ሶማሊያ አበቃላት ትልቅ ስህተት! ለኢትዮጵያ የምስራች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Greetings from Min Addis.
    The Men Addis RUclips channel will feature stories that are educational, intriguing events, global politics, and occasionally, Ethiopian enterprises. Programs typically concentrate on providing interesting and instructive content.
    The visual information in this video does not belong to us. We acknowledge the original creators of the video. If the owner of the content requests that we delete the pictures or videos.
    please email us. dyalew222@gmail.com

Комментарии • 75

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 26 дней назад +17

    ድል ለኢትዮጵያውያን ህዝቦች

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 26 дней назад +4

    ዋዉ ይመችህ ወንድሜ ጥሩ ወሬ መስማት ናፍቆን ነበር❤❤❤❤❤

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 26 дней назад +4

    የኢትዮፒያ ህዝብ ሆይ እባክህ ከመሪህ ጎን ሁን።አማራ,ኦሮሚያ,ትግራይ ሆይከደቡብ ተማር።በቃ እርስ በእርሳችን አንባላ።በቃ አብይን እንታገሠው ተስፋ እያሳየን ነው።ቀይ ባህር ትልቅ ተስፋችን ነው።አቢቹ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ።

  • @user-it3qp6zt5e
    @user-it3qp6zt5e 9 дней назад

    ድል ለኢትዮጵያ እናት ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 23 дня назад

    ኢትዮጵያ ታሻንፈለች❤❤❤💪

  • @wendimuasres9153
    @wendimuasres9153 26 дней назад +2

    Thanks for the news

  • @AbeleAlemu
    @AbeleAlemu 22 дня назад

    Ethiopia yashenifal dil Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel 26 дней назад +1

    ምርጥ ምልከታ ነው. ናሁ ግዜው አሁን ነው. ።።

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 26 дней назад +3

    እንግዲ ግብፅ እዚህ ከመጣች መልካም ነው እዚው አደፍጥናት እናስቀራታላን ::

    • @user-nl4zu7xz8k
      @user-nl4zu7xz8k 23 дня назад

      Kkkkk aw azaw zamad anrgatln saratan tyz.

  • @zeynuseid8876
    @zeynuseid8876 23 дня назад +1

    እኛኢቶጰያ እሸንፋን

  • @NuraC-f4d
    @NuraC-f4d 13 дней назад

    Sh ah sani. Jber

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 25 дней назад +1

    ግብፅ ሰራዊቷን ቀድማ ከማስገባት የረሳ ሳጥን ብታስ ቀድም ይሻላታል።

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 26 дней назад +1

    በትክክልና በፍጥነት ማድረግ የሚገባው ይኸው ነው። ከዚያ የሚመጣው ማንኛውም ዋጋ መክፈል ይኖርብናል።

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h 26 дней назад

    ይሁንልን ለእናት አገራችን እንዘምታለን!!!!!!!

  • @YasinAbedala-ew5py
    @YasinAbedala-ew5py 8 дней назад

    እናሸንፋለን

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 26 дней назад +1

    Dr. Abi has already prepared Ethiopia for any wars that comes from any parts of the world.
    Ethiopia has one of the trongest Army and Air Force trained by the Americans and Navy locally trained in Lake Tana.
    The time Egyptians and Turkish soldiers cross the red line they will sure meet their final Waterloo.

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 23 дня назад +1

    ERITREA AND EGYPT ARE SO JELSE FOR ETHIOPIA FACT

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 26 дней назад +1

    ግብፅም ሆነች ወላዋዯ ሱማልያ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ደግመው ደጋግመው ሊያስቡበት ይገባል ምክንያቱም ኢትዮጵያን የነካ የለው በረካ የሚለው በተግባር እነሱ ላይ ይፈፀማል ።

  • @user-xt8yp7rw4p
    @user-xt8yp7rw4p 25 дней назад

    አንድ ነቸው የሜምፎስ ልጆችነ ወረደ ለዘብተኘ የአልሸበብ መሪ ሸበብ ከምቀኝነት ተመልሶ ሀገር ለመሆን ብሠረ ፈሪኦንም በዝ ብየግዝ መን ይምከር

