Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብር ለአብያችንና ሌተቀን ለፍተው ለዚህ ውብ ስራ ላበቁን ሁሉ ይሁን ።
ለልጁ የሚያስብ ይህን ልማት ይደግፋል ለራሱና ለሆዱ የሚያስብ ይህንን ይቃወማል (እባካቹ ሰከን ብላችሁ አስቡ)
በዚህ፡ ሥራ የብልጽግና ፓርቲ፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፣ ክብረት ከንቲባ አዳነች፣ ሥራውን የመሩት አመራሮች ፣ ባለሙያዎች ፣ባለሃብቶች ለመሰገኑ ይገባል።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
በብስክሌት መጓዝ፡ ደስ፡ ይላል ። የኑሮ ዘዬ መለወጥ የሚባለው እንዲህ ነው።
ውበቱ ብቻ አይደለም : በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉ የተለያዩ ባለሞያዎች ያገኙት ገቢ መዘንጋት የለበትም:: ወጣቶች እናቶች ተሳትፈዋል:: በጉልበት ስራ የተሳተፉ የአዲስ አበባ እና አካባቢው ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል:: ❤
በርቱልኝ 🙌
ዶ/ር እድሜ ይስጥልን አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተላክ መላእክት ነህ አጅህ ይባረክ
አይደል የሞት መላክ ነዉ? ሚሊዮኖችን ህይወት የበላ ያስበላ አራጅ መሪ
እግዚአብሔር አላህ ይመስገን🤲🙏🎉🎉❤
Thanks to the outstanding visionary- young- brilliant leader Dr Abiy and all the leadership that works day and night with out bribes. Thanks to the Iron Lady beloved mayor of Addis Abeba. Tabareku
ዉዱ መሪ እጅክ ይባረክ ❤❤❤
ድንቅ ስራ ድንቅ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ❤❤❤❤❤
ከዚህ፡ በኋላ ዱባይ መሄድ ለምን፡ ያስፈልጋል ? ዱባይ እንደዚህ ያምራል? የኢትዮጵያ አየር ይገኛል ?
አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
ክብር ይኔንላሰበው ላጀመረው ለመራው ለሰራው ለረዳው ለቀረፀው ላቀረበው እናመሰግናለን❤❤❤
ዶሮ የመግስት ሚዲያ የሚያደርቀን በካድሪ ስብሰባ ነበር በርቱ አሁን በጣ ነው የምከታተላችሁ ቀጡሉበት
We are proud of our leaders. Thank you PP and PM Abiy . Thank u Mayor Adanech.
እዩ እንግዲህ ኢሄን የመሰለ ስራ ፈጠራ በቀላሉ ❤የህንን የሚያጣጥሉ ባንዳዎች እፈሩ ‼️
ግዑዝ ቢሆንም ዝሆኑ ለህፃናት ጥሩ ነው ። በሕይወት ያለ ዝሆን ምን ዓይነት ፍጡር እንደሆነ ያውቃሉ።
God bless our prime minister. He is a person truly. He loves his own country
የህፃኑ ንግግር ደስይላል እድግ በል❤
ከላይ ከተሰሩት በላይ መሬት፣ ዉስጥ የተሰሩት፡ መሠረተ ልማት በብዛት እንዳለ ለህዝቡ ቢገለጽ ጥሩ ነው ።
በጣም ውብ ነው ክበሩልን
አሁን ደሞ ወደ ጨው በረንዳ ጎጃም በረንዳ አቶቢስተራ ምን አለሽተራ ሸራተራ ሰባተኛ መሄድ አለብን ። ዳይ ወደ ሥራ ✌️🇪🇹✌️
እውነት ነዉ ዳይ 😂😂😂
This is great, no doubt. I am now eager see its impact on reducing poverty.
ምን እንዲደረግ ፈለግህ። ችግሩን ለመፍታት ምን አስተዋፅሆ አደረግህ። ወሬ ምንም አይሰራም።
አዲስ አበባዬ ❤❤❤❤
ደመቀ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
A.A ewnetem endesemwa 🌼 🌼
Konjo
When I was in Addis Lat May and April there was no drinking water for one month good job but focus on people please please
Please advertise Ethiopian parks where the elephants, red foxes, lions, baboons, alligators, and other animals at these public attractions.
Erect advertising billboards for Chebera Churchura, Babille, Awash, Nech Sar, and Bale mountain parks here.
