142ኛ ♦A ልዩ ገጠመኝ፦ አረቦች እየደፈሯት የተሰቃየች ሴት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 359

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 года назад +56

    መምህር እንካን ደህና መጣህ በመጀመሪያ እግዚአብሄርን እድናውቅ ሀይማኖታችንን እድናወቅ ሰለመናፍስት እድናውቅ ሌት ከቀን እየለፋህ ለምታስተምር እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ረዥም አገልግሎትና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግንሀለን ውድ መምራህራችን በርታልን አንተ ስትበረታ እኛም እንበረታለን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mersha714
      @mersha714 2 года назад +1

      ,

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      @@mrkbemrkbe6748 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      @@mersha714 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @maebeltsegay5939
      @maebeltsegay5939 2 года назад

      q1qq1qqqq1q1qqq11qq11qq1q111qqqqqq-

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏

  • @learnPhotoshop-z5j
    @learnPhotoshop-z5j 2 года назад +19

    ስዕለቴ እንዲሰመሸር ፀልዩ በእናታችሁ ይሻሀው ተስፋ ጊዮርጊስ በፈጣሪ የሚያስበኝ በላይክ ግለፁ ፀልዩዩዩዩዩዩዩ

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 года назад

      አሜንአሜንአሜነአሜአሜነ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐

    • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
      @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 года назад

      አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      @@molokbety6970 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      @@ወለተማርያምእማተዋሕዶ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @mikaelabate12
    @mikaelabate12 2 года назад +17

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒💒❤️💒❤️

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 2 года назад +1

    መምህር እንኳን ለአዛኝቷ ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም በጤና ከነ መላው ቤተሰብህ አደረሰህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎትህ አስበን

  • @fera7834
    @fera7834 2 года назад +3

    መምህር እግዚያብሄር ይመስገን አንተን ለሰጠን መቼም ይሄንን እርኩስ መንፈስ በየቀኑ በሰይፈ ስላሴ ቀጥቅጬ ቤቴን እያፀዳሁ ነው እድሜ ለአንተ ጤናን ይስጥኸ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    እህተ ሥላሴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ተምረንበታል ከታሩክሽ
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
    እልልልልል 👏👏👏👏እልል 👏👏እልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እንዲሁም ህፃኑአ በቤቱ ያፅናሽ 👏አሜን

  • @selamawitemu5820
    @selamawitemu5820 2 года назад +3

    የመጀመሪዋ እኔ ነኝ ብስራተ ገብርኤል እባላለሁ ፀልይልኝ ምህር ብዙ ሰምቼ ከልተለወጡት መሀል ነኝ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +7

    _በሥላሴ በጣም ከባድ ገጠመኝ ነው በአረብ ሀገር ያለውን ነገር ያየ ሰው ያውቃል እንጂ ያላየ ሰው ምንም ነገር አይገባውም ነገር ግን እግዚአብሔርን ካላወቀን ፈራሀ እግዚአብሔር በውስጣችን ከሌለ ብዙ ነገር በስህተት እንሰራለን ግን በህጋዊ የሚሰራ ሰውና በህገወጥ የሚሰራ ሰው ልዩነት አላቸው ህጋዊ የሚሰራ ሰው እየተጎዳም ዝም ይላል ህገወጥ የሚሰራ ሰው እንደዚህ አይነት ነገር ካዩት ስራውን ትተው ሌላ ቦታ ቀይሮ ይሰራሉ ምክንያቱም አማራጭ አላቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ስለረዳን ነው እንጂ ብዙ ብዙ ነገር አለ ግን ልጅቱ በጣም ጎበዝ ነች እግዚአብሔር ወደ እራሱ መራት መጨረሻዋን ያሳምርላት በእውነት ግን ማለት ነው አርቦች በጣም ፈሪ ናቸዉ ማለትም መጀመሪያ እኛ እነሱጋ ያለውን ቀረበታ ካዩት ነው ወደ ሰራተኛ የሚያዘነበሉት እንጂ የመጅመሪያ ኮስተር ካልን ይፈራሉ ከአንድም ሁለትም ሶስትም ድረስ ያለውን ነገር መገናዘብ አያቅተንም ይህ ሰው ምን አስቦ ነው የሚለውን ነገር እኛ እራሳችን ማወቅ እንችላለን እኛ ዝም ካለን ቀረበታውን ይቀጥላል ግን ምን ፈልገህ ነው እኔ ለሚስትህ እናገራለሁ እኔጋ አታውራ አትጠጋኝ ካንል ትንፍሽ አይሉም የአረብ ወንዶ ቀፎ ነገር ናቸዉ ግን እኛ ጠበቅ ማለት አለብን ከማነኛውም ወንድ ሴት ልጅ እራሷን ጠበቅ ማለት አለባት ያኒ ማንም ደፍሮ አያናግራትም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን በብዝዎቹ የተደፈሩ በየቤታቸው የተደበቁ አሉና ይህች እህታችን እግዚአብሔር በምክንየት ነው ያወጣታ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቃት መምህሬ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከልብ እናመሰገናለን እህታችን ከታረቅሽ ምንም ነገር በውስጥሽ ቅር እንዳይልሽ ይቅር ካልሽ ማ ሁሉንም ነገር መተው ነው እህቴ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጥልን ይቅርታ እኮ ታላቅነት ነው ሌሎችን ይቅር ማለት ካልቻልክ ይቅርታ ያላደረከው ሌሎችን ሳይሆን ለራስህ ነው።"አባት ሆይ ይቅር በላቸው" ብለህ ስለ ሌሎች ብትማልል ለዚህ በርህራሄ ለተሞላው ተማፅኖህ "ልጄ ሆይ አንተንም ይቅር እልሃለሁ" የሚል ምላሽ ታገኛለህ።ስለዚህ ለራስህ ይቅርታ ማግኘትን በጽኑ የምትሻ ከሆነ ለሌሎች የምታደርገው ይቅርታ ዋስትና ይሆንልሃል። ይቅርታ ባደረክ ቁጥር በልብህ የሚሰማህ ሞቃ ያለ ደስታ ለዚህ በቂ ማሳያ ነው።_