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 26 дней назад +1

    ግብጽ መቼ ይሆን ለኢትዮጵያ እሚተኛው ችግራም

  • @hanihasen
    @hanihasen 26 дней назад

    ይህ ሁሉ ትርምስ ለኢትዮ ምን ጥቅም አለው ለሊዝ ክራይ ተብሎ ውጣውረዱምን ጥቅም አለው ጠላት አታብዙ❤❤❤

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 25 дней назад

    አይ ስተት

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k 23 дня назад

    ❤❤❤❤dal lethiopia wagnoch ahn kabychn gar qumu bbhr mabltachn baqan kolkole yhgrchn xlat gorbetochn anxfhlan w qald ylm lhgre ethiopia tqadam amen xalt ywdam dal lhgrchn❤❤

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 26 дней назад

    ትግራይም ኣገርነት መሰጠት ኣለበት

  • @Khm1103
    @Khm1103 25 дней назад

    Lemen abekalat, Lemen neger mefeleg agerachu yebkatchu, lela ager hidachu kembetebet, yesew baher mefeleg yekerachu.

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 25 дней назад

    በዘረኝነት የተወጠረች አገር ምንም አቅም የላትም

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 26 дней назад

    Peace.for.ETHIOPIA.and.ETHIOPIANS.RED SEA.PORT.FOR.ETHIOPIA

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 26 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህ፣፣አፈህንዝጋ፣፣፣ማንምአዪዋጋም
    እናተሙቱ

  • @sohaabera5851
    @sohaabera5851 26 дней назад

    Baher eritrea aygnme arfachu tekmtu wedy mshasa yeru shicur welata resto coufu ygnal

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3s 26 дней назад

    ቱርክ የኛ ጠላት ናት። የምን ድርድር

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 26 дней назад

    ግብጽ ትምጣ ብቻ እኛም እናውቃለን

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j 26 дней назад

    ቱርክስ

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 26 дней назад

    እዉቅና ከሰጠን ቆየን። አሱን ምዘዝ ይበቃል

  • @BereketBahre-nb9gl
    @BereketBahre-nb9gl 26 дней назад

    ኢትዮጰያ መጀመርያ መዋጋት ትችላለች ወይ የራሷች ችግር መፍታት ያልቻለች ኢትዮጰያ መሳርያ መሰብሰብ ለውጥ አያመጣም ልብ ከሌለ መዋጋት ካልቻለች ኢትዮጰያ ሱማሌያ ገብታ ምን አመጣች

  • @seid6839
    @seid6839 26 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሶማሊያ በራሳ የሉዓለዊ ሃገር ከሴጠን ጋራ የመፍራራም መብት አላት ምን አይነት ወስላተነህ::

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 26 дней назад

      እኔ በጣም ማዝነው በሶማሌ ክልል የሚኖሩ ሶማሌዎች ናቸው።

  • @danieltilahun9400
    @danieltilahun9400 26 дней назад +1

    waw ,kikikikikikikikikihhahahahahahaha

  • @ZiadHassen-yv5ue
    @ZiadHassen-yv5ue 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @denekedesalegn7499
    @denekedesalegn7499 26 дней назад

    tiru hasab new

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 26 дней назад

    ፍጥነች፣ ፍጥነት፣ ፍጥነት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 18 дней назад

    ሱማሌ.የእጇን.ታገኛለች

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 26 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በሰዉአገረመፍረድ

  • @AsnakechAsni
    @AsnakechAsni 22 дня назад

    Eysuse gata naw bmdrahen

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 26 дней назад

    አልሸባብስ የግብጽን ወደ ሶማሌ መግባት እንዴት ይመለከተዋል?