ወንድም አማርኛህን አስተካክለህ ፃፍ 0
መጀመሪያ ሰላም ሰላም ሰላም ፍትህ ዳቦ ስው በነፃነት ሳይፈራ እታሰራለሁ እገደላለሁ እታፈናለው ሳይል ወጥቶ እንዲገባ ማድረግ ዘረኝነትን ማጥፋት በአሁን ሰአት ሰው በየቀኑ ምሁሩ አስተማሪው ተማሪው ዶክትሩ ሴቱ ወንዱ ወጣቶች ባለሀብቶች እገር ጥለው እየወጡ ነው everything control by one tribe ይህ በሁሉም ከተማ ውስጥ ነው ስለዚህ ብልጭታና ማብራትና ውሀ ፏፏቴ ለገበሬው ምን ይሰራለታል ኢትዮጵያ ህዝብ 80% ገበሬ ነው ስለዚህ ለገበሬው ምን ይሰራለታል ጎበዝ ንቃ አትታለል
አልሰማህም እንዴ ? ሌላው ን ትተህ ዛሬ የአፋርና የሶማሌ በረሀ በመስኖ ስንዴ እያመረተ ነው። በወደፊት ኢትዮጲያን የሚመግቡት አፋርና ሶማሌ ክልሎች ናቸው፡ ፡
ጆሮው በድንቁርና ተደፍኗል፣ አንጎሉ በምቀኝነት ተሞልቷል።ለሃገርህ ምን ሰራህ ቢባል ምንም የለም።ለሃገር ሸክም።
ምነው እነዚህ ባለጊዜዎች የኦሮሞ ብፅግና አዲስ አበባ ላይ ብቻ አይናቸው ጣለ?
ይህ ሥራ ህዝቡ በድህነት አለንጋ እየተገረፈና በሰላም እጦት እየተሰቃዬ ስለምገኝ ይህንን ጉድ የዓለም ዐይን እንዳይመለክተው ተብሎ የተኳኮለ ፊትነው ብዬ አምናለሁ!ዛሬ የኢት/ያ ህዝብ ከባድ ፈተና ውስጥ ወድቋል፤ ከተማ ማማሩ ችግር የለውም፤ ነገር ግን ከተማው ከህዝብ በላይ ልሆንና ቅድሚያ ልሰጠው አይገባውም ባይ ነኝ።
ሰዉ የሰጠው አስተያየት እንዴት ይታያል? ሁላችንም ተጠቃሚ ነን። መላ፡ ኢትዮጵያ እየተሰራ ያለውስ ? ለዛሬ፡ አ ልተ ሣካም
@@InnocentGuitar-yv4hf የብልፅግና ተከፋዮችና ካድሬዎች ተጠቃሚ አይደሉም መቼ አልኩኝ? እነዛን በ130 ሚሊዬን ዜጋ ጋር አነፃፅራቸውና ለህሊናህ ፍረድ! ዛሬ ኢትዮጵያ በጦርነት፣ በረሃብ፣ በመፈናቀል እንድሁም በኑሮ ውድነት ወዘተ መከራ እየበላች አይደለችም ወይ! ይህንን መራር ሀቅ በከተማ ማሳመር ልትሸፍነው አትችልምኮ!
ክብር ለአብያችንና ሌተቀን ለፍተው ለዚህ ውብ ስራ ላበቁን ሁሉ ይሁን ።
ለልጁ የሚያስብ ይህን ልማት ይደግፋል ለራሱና ለሆዱ የሚያስብ ይህንን ይቃወማል (እባካቹ ሰከን ብላችሁ አስቡ)
በዚህ፡ ሥራ የብልጽግና ፓርቲ፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ፣ ክብረት ከንቲባ አዳነች፣ ሥራውን የመሩት አመራሮች ፣ ባለሙያዎች ፣ባለሃብቶች ለመሰገኑ ይገባል።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
በብስክሌት መጓዝ፡ ደስ፡ ይላል ። የኑሮ ዘዬ መለወጥ የሚባለው እንዲህ ነው።
ውበቱ ብቻ አይደለም : በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉ የተለያዩ ባለሞያዎች ያገኙት ገቢ መዘንጋት የለበትም:: ወጣቶች እናቶች ተሳትፈዋል:: በጉልበት ስራ የተሳተፉ የአዲስ አበባ እና አካባቢው ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል:: ❤
በርቱልኝ 🙌
ዶ/ር እድሜ ይስጥልን አንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተላክ መላእክት ነህ አጅህ ይባረክ
አይደል የሞት መላክ ነዉ? ሚሊዮኖችን ህይወት የበላ ያስበላ አራጅ መሪ
እግዚአብሔር አላህ ይመስገን🤲🙏🎉🎉❤
Thanks to the outstanding visionary- young- brilliant leader Dr Abiy and all the leadership that works day and night with out bribes. Thanks to the Iron Lady beloved mayor of Addis Abeba. Tabareku
ዉዱ መሪ እጅክ ይባረክ ❤❤❤
ድንቅ ስራ ድንቅ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ❤❤❤❤❤
ከዚህ፡ በኋላ ዱባይ መሄድ ለምን፡ ያስፈልጋል ? ዱባይ እንደዚህ ያምራል? የኢትዮጵያ አየር ይገኛል ?
አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
ክብር ይኔንላሰበው ላጀመረው ለመራው ለሰራው ለረዳው ለቀረፀው ላቀረበው እናመሰግናለን❤❤❤
ዶሮ የመግስት ሚዲያ የሚያደርቀን በካድሪ ስብሰባ ነበር በርቱ አሁን በጣ ነው የምከታተላችሁ ቀጡሉበት
We are proud of our leaders. Thank you PP and PM Abiy . Thank u Mayor Adanech.
እዩ እንግዲህ ኢሄን የመሰለ ስራ ፈጠራ በቀላሉ ❤
የህንን የሚያጣጥሉ ባንዳዎች እፈሩ ‼️
ግዑዝ ቢሆንም ዝሆኑ ለህፃናት ጥሩ ነው ። በሕይወት ያለ ዝሆን ምን ዓይነት ፍጡር እንደሆነ ያውቃሉ።
God bless our prime minister. He is a person truly. He loves his own country
የህፃኑ ንግግር ደስይላል እድግ በል❤
ከላይ ከተሰሩት በላይ መሬት፣ ዉስጥ የተሰሩት፡ መሠረተ ልማት በብዛት እንዳለ ለህዝቡ ቢገለጽ ጥሩ ነው ።
በጣም ውብ ነው ክበሩልን
አሁን ደሞ ወደ ጨው በረንዳ ጎጃም በረንዳ አቶቢስተራ ምን አለሽተራ ሸራተራ ሰባተኛ መሄድ አለብን ። ዳይ ወደ ሥራ ✌️🇪🇹✌️
እውነት ነዉ ዳይ 😂😂😂
This is great, no doubt. I am now eager see its impact on reducing poverty.
ምን እንዲደረግ ፈለግህ። ችግሩን ለመፍታት ምን አስተዋፅሆ አደረግህ። ወሬ ምንም አይሰራም።
አዲስ አበባዬ ❤❤❤❤
ደመቀ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
A.A ewnetem endesemwa 🌼 🌼
Konjo
When I was in Addis Lat May and April there was no drinking water for one month good job but focus on people please please
Please advertise Ethiopian parks where the elephants, red foxes, lions, baboons, alligators, and other animals at these public attractions.
Erect advertising billboards for Chebera Churchura, Babille, Awash, Nech Sar, and Bale mountain parks here.
ወንድም አማርኛህን አስተካክለህ ፃፍ 0
መጀመሪያ ሰላም ሰላም ሰላም ፍትህ ዳቦ ስው በነፃነት ሳይፈራ እታሰራለሁ እገደላለሁ እታፈናለው ሳይል ወጥቶ እንዲገባ ማድረግ ዘረኝነትን ማጥፋት በአሁን ሰአት ሰው በየቀኑ ምሁሩ አስተማሪው ተማሪው ዶክትሩ ሴቱ ወንዱ ወጣቶች ባለሀብቶች እገር ጥለው እየወጡ ነው everything control by one tribe ይህ በሁሉም ከተማ ውስጥ ነው ስለዚህ ብልጭታና ማብራትና ውሀ ፏፏቴ ለገበሬው ምን ይሰራለታል ኢትዮጵያ ህዝብ 80% ገበሬ ነው ስለዚህ ለገበሬው ምን ይሰራለታል ጎበዝ ንቃ አትታለል
አልሰማህም እንዴ ? ሌላው ን ትተህ ዛሬ የአፋርና የሶማሌ በረሀ በመስኖ ስንዴ እያመረተ ነው። በወደፊት ኢትዮጲያን የሚመግቡት አፋርና ሶማሌ ክልሎች ናቸው፡ ፡
ጆሮው በድንቁርና ተደፍኗል፣ አንጎሉ በምቀኝነት ተሞልቷል።ለሃገርህ ምን ሰራህ ቢባል ምንም የለም።ለሃገር ሸክም።
ምነው እነዚህ ባለጊዜዎች የኦሮሞ ብፅግና አዲስ አበባ ላይ ብቻ አይናቸው ጣለ?
ይህ ሥራ ህዝቡ በድህነት አለንጋ እየተገረፈና በሰላም እጦት እየተሰቃዬ ስለምገኝ ይህንን ጉድ የዓለም ዐይን እንዳይመለክተው ተብሎ የተኳኮለ ፊትነው ብዬ አምናለሁ!
ዛሬ የኢት/ያ ህዝብ ከባድ ፈተና ውስጥ ወድቋል፤ ከተማ ማማሩ ችግር የለውም፤ ነገር ግን ከተማው ከህዝብ በላይ ልሆንና ቅድሚያ ልሰጠው አይገባውም ባይ ነኝ።