በማለዳ ኮከቦች የሰይጣን ካራክተር "በጸበል ነው የዳንኩት" አማን ቢሰጠኝ | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |
HTML-код
- Опубликовано: 8 июн 2021
- ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes - Развлечения
ወይኔ ማርያም ስትሉ ደስስስስስ ስትሉ በርቱ የተዋህዶ ጀግኖች
Aw. Gn lemndnew Ethiopian och gn wushetm ewnetn zm blachu mariamn michalen mtlu stasaznu .
ይችን ኮመንት የምታነብ እግዚአብሔር ጤናችሁን ይሥጣችሁ ሀገራችንን ሀላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen.amen.amen
አሜን አሜን አሜን
ማነው እንደኔ ሀኒን ሚወዳት ፍልቅልቅ ስወድሽኮ💕💕💕💕😍😍😍👌
እንደማመር
እኔ አለሁልሽ እንዴት እንደምወዳት
እኔውድድድድ ነይ እንደማመር
yene kojo fikrfikr💐💐🌹
እንደማመር የኔ ዉዶች
ሀንዬን የሚወድ ላይክ
ቤተሰብ እንሁን
እንደማመር እህት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የክርስቶስ ቤተሰቦች የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያስራት በኩራት ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው
amen
እንደማመር ማማዬ
እሽ እናደርጋለን
አሜን
@@haymiyewerkuljigs1787 እንደመር
ንግግሩ ደስ ሲል ማለት በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ
ክክክክክክክክክ የመዳኃኒያለም ያለ አማንሽ የእኔ ፍልቅልቅ በሳቅ ገደልኝ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን አንተ ትችላለክ ኡኡኡፍፍፍ ሀንቾ አደከማቹኝ በሳቅ ክክክክክክክክ
እንደማመር ማማዬ
ጎበዝ ልጅ ያሰብከው ይሳካልክ👍
አማን ምርጥ ልጅ ነህ በርታ ትችላለህ 👌
ጎበዝ ልጅ ያሰብከው ይሳካልክ👍
ሁለት ምርጦች ሀኒ አረ ክፍል 2 ይቀጥል እና ሊንኩን አስቀምጭልን አማኑ በርታ ትችላለህ
ቅን ልብ ያላችሁ ተባረኩ እውነት ነው
ሐንዬዬዬዬዬ ማርያም ስትይ ስወድሽ የእመብርሃን ወዳጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ
አሜን
Amen
ደምሪኝ ውድ
ማሪያምን ማለት አሁን ብረቅ መሆኑነው ደሞሰ እኛ አናደረገውም እጅ ማላ ክልክል ነው ቆቦን ያላየ ሰው አሽኳና ብርቁነው አሉ ሰት ይችን አለም የናቁ አባቶች ያልተመሰገኑ አደሰው ተነሰቶ በማሪያም ሰለማለ በቃ ፃድቅ ነው
ግሩም ዝግጅት ነው:: ሁለታችሁም ድንቅ አርቲስቶች ሰለሆናቹ ደስ ይለኛል::
በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ድንቅ ችሎታ አለህ በርታ
አማንዬ ጨዋ የጨዋ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤ከፍ ታድርግህ የምትወዳት እመቤታችን ❤❤❤ሀንዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ አማንዬን ስላቀረብሽልን❤🇪🇹🇪🇹
ፍፁሜ 2 ድንቅ ልጆች አሉት እድለኛ ነው አማንና እሙ ፍፄ እድሜህን ያርዥመው አማንዬ አደርልህን የላሊበላን ቅርፅ ለማስተዋወቅ ሞክር ሀንዬ ኑሪልኝ
ወይ ጉድ አማንዬ እውነትም ከትልልቅ ሰው ጋር ነው እድገትክ አሁንም ድምፅክ አነጋገር የትልቅ ሰው ነው ግን ደስ ይላል ተባረኩ
ሀኒቾ የኔ ውዴ እረ ልጁ በጣም ይችላል ፈታ ነው ያረገኝ በርታ
አማንዬ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ ትችላለህ
ሚሚዬ እትደት ነሽ ማር
@@alem6112 አለሁልሽ ማር
@@user-lv4oc9ll8l በጣም ደስ ትይኛለሽ ምንም ባላቅሽም ሁሉም ኮሚት ስር አይሻለሁ ደግሞ ሁሉንም ስታበረታች ነው እማይሽ ምርጥ ልጅ
Enen meseleshgne ababalesh mimiye.
