የአዲስ አበባው ባቡር አሳዛኝ ፍጻሜአዲስ አበባን የቆረጠው ባቡር ሊቆረጥ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 132

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 2 месяца назад +26

    ምንም የሚያሳዝን ነገር የለም። አቅሙ ካለ የባቡር መስመሩ በመሬት ውስጥ መሆን አለበት

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 месяца назад

      ማሊሰራው ??? የሰነፉ ብዛት

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +17

    ትክክለኛ ውሳኔ ዶክተር አብይ❤❤❤🎉

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 2 месяца назад +9

    የማን ጥናት ነው አዲስ አበባ ለባቡር አትመችም ያለው አለም የተገነቡትን የባቡር መስመሮች ዩ ቲዩብ ላይ መመልከት በቂ ነው እኛ ቻሌንጅ ስለማንወድ እና አይምሮአችን ሀሳብ አፍላቂ ስላልሆነ ነው

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 месяца назад +11

    አዲሳባን ቡቱቱ ያስመሰላትም ኢሄ ባቡር ነው ቶሎ ማባረር ነው

  • @tembelel0360
    @tembelel0360 2 месяца назад +15

    ምንም የረባ ጥቅም የለውም 200 ባስ ምትኩ ማድረግ ይቻላል። ይሄን ሁሉ ቦታ ይዞ መንገድ ተዘግቶለት ቀኑን ሙሉ እንደ ኤሊ ሲያዘግም ነው ሚውለው።

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 2 месяца назад

      200 bus ×6000000=1200000000 billion but not only that 2000 bus needed 12000000000 billions biri it's not included fuel and 2000 drivers if changevthis train roads may be 120000000000 billions and above

  • @MartaMitiku-t2x
    @MartaMitiku-t2x 2 месяца назад +3

    ስንቱን ሰፈር የገደለ ባቡር እንዲነቀል ምኞታችን ነው ምርጥ እይታ ያረገው

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 2 месяца назад +14

    ምንም አያሳሳንም ቆየ እንደውም ብራቮ አብይ 👏👏👏👏

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 Месяц назад

    ቀለበት መንገድ እና የባቡር መስመሮች አሁን ባሉበት ለሀገራችን ጠንቅ እንዲሁም በኢኮኖሚ ለሀገራችን ጠንቅ ናቸው ሁሉቱም ቢነሱ መልካም ነው

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 2 месяца назад +2

    Its a good news .

  • @efratajo434
    @efratajo434 Месяц назад

    Ere yikuretut betam neber yebiyadtelal yetim hager endezi ayinetun aserar ayiche alawekim

  • @abayhailu5756
    @abayhailu5756 Месяц назад

    Asdsach ending.....thanks

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 2 месяца назад +8

    በጣም ትክክል ውሳኔ ነው

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 2 месяца назад +1

    It is good for all people of Finfinnee

  • @abrahamayaleu1571
    @abrahamayaleu1571 2 месяца назад +1

    Yes if it is possible subway is nice!

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 2 месяца назад +16

    አብያችን ፣ዘርህ ይለምልም።

  • @Zidni-is4kj
    @Zidni-is4kj 2 месяца назад

    Tebark abiy

  • @M.clips9
    @M.clips9 2 месяца назад

    I had Good memories on that Train several years ago and I missed it.

  • @elham270
    @elham270 2 месяца назад +6

    በጣም ደስይል አዲስ አበባን የቆረጣት ባቡር ሊቆረጥ ነው

  • @muke614
    @muke614 2 месяца назад +8

    ድሮም በብር ስሙ ነው የከተማ ባስ ቢባል ይሻላል ይልቁንም የተዘረጋለት መስመር የከተማውን ውበት ያወርዳል

  • @IbrahimAdem-b4t
    @IbrahimAdem-b4t 2 месяца назад +1

    አሪፍ ውሳኔ ነው እንደውም ዘግይቷል

  • @Deganet
    @Deganet Месяц назад

    Ababa kemetkel yezelala bekata yelelewu meri eyemerana endezi yewedekina

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 2 месяца назад +1

    Enezihen Hulu Merejawoch Anite Keyet Agegnehachew ?
    New Enesu Yenegerunhin Endewred Tekebleh Mitnegiren ???

