12 ክፉ ሰዎችን የምንለይበት ምልክቶች |12 signs of evil people | tibebsilas inspire ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 99

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy 2 года назад +9

    እናመሰግናለን!ፈጣሪዬ ሆይ በጣም የሚገርም ነው አተራረክክ ደስ ይላል እያንዳንዱ ያልከው እየተመሳሰለብኝ ነው ቆይቶ ገብቶኝ ነበር የአንድ ሰው በሃሪ ነገር ግን አሁን በይበልጥ አረጋገጥኩ ይገድለኛል ብዬ ሁሉ መፍራት ከጀመርኩኝ ሰነባበትኩ ፈጣሪይ ይጠብቃቹ በተለይ ከእንደዚ አይነት ሰዎች ትዳር መመስረትና መዛመድ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +7

    አላህ ይጠብቀን እነዚህ በርታ አሪፍ ሀሣብ ነው

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +4

    እዉነት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
    @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 2 года назад +7

    እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 года назад +9

    💯💯💯💯👌❤ቴኪው ብሮአችን🙏💚💛❤

  • @Mareyame-o6k
    @Mareyame-o6k Год назад +16

    በጣም ልቤን አደማው አስለቀሰኝ ሰደበኝ 😢 ቢጨንቀኝ ክፉ ሰዎች ብየ ሰርች ሳደርግ ይህ መጣልኝ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Год назад +5

      አይዞሽ እህቴ በርቺ እንደተጎዳሽ ይገባኛል። ግን ተምረሽበታል። ልብሽ ቂም መያዝ የለበትም። ከውስጥሽ በግዜ ሂደት እንድታገግሚ ቂም አለመያዝና የጎዳሽን ሰው ይቅር ማለት መልካም ነው። ሁሉም መልካም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ👍

    • @girumzerihun2614
      @girumzerihun2614 11 месяцев назад

      አይዞን

    • @mercy2579
      @mercy2579 10 месяцев назад

      በጣም በሚገርም ሁኔታ ከላይ የተገለጸው ተሰምቶኝ ሰርች ሳረግ የእናንተን አየሁ ሰው ለካስ ፈልጎ አይደለም ክፉ የሚሆነው ክፉ እያሉት እንጂ ብቻ ልብ ይሰብራል ማንም ሰው ክፉ ቢልክ ላይሰማክ ይችላል ደግ የሆክለት ሰው ግን ቃሉን እንኳን ስጠራብህ ያምሀል

    • @GeniMaryam-jd6fc
      @GeniMaryam-jd6fc 10 месяцев назад

      እኔም

    • @MimiMimi-wr1jk
      @MimiMimi-wr1jk 8 месяцев назад

      የኔ እህት እዞሽ ጊዜ ይጠይቃል ከዝህ ስሜት ለመውጣት
      ግን ይቅር ለማለት ሆነሽ ተገኝ ከዛን ቀና ስትይ እራስሽ ሌይ ስትሰራ ሳትስበሪ እራስሽን በበመጠበቅ በመፅለይ በርች እቅርለማለት እራሱ የመጣል እቅም እለሽ ፈጣሪ ያበታሽ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +12

    እግዚአብሔር ሆይ በልጅህ ደም አፅዳኝ መልካሙ መንፈስህ ይውረሰኝ አሜን ።

  • @rahelrich2712
    @rahelrich2712 Год назад +4

    በእውነት ብራዘር👍👍👍👍

  • @hyraumer5958
    @hyraumer5958 Год назад +2

    ትክክል ነው

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 месяцев назад +1

    Thank you! ክፉ ሰዉ ክፋቱ ለራሱ አይታወቀዉም ይባላል።

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 месяца назад +1

    ምረጤ ❤❤❤

  • @NatnaelAyele-zn1pw
    @NatnaelAyele-zn1pw 3 месяца назад +1

    ትለያለህ ወንድሜ በርታልን

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Год назад +5

    "አይ የሰው መመሳሰል" አለ.... ከመቶ ሁለት መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው።
    ካነሳሀው ላይቀር ፤ ከቻል ስለመጨረሻቸው ብታወጋን።

