ክክክክክክ ተመካክራቹሁ እኮ ነው የምትሰሩ አታካ
    ብዱ እኛም ነቅተና

    • @Heybawedaj
      @Heybawedaj 19 дней назад

      አረባካችሁ አይን eyto ያቃል

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 20 дней назад +3

    አህሙዬ ነበዬ ምኮዬ ስዎደቹ እኮ አህሙ እነ ነበ ሁሌም ኑኑኑኑኑኑኑ እነቴ ሁለተቹም ሱስሆነበቹኝ እኮ❤❤

  • @Wanofii_ዋኖፊ
    @Wanofii_ዋኖፊ 20 дней назад +5

    Hardhaa ammo Ahmu garaa na nyaate😢😂😂😂

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 20 дней назад +2

    ነባየ የኔ ቆንጆ አህሙ አጥብቅህ ያዝ ይልቅ

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 20 дней назад +2

    አህሙ ብድር በምድር ድብን ያለ ፐራክ አድርጋት ነባን ስሜቱን ታቀዋለች አሁን አትከፈ አይዞህ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 20 дней назад +7

    ወይኔ አህሙዬ ሁሉንም ነገር በእሽ ጀምረህ በእሽ ጨርስከዉ😂😂😂 የኔ ሚስኪን ወድምነት😘😘😘

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 20 дней назад +2

      አው ወላሂ😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 дней назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ ፕራንክ ነው ❤😅ተጨንቀሽ ስለነበር ዉዷ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 20 дней назад +2

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን አወ የኔ ዉድ ነገር ወላሂ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ እና ትላት የማይሆን ነገር ሲፈጠር ልቤ ደሞቶ ነበር ዛሬ ተሻለዉ😂😂😘😘😘😘😘

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 дней назад +1

      😅😅😅😅

  • @HawaLusa
    @HawaLusa 20 дней назад +3

    ኧረ ስታስጠሉ ስት ፕራክ እያለ

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 20 дней назад +5

    አህሙዬ አብሽር እኔም ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ፒራንክ ሳይሆን ሰስፒራይዝ አረግሀለው ነባን ወክዬ ማለት ነዉ እወዳቸዋለሁ ❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 дней назад

      መቼ ነው የምቴጂው? የት ነሽ? ❤

    • @zemzemsanbi7274
      @zemzemsanbi7274 20 дней назад

      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን UAE እንሻአላህ ከ6ወር ቦሀላ

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 20 дней назад +3

      መሻአላ እኔም ከአራትወርበሇላ እሄዳለሁ ስፊንና አሁሙንማገኘት እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉

    • @zemzemsanbi7274
      @zemzemsanbi7274 20 дней назад

      @Naima13Naima13 አላህ ያሳካልሽ ማሬ ስልካቸውን ማግኘት አልቻልኩም 😭😭ከለሽ ንገረኝ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 20 дней назад +1

      @@Naima13Naima13 እንሻ አላህ ስትሄጂ አናግሪኝ የቲክቶክ ስምሽን ንገሪኝ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 20 дней назад +4

    ችለው እንግዲህ😅😅😅አህሙ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 19 дней назад +2

    ሚኮን አስር 10ሺ እናስገባው🎉🎉

  • @በድርያበሽር
    @በድርያበሽር 19 дней назад

    ቻለዉ አህሙ አታኩርፍ ይቅርታ ተቀበል አንተም ፕራንክ አድርገሀል😂😂😂😂😂

  • @nesihasirmolo-e2s
    @nesihasirmolo-e2s 18 дней назад

    እህሙን ያጥፊው ፍቅር ያዘው መሰል አለቃሰስ ያኔ ጨዋ

  • @MedinaBelay-t2r
    @MedinaBelay-t2r 20 дней назад +8

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርገው አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 20 дней назад +1

    አህሙ ፍተ ብሮ የርደ ልጂ የሲርው ፀበይ ነው ቀጠይ በአርፍ ቪድኦ እንጠብቀቹወል ❤ሚኮ አርፍ ነው የርከው ይመችህ ፕርንክ በመሆኑ በጠም ደሲ ብሎኝል ❤