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede 2 месяца назад +2

    በብዙ መልኩ ዓብይን ስቃወመው ከርሜአለሁ። አሁን ግን በባቡሩ መንገድ መፍረስ ደስ እንድሰኝ አድርጎኛል! ምክንያቱም ከታክሲ ለመውረድ ሰፈሬን ዞሬ ተመልሼነው ! ባንክ ቤት ከቤቴ ፊት ለፊት ሆኖ የትና የትዞሬ ነው ወደባንኩ የምገባው። እናም ባቡሩ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው ለማለት ነው።
    እንኳንም ፈረሰ!!!!

    • @yaredkebede9519
      @yaredkebede9519 Месяц назад

      ያንተን የታክሲና የባንክ ግልጋሎት ለማሳለጥ ሲባል ነው የባቡር መስመሩ ይፍረስ የምትለው ማለት ነው!?

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 месяца назад +2

    Oh my god the train give service above 100000 passenger a day for this customer needs 2000 bus inclding fuel oil

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 2 месяца назад +1

    በጣም መፍረስ ያለበት ነው።

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 месяца назад +1

    እነዚህ፣ሰዎች፣ከማፍረስ፣ሌላ፣ስራ፣የላቸውም፣፣

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 2 месяца назад +5

    ነቅሎ በጣለው

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 2 месяца назад

    እረኛ እንኮአንንን

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 месяца назад +2

    450 ቢሊዮን ብር በላይ በብድር ተገኝቶ አንድም የረባ ስራ ሳይሰራ በወያኔና በዘመዶቹ የተዘረፈበት በአሳዛኝ ሁኔታ የሃገር ሃብት የባከነበት ጉደኛ ስራ ሲሆን ዘራፊዎቹ ያለተጠያቂነት ቁጭ ብለው የፈረደበት ሕዝብ እዳውን ይከፍላል።

    • @Deganet
      @Deganet Месяц назад

      Kutara enkon adekima

  • @JohnHaragewoyin
    @JohnHaragewoyin 2 месяца назад +3

    እሰይ ይቆረጥ ደንቃራ ነዉ

  • @siedyeshawu9768
    @siedyeshawu9768 2 месяца назад +1

    ትክክል ነው ይቁረጠው ካልተመቸ ስንት ቤት አፍርሰዋል

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 месяца назад +1

    Good job

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +2

    ኢሀዲግ ያመጣብን እዳ ነው😮😮😮😮

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 месяца назад +2

    የምታወራው እርስ በእርሱ የሚጣረስ ደስ የማይል ነው።

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 месяца назад +3

    1000000 passengers stand together and fight government

  • @snw8160
    @snw8160 2 месяца назад +2

    ባዶ ጭንቅላቶች
    በነዳጂ ሳይሆን በኤሌትሪክ የሚሰራን ፣ 50 ሳይሆን በ3 ፍርጎ እንኳን እሰከ 400 ሰው ጭኖ መውሰድ የሚችልን ለማፍረስ በጀት መመደብ ብረቱን በኪሎ ለመሸጥ የሚያስብ ጠባብ ጭንቅላት ካልሆነ ሌላ ምን ይሆናል?

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 2 месяца назад

      ተው ባክህ 😂 አዲስ አበባን ታውቃታለህ ግን

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 2 месяца назад

      አብይ ብዙ መጥፎ የመጥፎ መጥፎ ስራ የሰራ አህያ ቢሆንም በዚ ግን ትክክል ነው

  • @Kezimkezam-w4v
    @Kezimkezam-w4v 2 месяца назад

    ምንድነው ሚያሳዝነው 😊

  • @HelenAmnen
    @HelenAmnen Месяц назад

    መፍረስ አለበት

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 месяца назад +1

    All person support this idea they have own cars or business in ethiopia they don care about poor people

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      @@mohammedreshid2472 ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ሐዲዱ እንዳይነሳ ማገድ!