ደስ የሚል እንግዳ ነው ያቀረብሽው ጥሩ ነው
ሳቅ ከቁምነገር ጋር ደስ የሚል ልጅ ጋበሽልን ሀኒ
እናመሰግናለን ሐኒ በርቺ🙏🙏🙏
ፍልቅልቅልጅ ቅ
እግዚእብሔር ይመሰገን
ሁልችንም የጎበኝን አንተን ያጎበኝ
በርታ ሀኒዬ አንቻም እግዚብሔር የያከብርሸ
በርታ አማን ጎበዝ ልጅ ነክ ከፋ ያለ ቦታ እንደምደርስና ላሊበላን እንደምታስጠራ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ አማንዬ እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ወደ ሠላሟ እንደምትመለስ አልጠራጠርም በርታ አማንዬ ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቅህ🙏🙏🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
አማንዬ ተባረክ ሀንዬ ውድድድድ ሁለታችሁም ፍቅር የሆናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ይሄልጅ ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይርዳህ 😍🙏
ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ተባረኪ በጠዋቱ ደስ የሜል ልጅ ስለጋበዝሽልን እኔጋር ጠዋት ነው ቆንጆ ቁርስ ነው 🤣 ተባረኩ አገራችንን ስላም ይስጥልን አበሻወቺ እወዳቹሀለው ❤️🙏🏽
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
“አማን ቢሠጠኝ"
የሥሙ ትርጉም በራሡ አስደማሚ ነው:- በርግጠኝነት በኪነ_ጥበቡም በ ኮሜዲዉም ዘርፍ ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ወጣት ነው:: "የማለዳ ኮከቦች" ላይ የሠይጣኑን ገፀ ባህሪ ከ 13 ጊዜ በላይ ደጋግሜ አይቼዉ ነበር:: ሐናቾዬ ይህንን ድንቅ አርቲስት ሥለጋበዝሽልን ምስጋናዬ ሙቀቱ ሣይበርድ ይድረስሽ::
ከሰላምታ ጋር
አምባው ደሣለኝ
ሀኒኒኒኒዬዬዬዬ ስወድሽ እኮ ማሚሚሚ ድሞ ስታምር ደርባባባ እናትሽን ደጋሜ አቅርቤልን
Amen Bwenati yenami hasebe new ema takirebelen
ስወደዉ ይህን ልጀ በረታ የኔ ጌታ እናመሰግናለን ሀኒቾ
የኔ ውድ የወሎ ጠንበለል በርታ የቅዱስ ሌሊበላ አምላክ አይለይህ
እግዚአብሔር አመልካለው ድንግል ማርያምን አከብራለው ትክክለኛ አባባል ነው በርታ የኔ ጀግና
ሀንየ በጣም ነዉ የምወድሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ
ወይኔ ሀንዬ?!! የማለዳ ኮከቦች ላይ የሰይጣን ገፀባሀሪ ሆኖ የሰራው ስንት ግዜ መሰለሽ ደጋግሜ ያየሁት በyoutube ? በጣም ዩሚገርም ልጅ በእውነት!!!ጠፍቶ ነበር! ሀንዬ አማንን ስላቀረብሽልን በጣም ደስ ብሎኛል tank you !!!