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад +3

    ትክክል.ወንድሜ

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 Год назад +2

    ምርጥ ቻናል✔️

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n Год назад +4

    ፈጣሪ ሆይ የማፈቅረው ሰው ሙሉ ለሙሉ በሚባል እሄ ነው ባህሪው እኔ ግልፅነትም ይመስለኝ ነበር እግዜር ይስጥህ 🙏🏽

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 Год назад +2

    ዋው

  • @Rabbira-dw9sy
    @Rabbira-dw9sy 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Год назад +3

    Yeah Allah protect us from evil people yeah Allah

  • @Sarisariየማርያምልጅ
    @Sarisariየማርያምልጅ Год назад +2

    Thank you so much 🙏❤❤

  • @maranata5711
    @maranata5711 2 года назад +4

    Right

  • @muluyeadane1216
    @muluyeadane1216 2 года назад +3

    thanks, it is a good explanation for them.

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад +2

    Thanks

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Год назад +1

    Betam asyemari newu

  • @فهدالشمري-ل1ص
    @فهدالشمري-ل1ص 11 месяцев назад +1

    Thanks in true advice

  • @haymanotgirma1115
    @haymanotgirma1115 2 года назад +4

    Wow👌👍💚💛❤️

  • @AbutaFanta-sj8iu
    @AbutaFanta-sj8iu Год назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ከ ምቀኛ ጠብቀኝ

  • @EtHewan
    @EtHewan 2 года назад +1

    Exactly ,Thanks alot !!!

  • @እማናፍቆቴ-ኈ7የ
    @እማናፍቆቴ-ኈ7የ Год назад +2

    thanks it is a good

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7sw 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ሳሳዝን እየተታለልኩ ነው😢😢😢😢😢

  • @nahumtube3617
    @nahumtube3617 11 месяцев назад

    የኔ የየሂወት ታሪክ እዚህጋ አለ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan Год назад

    የሚገርም ነው

  • @tupacog7195
    @tupacog7195 2 года назад +5

    I have friend..like this

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    Thank you so much

  • @selamgirma3485
    @selamgirma3485 Месяц назад

    Tankyou mybro.

  • @mulualemtemesgen315
    @mulualemtemesgen315 2 года назад +2

    BRAVO BRO

  • @FoodRecipesHabesha
    @FoodRecipesHabesha Год назад +2

    Nice ❤

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 2 года назад +19

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድን ባህሪይ ይገልጸዋል

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +2

      እኔም ስለሱ ሚያወራ እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት 😂😂

    • @MimiBruk-j7w
      @MimiBruk-j7w Год назад +2

      ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @Workye-v4p
    @Workye-v4p Год назад +2

    ይሄ ግዜ መቸ ያልፍ ይሆን

  • @genazed8950
    @genazed8950 11 месяцев назад +2

    ስለ ክፉ ሰዎች የገለፅከው በእኔ ለይ 100 በ 100 ደርሷል ግን ነቅቼ አመለጥኩ

  • @Elubabor-r9g
    @Elubabor-r9g 5 месяцев назад +1

    አረ እውነት ነው አራት አመት ሙሉ አንድ ቢሮ ውስጥ ሰርተን አብረን በልተን ጠጥተን ግን ክፉ መሆንዋን ያወኩት በሰተመጨረሻ ነው ይሄን ሁሉ አመት ከአፍንጭዋ ስር ሁኜ አለመንቃቴ ሴትየዋ ምን ያህል አስመሳይ እንደሆነች ያመለክታል መጨረሻ ላይ ጎድታኝ ነው የተለየዋት😒

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች Год назад +1

    1ምልክት አለኝ ሰውን ጎድቶ ይቅርታ መጠየቅ ደስ ይላል ሳቲ ደርሲበት የ ጎዳህን ሰው ምን ቢሆን ያማል እንዴ ታድያ

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 2 года назад +2

    THANKS BRO♔♔♔❀❀❀

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 месяца назад +1

    እኔ የምዋሸው እራሴን ነው ማለቴ እኔ እየተጎዳሁ እንዳልተጎደሁ አደረጋለሁ ከዚህ ውጭ አልዋሸም ሲጀመረ 😥ለተኛው ሰው 9አመቴ ብቻየን መኖር ጀምሪለሁ