  • @damtewfeleke1980
    @damtewfeleke1980 2 месяца назад +1

    I did sepport to avoid that bad condition

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 2 месяца назад +7

    እንዴት ነው 100 ሺ ሰው በቅን አመላልሶ ፣ እራሱን መቻል አልቻለም ምትለው ፣፣፣ሌባ ፣ ብሩን በልታችውት ነው

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 2 месяца назад

      የአንድ ትክት መሸጫ ዋጋ 10ብር መሆኑን ነው የማውቀው ታዲያ በቀን 100ሺህ ህዝብ ካመላለሳ እንዴት ከ300 እስከ 400ሺህ ብር ብቻ ሊሆን ይችላል ትክክለኛው የቀን ገቢው 1ሚሊየን ብር ነው
      ግን አንድ ሚሊየን ብርም ቢያገኝ በቀን በጣም ትንሽ ገቢ ነው ወይኔ ሰፈራችንን ምንም ጥቅም ለሌለው ነገር ነው ሁለት የቅርብ ሩቅ ከተሞች ያደረጋት በነገራችን ላይ ወደኛ ወደ ሳሪስ ሲጀመር ፖለቲካልም ነው 1998 ቱ ምርጫ ሁሉም ኢሃዲግን ሳይሆን ቅንጅትን ነበር የመረጠው የሳሪስ ነዋሪ ለዛም ይመስለኛል የበቀል እርምጃ የተወሰደብን መለስ የስራህን ይስጥህ!!!

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 2 месяца назад +1

    ውይ ሲጀምር እንዲህ ያምር ነበር እንዴ??? እዚህ አገርኮ ጥገናና እድሳት በዳዴ ነው። የዛሬ ሁለት አመት ኮሪደሩን ምናየው ይሆናል ። መቼም ክትትልና እንክብካቤ እንደማይለየው ተስፋ አለኝ። ህንፃዎቹም ነጭ በነጭ ተቀብተው ... እንጃ ከወራት በኋላ ቁሽሽ ብለው እንዳናያቸው! አደራ ባለ ህንፃዎች ! ባቡሩ ግን ይብቃው እውነት ነው ! መንገድ ከማጥበበብ ውጪ ምንም አልፈየደ!

  • @towfikhassen5479
    @towfikhassen5479 2 месяца назад

    በወቅቱ ጠሚ የነበረው HD ለፍርድ ይቅረብ

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x 2 месяца назад

    ምን ይሁን የተሻለ ሀሳብ አምጣእና ለማሳመን ሞክር፣

  • @መሰረትዋሱ
    @መሰረትዋሱ 2 месяца назад

    አወ መፋረስ አለበት

  • @SELAMTA-ሰላምታ
    @SELAMTA-ሰላምታ 2 месяца назад +1

    የወያኔን አጥር እንኳንም ፈረስ ገተት እንዳማረረኝ አልቀረም

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 2 месяца назад +2

    ሌብብባባባ፣ባቡሩ ምንም ችግር የለበትም ፣ ወያኔ የሰራው ስለሆነ ያው ለማጥፋት ታስቦ ነው

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 2 месяца назад

    ጥሩ አስተዳደር እና ተገቢውን ዕቃ ባለመግጠሙ እንጂ ባቡርን የመሰለ ጠቃሚ ትራንስፖርት የለም

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese Месяц назад

    አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና መሪ ነዉ

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 2 месяца назад

    እረ ይወገድ

  • @fuadnejashi9370
    @fuadnejashi9370 2 месяца назад

    Dedeb sijemer be 2008 adelem sera yejemerew ashkabach duzz

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 2 месяца назад +1

    ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ስራ። የሕዝብ ገንዘብ በዋል ፈሰስ።

  • @NesruBedewi
    @NesruBedewi 2 месяца назад

    ቶሎ ማባርር ነው

  • @KebrabeGirma
    @KebrabeGirma 2 месяца назад +1

    ወገብህን ይቁረጠዉ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 месяца назад

    Echy edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager hulum gubona leba kfu becha ene meles zinawy ngusu aby hulum ye diablos menfes geday menfes becha Alemn mekeleb ymtchel Hager edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 2 месяца назад +3

    ባቡር መንገድን ማሰወገድ የትራንሰፖርት ፍሰትን በእጅጉ የሚያሳልጥ በጣም ጠቃሚ እርምጃ ነው። ቀድሞም ቢሆን ዲዛይኑ ራሱ ለቀላል ትራም ሳይሆን ሆን ተብሎ ለሙስና እንዲጋለጥ በማድረግ በአገር አቋራጭ ባቡር ደረጃ የተቀረጸ ነው።