አማንየ የወንዜው በርታልን ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን ለሀገራችንም አስተዋጽኦ ታደርጋለህ ብየ አስባለሁ ላሊበላ የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ነው ግን መንግሥት ግድ የለውም ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ
ብዙ ነገር አስተማርከኚ ከምር ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ እግዚአብሔር ይርዳክ ቅዱስ ላሊበላ ይከተልክ
አማንየ በርታ የማትጠገብ አንደበትህ እንደማር የሚጣፍት ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሀኔ የኔ ፍልቅልቅ ሰለጋበዚሸልን እናመሰግናለን
ወይ አማን እዚህ ደረሰክ በጣም ደስ ይላል በርታ ሀኒዬ ቅን ሰው ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ካደረኩህ ቆዬው
ዶክተር ሽበሽ አብራው የምትሰራውን አቅሪብልን ሚስት ሁና የምትሰራው በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት
ሀንዬ የመቤቴ ማርያም ልጆች ደስ ስትሉ እማንዬ በርታ
እውነት ነዉ ማርያም
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግንለሁ
አመስጋኝ ሠው በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛልክ እናመሰግናለን ሐኒቾ 👍
አማንየ እመብርሃን ከዚህ በላይ ጥበቡን ታብዛልሕ የሰው ፍቅር ትስጥሕሐንየ የኔ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን ሥለጋበዝሽልን❤
አማን፣ሀኒ፣ይቻቹህ
How great he is! He is different. Both of you are wonderful men.
ሀና ስወድሽ የህ ነው ለካ የማለዳ ኮኮቦች ላይ አስፈሩቶኝ ነበር የማየው
የላሊበላ ልጅ ወይኔ የሀገራ ልጅ በርታልኝ
አማንዬ የልጅ አዋቂ ፣ የድንግል ልጅ አማኑኤል ህልምህ ተሳክቶ ፣ እ ከ ፍ ታ ላይ ቆመህ ለማየት ያብቃህ ያብቃን። ሀንቾዬም እ/በጣም እናመሰግናለን ፣ ተባረኪ።
ደስ እምትሉ ሁለታችንም በጣም ደስ ትላላችሁ ሀኒዬ ሊንኩን አስቀምጭልን
ሐንዬ እንዲህ እየጋበዝሸ ማበራታትሸ ጥሩ ነው አማንዬ ጎበዝ በርታ የበለጠ ለመሰራትም እግዚአብሔር ይርዳህ ንግግርህ ደሰ ይላል ።👏👏
የእውነት አማንየ ጎበዝ ነህ ሃኒ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ
በጣም እናመስግናለን ሃኒ እሁድ ለታ እኔ እና ባለቤቴ የት ገባ ይሄል የት ደረሰ በጣም እኮ ጉልበት ያለው ልጅ ነው ብለን አስበነው አስደሰትሽን በጣም አመስግኛለሁ ሃኒ
Yene Hana qonjo I like the way you respect people you are so lovely
ዲማሙን አቅርቢልን ምትሉ የት ናችሁ ሀኒየ ሳቅሽ ከጭንቀት ነፃ ያደርገኛል ኑሪልኝ እባክሽን ዲማሙን አምጭልኝ ስወደው የኔ አንገታም😘😘😘😘😘
አቤት ደሥ ሥትሉ የንዬ
ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ሀንዬ የኔቆንጆ ተባረኪ አማን ጨዋ አሰተዳደግ እንዲህ ነው
ወይ ሀንቾ አማን በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእናትህ እድሜና ጤና ያርዝምልህ አማንዬ ውድ
የኔ ቆንጆ ደሥ ሲል በርታ ሀኒየ እወድሻለሁ
My hero Hani GOD blessed
ሃነየ እግዚ አብሄር ያክብርሺ
አማን ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ ተዋናይ ነህ አትጥፋ የምታቀርባቸው ሁሉ አስተማሪና አዝናኝ ነው በርታ
