ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት በቦሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን የ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • በቦሌ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን የ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
    ሳምንት ረቡዕ የ ነገረ መላእክት ትምህርት ይቀጥላል
    ለሳምንት በሰላም ያድርሰን🙏

Комментарии • 46

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n Месяц назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @SemeeraSemeera-ig6xw
    @SemeeraSemeera-ig6xw Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አስበ መምህራንን ያድልልን ቅዱስ አምላካችን ❤❤❤

  • @teklitgebremaryam-ve8yv
    @teklitgebremaryam-ve8yv Месяц назад

    መምህራን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንዎት አሜን አሜን አሜን

  • @nekatibebtube
    @nekatibebtube  Месяц назад +23

    ቻናሉን subscribe በማድረግ ትምህርቱም ለሌሎች እንዲደርስ በቅንነት share እንድታደርጉት በትሕትና እጠይቃለሁ 🙏
    የቴሌግራም ሊንክ ለምትፈልጉ👇
    t.me/QH7OEcjEvXswNDc8

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm Месяц назад +1

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልን።መምህራችን።ነቀጥበብ።እግዚአብሔርአምላክእድሜዘመንህንእግዚአብሔርአምላክዘመንህንያሰረዝምልህ።መምህራችን።አባቶቻችን።አሜን

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Месяц назад

      ረብኒ❤

    • @RMetica
      @RMetica Месяц назад

      እሽ🙏

    • @AsagedechShewafera-oz6bu
      @AsagedechShewafera-oz6bu Месяц назад

      እሺ ተወዳጁ መምህራችን

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu Месяц назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Месяц назад

    🙏መምሕራችን እንቁዋችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏ይጠብቅልን🙏

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Месяц назад

    💚💛❤መምሕራችን እንኳን አደረሶት የአመት ሰዉ ይበለን አሜንንንን💚💛❤

  • @TsegaGebre-q8n
    @TsegaGebre-q8n 26 дней назад

    Kale Hiwet Yasemaln Memhrachin Yagelglot Zemenwo Egziabher Yibarklot Edmena Tena Yistot 🙏🙏🙏Ende Weha Emiteta Dnk Timhrt New ❤❤❤❤❤❤❤

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Месяц назад

    በእውነት ሙምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zelalemtesfaye8201
    @zelalemtesfaye8201 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና አምላክ ይስጥልን።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Месяц назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Месяц назад

    Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @robelgetachew3557
    @robelgetachew3557 Месяц назад +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @okom6307
    @okom6307 Месяц назад +1

    የህይወትን ቃለ ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💒💒💚💛❤🌾💚💛❤ 🌾🌾

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Месяц назад +2

    በእውነት ነቃ ጥበበ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድል የህይወት ቃልን ያሰማልን መምሕር . . .

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Месяц назад

    በእውነት ይህ መምህር ድንቅ መምህር ነው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Месяц назад

    🙏መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Месяц назад

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Месяц назад

    ቃል ህይወት ይስጥልን አሜን።

  • @MeseleBerihun
    @MeseleBerihun Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabatelij-x8p
    @yeabatelij-x8p Месяц назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማኦት መምህር🙏

  • @EMIBATEBEYHNUMagrsa
    @EMIBATEBEYHNUMagrsa Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Месяц назад

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @m.t2022
    @m.t2022 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram81 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mulkenalemu6557
    @mulkenalemu6557 Месяц назад +2

    ለመምህራች መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው የአገልግሎት ዘኑን ሳብ ረዘም ያድርግልን ❤
    ለእኛም ለሰሚዎቹ ማስተዋሉን ያድለን

    • @TesfayeGetu-qq7be
      @TesfayeGetu-qq7be Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @TesfayeGetu-qq7be
      @TesfayeGetu-qq7be Месяц назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @mengistuyalew7693
    @mengistuyalew7693 Месяц назад +1

    መጋቢ ሀዲሰ ደናነዎት

  • @feraabereham5167
    @feraabereham5167 Месяц назад

    ende eyesus yemitem yet ale yetem kale hiwot yasemalen

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዉነት
    ✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Месяц назад

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ሁላችንም ስንገባ ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድርግ እንጀምር ❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @harmalgenetu-dr9yv
    @harmalgenetu-dr9yv Месяц назад +1

    ❤❤❤kalehiwet yasemaln

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Месяц назад

    💚💛❤ሰላም መምሕራችን እኔ ቅሬታዬን በፁፊ ለማስፈር ነዉ የገባዉት አኩርፋለዉ። እንደ ማነኛዉም ሚመን ትምህረቶችህን አዳምጥ እሰማ ነበር ከዛን ደሞ ኮመት እፅፍ ነበር። መቺም የሰዉ ልጆች በሙሉ ያጠፋሉ። የሰዉ ፍፁም የለም። አንተም ሰዉ እኔም ሰዉ። ዳሩ ግን ስናጠፋ ይቅርታ እንጠይቃለን። እኔ ባለ ማስተዋል አንተን የምያስቆጣ ጠያቄ ጠይቄክ ነበር ጥፋቴን አምኜ ዪቅርታ ብዬ ነበር። አልተቀበልክም ። ጪራሺ ኮመት መስጫዉን ቆልፈክብኝ ለምን???በርግጥ መብትክ ነዉ። ደግ አይደለም! የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ተማርኩን እንደ ተረዳዉት! 70ግዜ 70 ዪቅር በሉ ነዉ ቃሉ። እቺ ሴት ስለ ምንድነዉ የምታወራዉ ካልከኝ ስለ ቴሌግራሙ ነዉ የማዎራዉ መምሕራችን እንቁዋችን ደሞ አስፈላጊ ሆኖ ከታየክ የኢቲዩብ ኮመት መስጫዉንም ቆልፈዉ ።💚💛❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    kalehywet yasemaln ❤❤❤❤❤