ክፉ ሰዎች ክፋታቸውን ስታውቁባቸው 8 እርምጃዎችን ይወስዱባችኋል | Evil peoples do this when they know | tibeb silas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 74

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 10 месяцев назад +18

    ኡፍፍፍፍፍ ክፉ ሰዎች መቼም አይለወጡም😢 ደሞ ከሰው እራስ አይወርዱም እናመሰግናለን ወድማችን🙏❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ👍

    • @NKidu-k5l
      @NKidu-k5l 10 месяцев назад +5

      እዉነት ልክ ብለሻል ኣስቸጋሪ ናቸው ኣምላክ ይጠብቀን

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 10 месяцев назад +1

      @@NKidu-k5l አሜን🙏😢

  • @frehiwotdesta6652
    @frehiwotdesta6652 10 месяцев назад +7

    ዋወ የአወነት በህይዉቲ ወሰጥ አይተደርገ ያለወን ነወ የነገርከኝ ወንድሜ አመሰግናለዉ በጣም ጠቃሚ ምክር ነወ በርታ!!!!❤

  • @asebb-o7i
    @asebb-o7i 10 месяцев назад +4

    ያልከውን ሁሉ ተምሪ በት አለሁ ❤

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 10 месяцев назад +9

    ልክ የኔ ባል ባህሪ ናቸው ።

  • @asebb-o7i
    @asebb-o7i 10 месяцев назад +2

    ዳግም ስላገኘሁ በጣም ደሰ ብሎኛል
    በጣም እወድሃለሁ ❤

  • @asebb-o7i
    @asebb-o7i 10 месяцев назад +2

    በጣም ዳግም ስላገኘሁ በጣም ደሰ
    ብሎኛል እወድሃለሁ በጣም think you

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 10 месяцев назад +3

    🙄🙄🙄እሄ ባህሪ ሙሉ ለሙሉ የሀገራችንን መሪ ይገልፅዋል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @hiwotgebrehiwot8008
      @hiwotgebrehiwot8008 6 месяцев назад +1

      ምን መሪ ብቻ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሓምሳ ፐርሰንት በላይ ከፋ ነው።

  • @MimiMandefro
    @MimiMandefro 2 месяца назад

    በትክክል መሬት ላይ የምናያቸውን ሰዎች ባህሪይ ነው የመከርከን እናመስግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 10 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩና አሥተማሪ መረጃነዉ ሁሌ ልቀቅልን በርታ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ለአስተያየቱ👍

  • @asebb-o7i
    @asebb-o7i 10 месяцев назад +2

    ዳግም ስላገኘሁ በጣም ደሰ ብሎኛል በጣም

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 10 месяцев назад +2

    እንደዚህ ስታወራ እኔ የማውቀውን ሰውዬ የምታውቀው መሰለኝ።
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፥ ደስ የሚለው ነገር :- ስለእንደነዚህ አይነት ሰዎች በቂ እውቀት ስለነበረኝ በህይወቴ ትልቁን ጥበብ ተጠቅሜ ለረጅም ጊዜ በስራ ቆይተናል። በኋላም ልለየው ስሞክር ፤ በክሎ ለመግደል ወደሚጣጣርበት መርዛማነቱ ሲቀየር ፤ እኔ ደግሞ ያዘጋጀሁትን መዳኒት መውሰድ ጀመርኩ። ከምንም በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር ሀይል ሀይሌ ነበር።

  • @MulaAyele-n5g
    @MulaAyele-n5g 10 месяцев назад +2

    በትክክል

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
    @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ 10 месяцев назад +5

    ዛሬ ደምሬሀለሁ በጣም ጠቀሜታ ያለው ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ ሸር ልደርግልህ ወስኛለሁ የአያቶች ምክር እስኪመስለኝ ደረሰ ተደስቻለሁ❤❤❤

  • @azebnugusse7116
    @azebnugusse7116 3 месяца назад

    BETAM TERU MEKER NEW E
    Enamesegenalen betam tru meker new 🙏👍

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 10 месяцев назад +6

    ክፉ ሰዎች ክፉታቸው ሲታወቅባቸው የበለጠ ክፉ ተግባራትን በመፈጸም በደግነት የሚነሱ ይመስላቸዋል።

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 10 месяцев назад +2

    እዉነት ነዉ ወላሂ ኣስተማሪ ፍድዬ ነው 👍👍🇪🇷🇪🇷

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ👍

  • @meseretbirhanu4929
    @meseretbirhanu4929 4 месяца назад

    አበት እነዚህን አይነት ሰዎች ፈጣሪ ይከልክላቸው

  • @remli112
    @remli112 10 месяцев назад +14

    አመሰግናለሁ በጣም
    አይ እኔ እነዚህን 8ቱንም ባህሪ ያለው ሰው ጉድ አድርጎኛል የኔ የምለውን ባህሪ ሁሉ አጥቸዋለሁ ምነው ቀደም ብየ ባውቀው ህይወቴ ብልሽተሽት ብሎ አሁን ሀ ብየ እየተነሳሁ ነው ብቻ አልሀዱሊላህ ብዙ ተማርኩ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      በርቺ👍