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 2 месяца назад

      Do you have own cars I think so

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 2 месяца назад

      All people keep train green area it's not transportation

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      @@markosgeta8043 ሰው እንዴት ወርቅ ወርውሮ ቆርቆሮን ይመርጣል? ባቡር ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ለድሆች የግድ ነው። ማስፋት እንጂ መነሳት የለበትም።

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 2 месяца назад

      Didvuou used train

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Месяц назад

    ህዝቡ ግን ገና ስለሆነ ቶሎ ይሳደባል ትልቅ ባቡር ሊሰራ ነው በፈንታዉ

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 месяца назад +7

    የድሆች አገልጋይ የሆነው ባቡር እንዳይነሳ ሰላማዊ ሰልፍ በተደጋጋሚ እንወጣለን።

    • @LawofGod
      @LawofGod 2 месяца назад

      Deha entefalen !

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 2 месяца назад

      የወያኔዎች ንዴት ነው ያልገባኘ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 месяца назад

    ባቡሮቹ ዳቦ ቤት ይሁኑ.

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AhmedAhmedkeder
    @AhmedAhmedkeder 2 месяца назад

    የአዲስ አበባ ዉበቱዋን ያጠፋዉ ይሄ ባቡር ከመጣ ቡዋላ ነዉ መወገድ አለበት አያስፈልግም

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 2 месяца назад +1

    Only talk to poltics its good train for 100 000 passenger how money car needed how mony oil how money foreign currency loss the country the solution is givecprivitization and maintain and change management by any solution and strong check and balance about payments most people dod not pay for service

  • @bman4267
    @bman4267 2 месяца назад

    Yetemetachuh kil erasoch…. Kemafres wuch lela min takalachu….. ahunis astelachugn doma mengist zenezena gazetegna

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 2 месяца назад +2

    ድሀ እንዴትስ ይሀን

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Месяц назад

    pm Abiy best decision to remove this garbage

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 месяца назад

    Woshitam neh ! Report aderghalgu ! It is not like that ! A lier

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Месяц назад

    የባቡር ሀዲዱ ችግሩ ገና ሲሰራ ነው ችግሩ የነበረው። ሌላ እሚወራውን ሰበብ ወደ ጎን ትተን። ባቡር ለትራንስፖት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። በውጪው አለም ማየት ይቻላል። ግን ሀዲድ አሰራሩ ሙሉ በሙሉ በመሬት ስር ባይሆንም አስፈላጊ የሆኑ ቦታዎች በስር እንዲያልፍ ማድረግ ይቻላል። ሌላው ግን ወሬ ነው። ወሬኛ መንግስት እና ህዝብ።

  • @GashawDemke
    @GashawDemke 2 месяца назад

    ለመስራትም ለማፍረስም !!!! ከተሰራበት ባላነሰ መልኩ ሊበላ ነው ሌላ ትርጉም የለም

  • @snw8160
    @snw8160 2 месяца назад +2

    አብዛኛወቹ ያደጉ ሀገሮች ባቡርን እንደመፍትሄ ይጠቀማሉ እኛ መስራትም ሆነ ያለውን አዘምነን ማሰራት ሲያቅተን ለማፍረስ እንሯሯጣለን ። ለመሆኑ አልገናኝ አሉ የተባሉትን መንደሮች ከምድር ስር እና ከመንገድ በላይ ድልድዮችን በመስራት ማገናኘት አይቀልም? ለማፍረሻ የሚውለው በጀት ከዚህ በላይ በጀት ይፈልጋል።
    ያሳዝናል ምን የሚሉት ቂልነት ነው?