  • @AbebeAlemu-lo7nm
    @AbebeAlemu-lo7nm 26 дней назад

    Wushatam

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 26 дней назад +1

    የዉሸት ሜድያ ትንሽ አታፉርም የአቢይ መከላከያ ቀበሌ መቆጣጠር እንደማይችል አለም ያቃል

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 26 дней назад

    አይጣም ተብሎ የለም የኢትዮጲያ ጦር ከሶማሊያ

  • @user-mz1lg5lc5h
    @user-mz1lg5lc5h 26 дней назад

    ኢትዮጵያ ለምንድንነው ምትጠብቀው ግብፅ መጥተ አፍንጫውን እስከ ምዛገት ድራስ ምትጠብቀው ወይ ባፋጣኝ ወደቡን ወደ ትግበራ መግባት ያለባት አለበለዚያ ከባድ ችግር ይገጥማታል ኢትዮጵያን

  • @user-qu6pz1cm4l
    @user-qu6pz1cm4l 26 дней назад +1

    kkkkkkkk^

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 26 дней назад

    ለሶማልያ የበተነ አልሻባብ የመስረተ መለስ ነው ግብጽ ለቀይባህር መጠበቅ ምን ሽግር አለው

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 26 дней назад

    የኢትዮጵያ የሱማሌ ክልል ሶማሌዎችን መንግስት በትኩረት ሊመለከት ይገባል

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 25 дней назад

    ማንም አያግዝህም

  • @FetaheFite
    @FetaheFite 22 дня назад

    ይሄኔ ነው ማጣደፍ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 26 дней назад

    😢😢😢😢😢😢ኢትዪብያታሰቦል፣፣ወረኛ
    ከዪነዉጀግንነትየመጣዉ፣፣፣ማንምአዪዋጋም
    መንጋዪዋጋ፣ሊላማንምሞሞተየሚወልግየለም
    መቀሰቀሰህንአቁም፣፣መንምቢመጣአንዋጋም

  • @ZiadHassen-yv5ue
    @ZiadHassen-yv5ue 26 дней назад

    ❤❤😂😂😂❤

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 26 дней назад

    ሱማሊያ ይኸን ያህል ረቀት ሄዳ የጦር ሠፈር ለግብጽ ሲትሰጥ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሱማሌላንድ የፈረመችውን ውል እንኳን ለማጽደቂ አልቻለችም ይኽ ደግሞ ዋጋ ያስከፍለናል ለምን ነገሩን ለምን እንደ ሚጎትቱ አይታወቅም አሁንም አልመሸምና ከሱማሌላንድ የገበችውን ስምምነት ሳይ ውል ሣያድር ወደቸግባር ለውጣ የሚመጣውን መጠበቅ ይበጃል።

    • @raghedanan3959
      @raghedanan3959 25 дней назад

      You leader Abbiy Ahmed started all this nonsense and now all Somalis are ready to defend Somalia 🇸🇴 from Abbiy Ahmed

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 26 дней назад

    ወሬ ብቻ ሌላ ምንም የምታቁት አይመስለኝም ሱማሊያ የራሱዋ ባህርና ወደብ መጠበቅ መብት ኣላት የፈለገች ሀገር ጋር ወታደራዊ ስምምንት ታደርጋለች
    ብልፅግና በሁሉም መስክ ዉርደት

  • @user-bf7ds9tf9l
    @user-bf7ds9tf9l 26 дней назад

    አረ እባካችሁ በጭፍን ኣትንጎዱ!

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 26 дней назад

    እውቅና ከመስጠት በፊት ሼ ሀሰን ከስልጣን መወገድ አለበት፣ እንዴት ? የኢትዮ ጦር ለአልሸባብ በር መክፈት።
    ከዚያ ለሶ ላንድ እውቅና መስጠት።

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 26 дней назад

    ጦርነት ሲጀምሩት ቀላል ነው
    በዚ ዘመን በጦርነት ማሸነፍ ቀላል አይደለም። መውጫውም ከባድ ነው። ለ youtube እይታ ብለህ ወደ ጦርነት ባትስቡት ጥሩ ነው።