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 года назад +8

    ለዚህ ያበቃው እግዚሐብኤር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    ከምንም በላይ ቅዱስ እና ታለቅ እግዚሐብኤር መምስገን ነው
    ሁለንም ለእግዚአብሔር መተው ነው
    ጌታዬ አምላክ እወዳለሁ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +14

    የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ 💚💛❤️

  • @ድግልአማላጄናት
    @ድግልአማላጄናት 2 года назад +1

    ዘማሪ መላከት ያሰማልን የዘመናችን እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ተመላቤተሰቦችህ ይጠብቅልኝ

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 2 года назад +3

    የሱን ልብ የመለሰልሽ አምላክ መልሰሽ ያንችንም ጥላቻ እንዲያስወግድልሽ ጠይቂው ያደርግልሻል መድኃኒአለም ድንቅ አምላክ ነው !!!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም እረዳሽ 💒✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መመህርዬ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ሰላምየሰማእቷልጅ
    @ሰላምየሰማእቷልጅ 2 года назад +1

    እሰከዝች ሰአት በቸርነቱ ጠብቆ 241 ኮሜንት እዳነብ ለፈቀደልኝ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን(3)

  • @hamlmal_12
    @hamlmal_12 2 года назад +2

    አዎ በስደት ስንኖር ፈጣሪ ከእኛ ጋር በብዛት በዓረቡ ዓለም ያሉ እህቶቼ ቆራቢ ፈራ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸው ብዙ ጠንካሮች አሉ⛪️❤🙏

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 года назад +1

    መምህር ቃልህወትያሰማሊን እግዚአብሔር ይጠብቂህ💓💓💓💓💕💕

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን💖💒
    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን🙏

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ነገር እንድናውቅ ለምትረዳን መምህራችን እግዚአቤር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 года назад +4

    ኤልዳናዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ ባርኮ ቀድሶ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማክ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 года назад

    መምህር እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይታደጋል ያድናልም አሜን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለምታስተምረን ስለምትመክረን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አምሜን

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 года назад +7

    በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር ሁኖ እግዚአብሔር እንኳንም ፀሎትሽን ሰማሽ እህታችን አንቺን የሰማ እኔንም ይስማኝ ሱባኤ በጣም ጥቅም አለው ለባለቤትሽ ደግሞ ፍፁም ይቅርታ አድርጊለት ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @ሀይማኖትየድንግልልጅ
    @ሀይማኖትየድንግልልጅ 2 года назад +1

    ቃልህወት ያሠማልን መ ምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 года назад +1

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад +2

    ስሙ የእግዚሀብሔር ከፍ ከፍ ይበል የድግልማርያም ልጅ የሚገርም ነው ስደቴን ወደድኩት ተመሰጌን🙏🙏🙏

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
    @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 года назад +1