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 4 месяца назад

    በጣም ልቤ ሲሰበር ሰርች ማድረግ ጀመርኩ በጣም ክፉ ባል ገጥሞኝ

  • @hanaaraga6974
    @hanaaraga6974 Год назад +1

    Wow❤

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 Год назад +2

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @amanuelzenawaman
    @amanuelzenawaman Год назад +1

    betam teru meker

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq Год назад +1

    እንደዚህ አይነት ሰው አጋጥሞኝ አረብኛል እህቶቻችን ተጠንቀቁ የኔን 90000ሽብር የእህቴን 10000 በልቶ ጠፋ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +1

    beterefe thinks

  • @tiruwerkadane9612
    @tiruwerkadane9612 Год назад +1

    Ewunet newu wendme ke Getemun sewochi aytenewal Edet enrakachewu?? Strkachewu begid ykerbalu stkerbachewu
    11:22 ye chika wust es eshokoch nachewu be mahberawe nuro ye gid ymiyakerarbh guday slale ???

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +1

    thinks Ene gin 1 bahari aleg bizu gize wedee tegoda a sew yemamezen bahari aleg malakmneten degmo belela malku keweseduu yebalex kifu new yemi honew

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa 2 года назад +3

    💯💯💯💯💯

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +3

    ❤💝❤👌👌

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 Год назад +3

    የእኔ ባለቤት ይሄ ሁሉ ባህሪ አለው ሁሉም የኔ ባለቤት ባህሪ ነው አቃጥሎኛል

    • @سلطان-ث7و
      @سلطان-ث7و Год назад

      Enem balwbete edeh naw betam kefu saw naw wellahi aremene

    • @FfgGgg-v2h
      @FfgGgg-v2h 10 месяцев назад

      የኔ ጓደኛ ሁሌ ስበብ ትደረድራለች አቃጠለችኝ ቦለኮት በጣም እወዳት ነበር

  • @hayu5
    @hayu5 2 года назад +1

    Selam Selalam Lancyi yehuni Eht Enkwani Selam Metashe Bedegameyi Kkkk Betam Yegermali Ega Swochi Senibeli Eko Yemanametawe Neger Yelim

  • @jennas14
    @jennas14 Год назад +2

    Yaerb kedizey, ayenit menifes tebiqeg,

  • @Nuradinaman-j7y
    @Nuradinaman-j7y Год назад +1

    thank u batam yee misten bahari ihew naw maaftew mindinow

  • @MekiyaUmer-h1s
    @MekiyaUmer-h1s Год назад +1

    ይህ ሳይኮለጂ ሙሉ በሙሉ የባለቤቴ ባህሪ ነው አሁን ግን ለማበድ የደረስኩ ይመስለኛል ምን ላድርግ በፈጠረህ ምን ትመክረኛለህ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  11 месяцев назад

      ማወቅሽ መልካም ነው ከጉዳት ራስሽን እንድትጠብቂ ይረዳሻል። ይህ ገዳይ ከትዳር ጋር የተያያዘ ስለሆነ የትዳር አማካሪዎችን ብታማክሪ ጥሩ ይመስለኛል። ሁሉም መልካም ይሆናል👍