  • @AbdishakurMuse-dv9bt
    @AbdishakurMuse-dv9bt 26 дней назад

    ሁለት የተሣሣተ ወረጂ

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 26 дней назад

    ሙኝ ነገር ነህ ኢትዮጵያ ለሱማሌላንድ እዉቅና ትሰጣለች ከዛም ኢትዮጵያ ወደብ ታገኛለች ምንኛ ስሌት ነዉ

  • @tesfitcamera1213
    @tesfitcamera1213 26 дней назад +1

    ኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች ጉራ ብቻ አትሁኑ ! ግብጽን ለመደራደር ኢትዮጵያ መጀመሪያ ፋኖን ወያኔ ሸኔ ያልተደራጀ ቡዱን ማስታገስ እንኳን አልቻለችም ። የተዛባ ዘገባዉ ኢህአደግን አልጠቀመዉም !!!

  • @user-zs1hd5ky2i
    @user-zs1hd5ky2i 26 дней назад

    የኛ ኣደለም የሚል ፖሎቲካ የኢትዮጲያ የለም ። ወደብ ከፍለህ ትጠቀማለህ እንጂ ወደብ ኣይሰጠም የሚልዮኖች ህዝብ ስለሆነ የቀጣይ ትውልድ ስለሆነ። ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 26 дней назад

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @user-zs1hd5ky2i
    @user-zs1hd5ky2i 26 дней назад

    ምን ኣይነት ደንቆሮ በውሸት በሃላ ቀሪ ያሸበረቀ ንግግር ነው ። ከድሮ ጥንት ጀምሮ የኢትዮጲያ ፖሎቲክ ሰነፍ በውሸት በወረራ በልመና ጎረቤቶች በመተንኮስ የኖረና ያለው ነው ዘለኣለሙ በ 16 ክፍለ ዘመን ይቆመ ጭንቅላት ነው ያለው ። መጀመርያ ሶማልያ በቀይ ባህር የለችም ። 2ኛ ፑትላንድ ይሁን ጁዋላን በሙሉ ሰማልያ ሶማል ነው ማንም ሀገር ጣልቃ ገብቶ ለራሱ ወረራው እንዲመቸው ሊሰራ ኣይገባም ኣለም ኣቀፋዊ ህግ ኣለ ። ኢትዮጲያ በታደላት ተፈጥረእዊ ጸጋዎች ሰርታ ህዝብዋን ሆዱ እንዳሞላ የተበላሽ የበሰበሰ የራሱ ሀገር የራሱ ጸጋ የማይበላ በልመና የእርዳታ ስንዴ መመገብ ዘመናት ተቆጥረዋል ኢትዮጲያ ለወረራ ብላ የጦር መሳርያ የምትገዛው የምትለምነው በብድር ገና ያልተከፈለ ቢዮንስ ዶላር ማን ይቁጠረው ። በቃ የሰው ሀገር መውረር መውረ ዘለኣለምዋ ደግሞ ድል የነሳቹ ምንም የላትን ምክንያቱም ወራሪች በመሆንዋ የእትዮጲያ ፖሎቲካ ከድሮ ጀምሮ የምዕራብ ገረድ ለማኝ ውሸታም ሌብነት የበዛው ነው ። መቸ ነው የሰው ጭንቅላት ይዛችሁ የሄ የኛ የሄ ደግሞ የሌላ ህዝብ የምትሉት ። እንዴ ስንዴ ገንዘብ ለምነህ ታገኛለ የራስህ ወደን ግን ኣይሰጥም ምክንያቱ የግለ ሰው ኣደለም የሚልዮኖች ህዝብ ነው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የሀገሩ ኣንድ ተፈዥራዊ ጸጋ ነው ። በዚህ 21 ክፍለ ዘመን ኣንዲ ኳድራት ሜተር ነጻ መሬትም የለችም ። ምንም ኣይነት የማያድግ ጭንቅላት ነው እግዝኣብሄ ር የሰጣችሁ በቃ ያደገ ሰው ያኛው የበሰበሰ የፊውዳል ኣስተሳሰብ ተሸክሞ ብቅ ይላል ይገርማል ። መቸ ነው የምትማሩ ? ወደብ ብልመና ኣይሰጥም ። ነጥብ ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 26 дней назад

      @@user-zs1hd5ky2i 😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!