ሃኒዬ ቀኔን እንዲህ በሳቅ እንድጀምር ስላደረጋችሁኝ ተዋናይ አማን እናመሰግናለን፤ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነበር
ሀንቾዬን ማነው እንደኔ የሚወዳት ሀንችዬ የነገዋን የመስቀል አደባባዮን ክብረ በአል እንጠብቃለን በጉጉት
እውነትነውእግዚሀቤርአገራችንንሰላምያምጣልን
አማን ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ😘😘😘
Betam des yemele koyeta neber thanks so much Selam le Eritra ena Ethiopia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይርዳህ ጎበዝ በርታ ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ
ደስ የሚል ነው
አማንዬ ምርጥ ሰው ስወድህ💓
ሀንየ በረቺ መልካምሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤❤
እርጋታቹ ደስ ይላል
አማንዬ አነጋገርህ እርጋታት ደስ ይላል
*ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
ዋው አማንዬ በጣም እንወድካለን በርታልን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤
Wonderful berta wendme yasebikew yisakalih
ሰላም የተዋህዶ ልጆች ሀናንዬ ና አማን በርቱልን ሊንኩን አስቀምጪልን ሀንዬ
ሀኒዬ በጣም ነዉ እምወዲሺ አላህ ይጠብቅሺ
ሀኒቾና አማን እወዳችኋለሁ
ማሻ አላህ አላህ ያግዝህ
እውነት ነው ማመን ከብዶን ፈጣሪን ማክበር መፍራት ስለተውን ነው ይሄ ሁሉ ጉድ እያየን ያለነው
He is very smart God bless you my brother❤️💕💕❤️❤️❤️💕💕💕👍👍
እግዚአብሔር ከትልቅ ደርጃ ያድርስህ
ተመቻችሁኝ ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ
አቤት ሀኒ ደስ ስትይ ትገርሚያለሽ በዚሁ ቀጥይ ያሣድግሽ
ሀኒየ ወይኔ አችኮ ትለያለሽ አማን የእውነት ጎበዝ ነክ በርታ😍😍😍
ሐኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
Amen ena hne hulte sakita sawdchue
ሀንቾ ዛሬ እንዳችው ተጫወች አቅርበሻል ደስስ ትላላችሁ
ሀኒቾ ማሪያምን ስትይ እንደት ደስ እደምትይኝ እንግዳ አድርገሽ ያቀረብሽዉ እራሱ እመቤቴን ሲል ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እሼ ም ሀኒም ምርጥኢትዮጵያዊ ናቸው
በጣም ታምራላችሁ የኔዉዶች
የእመብርሀን ልጆች የኔ ሳቂታወች ኑሩልኝ
ለበጎ ነገር የተፈጠረች ሠዉ ሀኒ በርቺ
ሁለት ምርጦች እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቸዉ
ሀንዬ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ እወድሻለዉ 😍
በሳቅ ነው የገደለኝ ይመችህ ወንድሜ
Hanna i subscribed ur channel when i saw Aman on ur show, from Eritrea living in sweden
ሀንየእግዜብሄር ይስጥሺ
ምክሬን በመቀበልሽ ደስ ብሎኛል ስልክሽን ሳትይዥ ወጣሽ ይሄ ነው Bravo 👏 ♥ የዶክተር ሽበሺ አድናቂ ነኝ ከነሚስቱ😄
ሀኒፍልቅልቅ። እንዴትእንደምወድሽ💚💚💚💚አማንእውነትጎበዝነህ አድናቂህነኝ👍👍👍
ሀኒዬ የኔ ውድድድ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ
የልጅ አዋቂ አንደበቱ እንዴት የተባረከነው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስ ሀኒዬ እናመሰግናለን በጣም ሲያዩት ልጅ ቢመስልም የትልቅ ሰው ባህሪ ያለውነው ብዙነገር ነው የተማርኩበት።
ትክክክል
እንደማመር የኔ ዉዶች
@@hanigech6376 ምን
በእውነት ጥሩ ነው ደስ ስትሉ