  • @መሪኮከብትዩብ
    @መሪኮከብትዩብ 2 года назад +2

    Hulum. Yezerawen. New. Yemeyachedew

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 года назад +1

    😘❤👌

  • @ebrahimsaed4983
    @ebrahimsaed4983 2 года назад +1

    እኔ አሁን ክፉ ነኝ አንዳንድ ምልክቶች አሉብኝ 😳😳🙆🙆 በጣም ጠበኛ ነኝ ሰው ሲነካኝ አልችልም እናም ጓደኛም መያዝ አልችልም🙆

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  2 года назад +4

      የውስጥክ አስተሳሰብ ለሰዎች የተገለጠ አደለም። ሰዎች የሚፈርዱት ውጪውን ማንነትህን በማየት ነው። ጠበኛ ከሆንክ ይህን ባህሪ ቀስ በቀስም ቢሆን ማሶገድ አለብህ። ከብዙ ሰው ጋር ሊያራርቅህ ስለሚችል። የተጠቀሱት አንድ አንድ ምልክቶች አለብህ ማለት ክፉ ሊያስብልህ አይችልም። ወሳኙ ለምን አላማ ነው የምትጠቀመው የሚለው ነው። ሰውን ለመጉዳት፣ ከእግርህ ስር ለማንበርከክ፣ የራስህን አላማ ብቻ ለማስፈፀም ነው? ከሆነ ራስህን መርምር። አንተ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን ነገር ሌላው ላይ አለማድረግ ለሁሉም መፍትሄ ይሆናል❤

    • @genazed8950
      @genazed8950 11 месяцев назад

      ፀልይ ይለቅሻል

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ Год назад +4

    አብይ አህመድ

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 Год назад

      የምሰሶና የጉድፉን ታሪክስ ሰምተህ ይሆን?

  • @BenamiAyanaBeni
    @BenamiAyanaBeni Год назад +2

    I AM BAD😊

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Год назад

      Mashashal yichalal wanaw .. gn yemrhn new?

  • @GeniMaryam-jd6fc
    @GeniMaryam-jd6fc 10 месяцев назад

    የምር እነዚህ ሰዎች በኔ ዙርያ አሉ ሁሉንም ነው የተናገረው

  • @mamezeynu9213
    @mamezeynu9213 2 года назад +1

    yehe gene bahari new enedet lekeyerewe eseti eredugni.bezi yetenesa chekagni ema geleletegna hognalehu.

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  2 года назад

      Manm sew betefetrow kifu hono altefeterem. Hulachnm bewustachin kifatm begonetnm yizenal...kehuletu yeminmegbew yadgal. Hulem.. bihon tru ngr lemaseb mokri/r kafish/h yemiwetaw kal melkam yihun bergitegnnet ye astesab lewutn eyametash/h thejiyalesh. Slesewoch melkam yehone astesasebn madaber yekifatn tnikare eyadakemew yihedal... hulum yichalal.

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад +1

    Yezare sew melkam siti Hon wedee moninet new yemi wesdut silezik yemsele kin lantee yebajewun madreg new be Helena xirat Ebro 1 qinxat le sewu biye alnor degmo keterefen new le sewu yemi nor

  • @selamgirma3485
    @selamgirma3485 Месяц назад

    Tasfelgegalek.

  • @emebettaye3961
    @emebettaye3961 2 года назад +1

    teru temeheret new

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 11 месяцев назад +1

    Amlake ke kefat sewerage tebekegne

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Lerase keterefeg new le sewu yemi nir

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 года назад +1

    👍👍👍🙏🙏🙏💔😘😘😘😘

  • @askalmeke6318
    @askalmeke6318 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🍏🍎🍎🍎✔✔✔✔✔✔✔✔

  • @yohanisteferi6627
    @yohanisteferi6627 2 года назад +1

    ዋሽቼ አላውቅም እያልክ ነው በያ አትቅደዱ

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318 Год назад +4

    አረ በፈጣሪ የልቤን ነው የተናገርከው

  • @ameriAmeri-n5f
    @ameriAmeri-n5f 9 месяцев назад

    😢😮😅😂❤

  • @MarimahmdeYasene
    @MarimahmdeYasene 6 месяцев назад

    sa

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia Год назад +1

    All these illnesses/symptoms showing on ABIY 😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    1111111111111111111

  • @cityfoxtmresearchbusinessd5134
    @cityfoxtmresearchbusinessd5134 Год назад +3

    💯💯💯💯💯

  • @feraselam3619
    @feraselam3619 8 месяцев назад

    ❤❤❤