    በጣም ኣስተማሪ ነው እኔም እንዲህ ኣይነት ፈተና ገጥሞኝ ነበር በግብረስጋ ኣልተገናኘንም እንጂ የሚያስቸግረኝ በጣም ታላቅ ሰው ነው በእድሜው እንኳን ኣይመጥነኝም ግን ኣረቦች በጣም ኣስቸጋሪ ናቸው
    ኣሜንየ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን የኣባቷ ልጅ
    መምህር እናመሰግናለን በፀሎት እንዴት በኣህዛብ ሃገር ሁነን እንኳን በነፃነት እያኖረን እንዳለን እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 года назад

    ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና አሜን፫ ተመስገን አምላክ ሆይ ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን በእውነት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ የአረብ ወንዶች ፊት ከስጠሃቸው በጣም አስቸጋሪ ናቸው አይረዱም እኔ ፊት አልስጣቸውም ከሴቶቹ ጋር ነው ምስቀው ምጫወተው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞💞

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
    @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏💟💟💟

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 года назад +14

    #አይ😥😥 በስደት ያለውን ፈተና ጉድ መከራ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው በውነት እኸታችን እኳንም መደኋኔ ዓለም እረዳሽ ደስ ይላል በቤቱ ያጸናሽ አሜን፫
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጲያ እናታችን!! 💒❤💒📚🇪🇹🔐👈✅🙏🙏

    • @ميرياا
      @ميرياا 2 года назад

      አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      @@ميرياا ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የተበላሸ የሰው ሕይወት ሁሉ አንደዝች ልጅ ይሰተካከል እህቴ ልብሽ አንደ መለሰ ፀልይ ይመለሳል ዝማሬ መለአክትን ለጣፋጭ አንደበትለዘመረች ህፃን ልጅክ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ጋር ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
    የእውነት በጣም ከባድ ገጠመኝ ነው የአረብ ሀገር ሲቃይ ያየ ያውቀዋል እኅታችን እኅተ ስላሴ ከዛ ሁሉ ወተሽ በመንፈሳዊ ሕይወት እዝህ ላይ በመድረስሽ የእውነት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    እና ደግሞ ትዳርሽም እዲባረክልሽ ይቅር ብለሽው በፍቅር ሞኖር አለባችሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር እኛን ይቅር ካለን እኛም ደግሞ የበደሉንን ሰዎች ይቅር እንበል የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን፫
    ትዳራችሁን በበረከት ይሙላላችሁ👏❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ👍!!!

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ከዚያ በኋላ ምንም አይነት ቂም አያስፈልግም ብትራራ ነው መምህር ተስፋዬ ያንተ ሓሳብ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @genigirma72
    @genigirma72 2 года назад +1

    ሠላምህን ያብዛልን መምህር በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ መምህር በእውነት አንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እንዴ ገና ሰራን እኮ ስንቱን አስተማርክን ከስንቱ ስተት መልስከን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እንኳን ሊመናሽን ሰማ ረዳሽም በጣም ደስ ይላል ነገር ጊን እህታችን እግዚአብሔር ላንቺ የዋለልሽ ዉለታ አስብ እና የቂም መንፈስ ከዉስጥሽ አዉጭ ቂመኛ አትሁኝ ለዳቢሎስ እጂሽን አትስጪ ወንድማችን ማለት ባለቤትሽ ወደው ላይሆን ይቺላል እሄ የዳራጌ ለምሳሌ አንቺ ሳትወጅ ሳትፈልግ አጥያት እንዴ ሰራሽ ማለት ነው ሁላችም እንበድላለን ማንም ንፁ የላም ነገር ጊን ሁለም የይቅርታ ልብ ሊኖረን ይገባል ከአጠፋዉ ይቅርታ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንካን በስላም መጣህ ቃለህይወት ያስማልን አሜን ዝማሬ መላእህክት ያስማልን አሜን

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @hem9841
    @hem9841 2 года назад +1

    መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አለና በቸርነቱ መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እነየ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ በተስቤቸየ አድራ

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 года назад +1

    መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማክ በስደት አለም የምንኖር ሁላችንም መዳንያአለም አባቴ ይጠብቀን ከክፉ መንፈስ ሰራ ይታደገን

  • @elk5824
    @elk5824 2 года назад

    እግዚአቢሔር ይመስገን። መምህር እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ብጣዕሚ ትምህርትካ ንፈትዎ ።ኣማርኛ ምስምዕ ተማሂረ መናጋገር ብቻ ለምቸግረኚ ። ቃል ሂወት የስማዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
    May God bless you and protect you and your family.

