የዶሮ ፈንጣጣ የህክምና ሂደት (exp 001) : Antuta fam : Kuku luku

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 24

  • @nugusumulugeta-j8f
    @nugusumulugeta-j8f Год назад +1

    ❤ enwedalen astemariachin

  • @kaleabkaleab6165
    @kaleabkaleab6165 2 года назад +1

    ስለምትሰጠኝ ትምህርት በጣም ነው የማመሠግነው የት አካባቢ እንደምታረባ እና አንተን በአካል የማግኘት እድሉን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሠግናለው

  • @biniman2691
    @biniman2691 3 года назад +1

    ሢዳናቸው ቁሥሉ እየደረቀ ነው የሚመጣው

  • @wadawada9922
    @wadawada9922 3 года назад +1

    Brother be amaregnaw fentata ybakak be english degmo pox ybalal

  • @wendayehubefekadu4055
    @wendayehubefekadu4055 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 2 года назад +1

    ለዶር ደረጀ ፡- ለታመሙትዶሮዎች ለሰከንዳሪ ባክቴሪያል እንፌክሽን አንቲባዮቲክስ ይሰጣቸው ጥሩ ነው ።ላልታመሙት ግን ለምን ይሰጣል? ምክንያቱም ፈንጣጣው የሚመጣው በቫይረስ አይደለም ወይ ለምንመከላከያ ክትባት አይሰጣቸውም ?

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 3 года назад +1

    ወንድሜ ጠንካራ ወጣትነህ እግዚያብሄር ልፋትህን ጥረትህን ተመልክቶ ፈጡሩን ይማርልክ በርታልን አቀራረብህም ጥሩነው በርታልን።

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wadawada9922
    @wadawada9922 3 года назад +1

    Ke oky ylq degmo bro effective yemohonew ashinero btgeza nw

    • @antuta
      @antuta  3 года назад

      እሺ አመሰግናለው አሁን ተሽሏቸዋል

  • @mikeamare646
    @mikeamare646 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ethiomartlink1058
    @ethiomartlink1058 2 года назад +1

    የእኔም ዶሮዎች አይናቸው ኣረፋ ምመስል ነገራ እየወጣ ኣስቸገረኝ ምን ይሻላል

    • @antuta
      @antuta  2 года назад +1

      የህክምና ባለሙያ ማማከሩ ጥሩ ነው

    • @ethiomartlink1058
      @ethiomartlink1058 2 года назад

      @@antuta ኣንተ የምተውቀውን ባለሙያ ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @RobelSetegn
    @RobelSetegn Год назад

    ere yehakimun selk laklgn

    • @antuta
      @antuta  Год назад

      ስለቆየ አላስታውሰውም ይቅርት

  • @suletole
    @suletole 2 года назад

    Selam

    • @antuta
      @antuta  2 года назад +1

      Selam

    • @tsagayetariku1946
      @tsagayetariku1946 2 года назад

      Igzabiher yibarki.kalaschegerku sile 1ken chachut bitseralin ibak🙏🙏🙏

  • @lomeadugna4682
    @lomeadugna4682 3 года назад +1

    wendinme xiru neger new yemtaqerbewu gini endet newu yeminimexinewu maleti beqen mimni yahil new yemisexachew

    • @antuta
      @antuta  3 года назад

      አመሰግናለው ወዳጄ
      መድሃኒቱን ስንሰጥ ከ3-5 ቀን በሚጠጡት ውሃ ቀኑን ሙሉ ሌላ ባዶ ውሃ ሳንቀላቅል ነው

  • @henokzenebe3069
    @henokzenebe3069 3 года назад +1

    መድሀኒቱን የት አገኘሀው?

    • @antuta
      @antuta  3 года назад

      የእንስሳት መኖ መሸጫ