    • @aminaebrahim8329
      @aminaebrahim8329 10 месяцев назад +1

      Enam Yawm Begeza Yena Balkut saw😢😢

    • @aminaebrahim8329
      @aminaebrahim8329 10 месяцев назад

      Abo Ymechek Tebeb silas🎉🎉❤❤

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 4 месяца назад

      እኔምውነትነዎ

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 10 месяцев назад +1

    በጣም ትክክል ነህ

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 8 месяцев назад +1

    የኔ ገራገር ምንም የለበት❤ እናመሰግናል

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo 10 месяцев назад +3

    ያልከዉ ሁሉ ልክ ነዉ:

  • @Werk-b7y
    @Werk-b7y 3 месяца назад

    Ere ene betam ferahu yene balebet yih Hulu. Bahri slew

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 10 месяцев назад +1

    በጣም ነው ምወዳችሁ ከእናንተ ብዙ ነው ማረው

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 10 месяцев назад +1

    Thank you for sharing ❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 месяцев назад +2

    Thanks so many times to you because I always have a great thing ❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን።

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም ነው እኔን የበደለኝ ሰው ሀሉንም አሟልቷል(ች)

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 10 месяцев назад +3

    You are my best RUclipsr❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ👍

  • @TsihonWagaye
    @TsihonWagaye 10 месяцев назад +2

    Ewkethn fetare yabzalh!❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @AbduBenta
    @AbduBenta 6 месяцев назад

    Wayi yene sira

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 10 месяцев назад +2

    በርታ

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ👍

  • @z.z6853
    @z.z6853 10 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩምክርነው❤❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      አመሰግናለሁ👍

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 4 месяца назад

    አሜንላንተሞ

  • @HW-we9wy
    @HW-we9wy 10 месяцев назад +1

    Thank you for sharing this video, I saw my life struggle and give me some hints how I should move forward. It’s very tough to deal with this kind of personality. Thanks again

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 10 месяцев назад

    Betam tikikilegna hak new yastelalefkew
    Ene enezihin 8 tunim bahiriyat yalew sew agatimign hulunim dirgit fetsimobignal 100% TIKIKIL new.
    Gin enem dem- nefse negrogn new mesel betekesachihut zede tetekime , mulu tikuret bemestet ledime ewunetegna merejawochen bemakireb yefird betun wussane bilcha mewused chiyalehu.
    Thanks a lot dears

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 10 месяцев назад +10

    የኔ፣ልብ፣ጓደኛ፣የምላት፣1ኛ፣ናት፣አላህ፣ያርቅልኝ፣ያረብብብብ

    • @Justlivethelife
      @Justlivethelife 9 месяцев назад +1

      Awo yeqerebe sew nou ende yemeyadergow yene yemeteyew sew

  • @nejatbashir7848
    @nejatbashir7848 6 месяцев назад

    Fact

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 5 месяцев назад

    Girum!!!

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 месяцев назад +1

    ክፉዎችን መለየት ያወቅኩት ከመሸ በቅርብ ጊዜ ነዉ፣ በሱ ላይ ተጨማሪ እዉቀት ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ። 🙏

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ👍

  • @hamzatemam4188
    @hamzatemam4188 10 месяцев назад

    Wow

  • @Gamerhacker11
    @Gamerhacker11 10 месяцев назад

    Wow usa

  • @MimiMandefro
    @MimiMandefro 2 месяца назад

    የኔ ባለቤት ለ25ዓመት ችያ ስኖር እስካሁንም ለውጥ የለውም፡ ለልጆቸ ስል በትግስት እያሳለፉኩት ነው ወንድሜ የኔን ሂወት ነው የነገርከኝ አመስግናለሁ ❤🎉🎉

  • @ObsaAlemayehu
    @ObsaAlemayehu 10 месяцев назад +2

    Ere bro tolo tolo likekln please❤

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  10 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ👍

  • @NKidu-k5l
    @NKidu-k5l 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ፍቅረኛየ እንደዝህ ናት
    ስለሷ እያወራህ ነበር የመሰለኝ
    ቆይ ምን ማድረግ ኣለብኝ pleas🙏

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @maremare234
    @maremare234 10 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @henoktolche1944
    @henoktolche1944 10 месяцев назад

    እንዲህ አይነት መፃፉ ጠቁምን

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @AbrahamBezabih-np6yw
    @AbrahamBezabih-np6yw 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ❤❤❤❤❤