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን አይ ስድት ምክርዉ በዙ ነው ኮ😥እግዚአብሔር አመላክ ግን ምስ ስድትኝች ነው የልዉ እመቤቴ ማርያም ለሃገራችን ተብቃን ሁላችንም ስላም ፍቅር እንደነት ይሰጥን አሜን🤲🌾🕊

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +3

    እግዚያብሄር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ አምልላክ ለኛም ይድረስልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር በጣም እናመሰግናለን ሽአመት ኑርልን

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አስበኝ

  • @የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መመምህር እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት የቀሰምኩ እገኛለሁ መድሐንያለም ያክብርህ ማንም ምንም ቢል እንዳሰማ በርታ ብዞቻችን ነፍሳችንን ለማዳን እየታገልን ነው

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ሰሙ የተመሰግን ይሆን
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን እህታችን እናመሰግናልን
    በዙ እንድነማር ሰላደርገሽ እናመሰግናለን
    ከዚም ይህ ሁሉ ለደርገለሸ እግዚአብሔር
    ከልብሽ ይቅርታ አድርጋ እህቴ ፍቅር
    ከሁሉ ይበልጣል 😘

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እህቴ አይዞሽ ። ይቅር ማለት ለእራስ ነው ጥቅሙ።

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰላምየሰማእቷልጅ
    @ሰላምየሰማእቷልጅ 2 года назад +1

    ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን. ሰለ ሁሉም ነገር እግዚ ኣብሔር የተመሰገነ🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ

    እንደ ቅዱስ ያራድ በዘመርኩልሽ
    እንደ ኤልሳበትም በመሰገንኩሽ
    እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ
    እቀኛለሑ ለስምሽ
    ማረፊያዬ ሆይ
    የመስቀል ስር ስጦታየ
    ፃወን አምባ ከለላየ
    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መሕር እረጅም እድሜ ና ጤና እስ ከነቤተሰቦችሕ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr ye ne mar Zemari melaek yasemalen Egziabher yasadgshe 🙏🙏🙏💖

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ ከማዳም ስራጋር

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በጣም ልብ የሚመስጥ አጥት የሚአለመልም መዝሙር

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ይቅርታሽ ከልብ ይሁን ባልሽው ጊዜም ተመልሰሽ ከባልሽ ጋር ወልደሽ በፍቅር ኑሪ ሁሌም አመስጋኝ ሁኚ እኔ ማነኝ የሚለውም ጥያቄ ሁሌ ማሰብ ያስፈልጋል ያሳለፍሽውን ህይወትም አስቢ ካጠፋሁ ይቅርታ እግዚአብሔር ብዙ ነገሮችንም አድርጎልሻል ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤️❤️❤️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 года назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገን ።መምህር ቃልህወት ያሰማልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ውድ የእማ ፍቅር ልጅ እንኳን ደና መጣልን የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑኑ እን ማር. በእውነት ሰለማይናገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ይቅርታ ካአደረግሽ በንፁህ ልብሽ ይቅርታ አድርጊለት መምህርስ ምን አደረገ ቢቆጣሸም ቢኮርፍም የሚጠቅምሽን ነገር እንጀ ለማይጠቅምሽ ነገር ታውቂለሽ መጥፋ እንደማያአሰብ በደንብ ተውቂለሽ ሰለዚህ ተሰማምቶ መኖር ነው ሚሻለሁ እህታችን እህተ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብሽ ወለተ ማርያም እያለሽ እኔንም አሰቢኝ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን በደህና መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ

  • @sraayele840
    @sraayele840 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህር ወድማችን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እኔም መመለስ ያቃተኝ ነገር አለኝ በማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 года назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    Amen amen amen , 🙌 elililililil. Egziabher hulem yetemesegene yhun 🙌

  • @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
    @ጎዶልያስ-ሸ9ዐ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 2 года назад

    መምህር ተገውን ይአብዛልህ

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    አግዛኣቢሄር ይመሰገን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ለኣህቴ የምልሸ ግን አንቺ አንካን ከኣህዛብ ከማያምኑ ገላሸ ኣየሰጠሸ አግዛኣቢሄር ይቅር ብሎሻል አና አንቺም ከልብ ይቅሬታ ኣርጊለት ደሞ ባልሸ አሰከሆነ ድረሰ ፍጹም ይቅሬታ ማረግ ኣለብሸ ውድዋ ኣህቴ አግዛኣቢሄር በልቡ ያጽናሸ መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልኝ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад +1