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 месяца назад

    ምንም አያሳዝንም የተገተረ ግንብ ያለፕላን ያልተስራ ድንጋይ ነው😂😂😂 ብጣም ነበር የሚያስጠላኝ

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma703 2 месяца назад +1

    መጋኛ ይቁረጥህ።

  • @snw8160
    @snw8160 2 месяца назад

    🤑🤑🤑🤑

  • @MohammedSeid-x8c
    @MohammedSeid-x8c 2 месяца назад

    Mulu be mulu mewegede alebete beteley ya regmu deledeye addise Ababa n webetuwan ateftotal. Muluwen anseto hadidun le ethio djebuty yiset

  • @d25972
    @d25972 2 месяца назад +3

    የህዝብ፣የታሪክ ጠላት አብይ

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 2 месяца назад

      በዚ እንኳን አልቃወምም ወያኔ የወያኔ ቤተሰብ ካልሆንኩ

  • @khalidabdulaziz6946
    @khalidabdulaziz6946 2 месяца назад +2

    አንተ ኣሸርጋጅ ለብር ብለህ ውሸት ታወራለህ!
    ኣንተ ሆድ ኣደር!

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 2 месяца назад +1

    ሙቀታም
    እና ምንድነህ አንተ አነድ ሳንቲም የማታወጣ ትለፈልፋለህ ወግድ መንግሰት ይሰራበት የሚሰራውን ያውቃል

  • @jonastefera8093
    @jonastefera8093 Месяц назад

    አቃጣረ ካድሬ የደንቆሮ ዘመን

  • @mesfinerecha7679
    @mesfinerecha7679 Месяц назад

    በአዲዱ ምክንያት እያንዳዱ ሹፌር የሚያባክነዉ ነዳጅ ፣ ህዝቡ ያልተፈለገ ዙረትና ርቀት መጓዝ ፣ ኮተታም ከተማ መምሰል ፣ በየስራስሩ ሽንት መሽኛ ………።ከጥቅሙ ጉዳቱ ይከፋል።

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 2 месяца назад

    ያደቆነ ሰይጣን ሳይገድል አይተውም ይባላል!

  • @DerejeDagne-f9n
    @DerejeDagne-f9n 2 месяца назад

    አቀራረብህ ባይሆን ያሳዝናል። የማይጠቅም ከሆነ እና ቢነሳ መልካም ነው።

  • @d25972
    @d25972 2 месяца назад +2

    ማስተካክል ሲያቅተው ማፍረስ ምን ይሉታል😂😂😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 месяца назад +4

    ታዲያ ሎኮሞቲቮቹን እና የኤሌክትሪክ መስመሮቹን እንደገና አሻሽሎ መስራት ነው እንጂ የምን በህዝብ ገንዘብ መቀለድ ነው:: 😡

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад +1

      @@Biniam_Kelbesa ትክክል

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 2 месяца назад +1

    እንደ ሌሎች አገሮች የከተማ ባቡር ከጎኑ ያለውን አጥር አፍርሶ ከመኪና መንገድ ጋር አጣጥሞ ማስቀጠል እንጂ በየትኛውም ሀገር ያልተደረገ ነገር ማድረግ ተገቢ አይደለም የማፍረስ ሱስ የተጠናወታቸው ሰዎች ብቻ የሚያስቡት ነገር ነው።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    አብይ የታሻለ ያመጣል ኳሊቲውን።ያልጠበቀ ነው ይወገድ❤❤

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 Месяц назад

    የናትህ አንገት ይቆረጥ እናትህ ትበዳ የሸሌ ልጅ የሸርሙጣ ልጅ

  • @gegsysya758
    @gegsysya758 2 месяца назад

    ይሄም ታሪክ ፈርሰ ብላቹ ጭው

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 месяца назад

    የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 2 месяца назад

    ላሁኑ ኮሪደር ልማት ግንባር ቀደም ሙከራ ነበር

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 месяца назад

    Yen Meles legacy is doomed. 😂😂😂 this train was not needed from the beginning but the previous government ate a lot of money coz they ate up all Yerdata genzeb. 😂😂😂😂 Aye Ethiopia. You dont copy and paste anything that you saw from developed countries. Anways we shall see what it will unfold to this poor country!

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h Месяц назад

    ድሮ አታወራም፡ ነበር ይህ ሁሉ፡ ገንዘብ ፈሶ YouT ሳንቲም መሰብሰቢያ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 месяца назад

    አረ ይነሳ ከተማውን አዶክኮታል ኮተታም አብቹ ገና አዲሳባን ከፈትፈት ያደርጋታል

  • @towfikhassen5479
    @towfikhassen5479 2 месяца назад

    በወቅቱ ጠሚ የነበረው HD ለፍርድ ይቅረብ