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 19 дней назад

    ኧረ ወይኔ ወላሂ የምር የተጣሉ መስሎኝ ነበር ነባ በዚህ ልክ ተቀዬረች ብዬ ገርሞኚ ነበር 🤔🤔

  • @RahmaHussain-or4gv
    @RahmaHussain-or4gv 20 дней назад +2

    በጣም።ይቅርታ።ጠይቂነባ።ወላሂ።እኔ።ራሱበጣምነው።የደንገኩት።ወንድ።ልጂ።አይመታም።ሌላፕራክ።ሞልቶ።ሚኮም።ጥፍት።አለብህ።በቃ።ይቅርታ።አርግላቸው።ዳግመኞ።እንዳይደከም።አህሙአብሺር

    • @heyuti
      @heyuti 19 дней назад +1

      የአራትነጥቡነገር 😂😂😂

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 19 дней назад +1

    ነባዬ እና አህሙዬ ትናፍቁን ጀመር

  • @ስዴተኛዋነኝ
    @ስዴተኛዋነኝ 19 дней назад +2

    ነባየ የኔእህት አህሙን አታስከፊ❤❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 19 дней назад +1

    አይህሙ የሴት ክብር አለዉ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 19 дней назад +1

    ነባዬ የኔ ቆንጆ
    የኔ ቅመም
    የኛ ውድ
    ከአህሙ ጋር ወደ ፊት

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 19 дней назад

    ምንም ቢሖን በሐይማኖታችን ጥፉፊ ጥሩ ከይደደለም እንደዚሕ አይነት ፕራክ ይደብራል ወላሒ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 19 дней назад +2

    አህሙ ሙቤ ባጣም መጥፎ ሙድ ውስጥ ነው ያለው ሂድህ እየው

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 18 дней назад +2

    እኮ😂😂😂😂❤❤❤❤❤አህመድን በጥፊ😂😂😂😂አጮልሽው እኮ😂😂😂😂❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 20 дней назад +2

    በቃ አታከብደው አህሙ ይስረው በህራ ነው😅😅😅😅

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 20 дней назад +7

    ነባ ትግስትሽ ዋው እራስሽን ተብቂ እህት እህሙ መልካም ሰው ነው ግን ለነባ ያንን ያክል ፍቅር አይታይበትም።

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 20 дней назад +3

    ምትፈነዳ ቦብነውእምመሥለው አላለም😂😂😂አታኩርፍ አህሙ ታዛነው ነባ አታረጋውም

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 19 дней назад

    ነባ የኔ ቆንጆ ለሰራ ምቹ የሆንሽ ጣፍጭ ልጅ ነሽ የኔ ውብ❤

  • @QamrZman
    @QamrZman 20 дней назад +1

    ይደብራል የምር ጭካኔያቹ ሲያልቅስ ምን ዝም አስባላቹ ቶሎ አትነግሩትም ነበር😡

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 20 дней назад +3

    ሚኮ ነፍስህ አይመረም😂😂😂😂

  • @ፎዚነኝ-ወሎየዋ
    @ፎዚነኝ-ወሎየዋ 19 дней назад +1

    አህሙየ የኔየዋህ ወንድም

  • @madey56
    @madey56 19 дней назад

    ነባ ሁለታኛ አታድርግ ኢድአይነት ፖረክ ይቅረብሽ በተለይ በጥፈ አስደነገጥሽወ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 17 дней назад

    ወነት መስሎኝ ነበር እንካንም ፕራንክ ሆነ

  • @berhmeth
    @berhmeth 20 дней назад +3

    ወይኔ ሜኮ😂😂😂😂ነባዬ የኔደርባባአህሙዬ😂😂😂

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 20 дней назад +1

    ሚልኮ ይለያል አባቴን

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 19 дней назад +1

    አህሙ ንግግርህ አስተካክል