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
    እህታችን ከዚህ ያወጣ እኝንም ከምንጨነቅበት እግዚአብሔር ያውጣን

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 2 года назад +1

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +1

    እህታችን በእዉነት እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳሽ ባለቤትሽንም ከልብሽ ይቅር በይዉ እህታችን መተዉ መሄሬን ከተተዉ አለ ያገሬ ሰዉ እናም ይቅር በይ ከልብሽ

  • @ሱላማጢስኢየሩሳሌምቲዩብ

    ሰላም መምህር ተስፋ ።

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እኳን ደና መጣህ 🙏

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby6818 2 года назад

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሂ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች መምህርዬ እንዴት ነህ እህታችን በርች እግዚአብሔር ይመሥገን እና ደግሞ ባለቤትሽን ከእውነት ይቅርታ አድርጊለት ምክንያቱም ይቅርታ ማድረግ መታደል ነው የእግዚአብሔርን ቸርነት የተደረግልሽን አትርሽ እግዚአብሔርን አትገዳደሪ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሤ ከእነ ቤተሰቦቸ
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር 👏👏👏👏👏👏👏

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    ትክክል መምህር እግዚአብሄርን ያወቁት በስደት ነው

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም የሚገርም ነው
    እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተርፈሺ በቤቱ ያፅናሺ👐❤🌿መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐❤🌾🌿🕊⛪🇪🇹

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር በሀጣት የወደቅነዉን ያያል ያነሳል ከመከራም ያድናል አኳኩ ይከፈትላችኋል ብሏል በእዉነት ለህታችን የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ለኛም በስቃይ ዉስጥ ላለነዉ ይድረስልን አሜን እህታችን በርች እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад

    ዉይይይ ስታሳዝን ግን ፈጣሪ ፀሎቷን ሰማት አስተማራት ተመስገን ባሏን ከልብሽ ይቅር በይዉ ምክንያቱንም ድንቅ ያረገልሽን አምላክ ፀጋዉን ያበዛልሻል😢🌹

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ቀርቦ ችግርሽን ሁሉ የፈታለሽና ያቀለለልሽ ቸሩ መዳኒያለም ይክበር ይመስገን 👏👏👏

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 года назад +3

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንዴት አላችሁ 🙏

  • @hshshshshsjs9464
    @hshshshshsjs9464 2 года назад

    Amen tebareki mhemir

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    በጣም አስገራሚ ነው እህታችን በጾሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ እየሱስ ወልደ ያሬድ ወለደ ሚካኤል ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወለተ እየሱስ ብለሽ እህታችን በፍጹም ልብሽ በፍጹም ፍቅር ውደጅው ቅም ይዞ ጾሎት ቅምይዞ ትዳር አይሆንም ከኔ ተማሪ ቅምየ የፀለይኩ በሂወቴ በጣም ውጣውረድ ችግር ነው ያለሁት እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርዳችሁ

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር የሥደተኛች አምላክ ነው ለዘመና እኛን መሥሎ ሂይወታችን ምሥቅልቅሉን ሢያሣየን የነበረውን በጨለማ አኑሮን የነበረው ጥላታችን ጠይጣን ባምላካችን በሥሙ እራሥ እራሡን ብለና በተናቅነው በትንሾቹ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ወራሾቹ እንደሆንን አውቀናን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 2 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 2 года назад

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን አ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒🙏

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 года назад

    ኤፍታህ ተክፈት እግዛኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር በእዉነት የዝች ልጅ ታርክ የኔም ታርክ ይመሳሰላል በእዉነት ብዙ ችግር አጋጥሞኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉንም አለፌ አለሁ በቸርነቱ በጣም እየተገረምኩ ደግሜ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግሞ ባልሽን ይቅርታ አድርጊለት እሱ ተፀፅቶ ጥፋቱን ካመነ አምነሽዉ ኑሪ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 года назад

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ 🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 2 года назад

    እህቴ እግዚአብሔር ሥለማሽ እድለኛ ነሽ እባክሽ እህቴ በፀሎት አሥቢኝ ወለተ ኪዳን ብለሽ እኔ ውጭ ያለሁ ሊያገባኝ ሢጠብቀኝ የነበር ፍቅረኛየን አሁን ለማግባት በተለያየ ምክንያት 6ወር ሆነኝ ግን መጋባት አልቻልንም እህቶቸ በፀሎታችሁ አሥቡን ወለተ ኪዳን እና ገብረ ተንሣየ ብላችሁ