በቤት ውስጥ ያሉት ስያሜ በአረብኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024
  • The simplest way to learn Arabic is here for you all, its only a click away from you ; so be a part of this family and enjoy the language.
    If you are confused and need more info, please do not hesitate contacting me at: speak2reach@gmail.com
    or just leave me a comment below and I will reply for sure.
    I am in Tiktok for short useful Arabic words, just search for Speak_arabic_with_Nabil. and boom you're there.
    If Telegram is convenient for you so just search for Speak Arabic with Nabil.

Комментарии • 228

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 2 года назад +5

    በጣም ነው የምናመስግነው ባንተ ትምህርት እያወቅሁ ነው በርታልን ወንዲማችን

  • @DeedDoody
    @DeedDoody 4 месяца назад +1

    ነቤልየ የቸገረኝን ግልፅ ስላደረክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sarahsarahs2189
    @sarahsarahs2189 5 месяцев назад +1

    ቴኪዉ ወድምዬ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ❤❤

  • @DeedDoody
    @DeedDoody 4 месяца назад +1

    ዉድሜ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ተቸግሬ ነበር ወድሜ

  • @Manalosh-zj7wd
    @Manalosh-zj7wd 4 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይሥጥህ በጣም ሥለምታሥተምረን

  • @Ffuu-jj3oo
    @Ffuu-jj3oo 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህበዚሁቀጥልበት

  • @Jggg-u1o
    @Jggg-u1o 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ውይ እንዴት ጠቀምከን በርታ

  • @camellamuseh4292
    @camellamuseh4292 2 года назад +5

    አለሀ ይጨምርልህ ማሸኣለሀ ብያለው

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 года назад +2

    ስላምክ ይብዛልን እናመስግናለን በጣም

  • @netsnanemersha5320
    @netsnanemersha5320 2 года назад +1

    tebark betam amesginalew

  • @yadanibusha4092
    @yadanibusha4092 Год назад +2

    thank you

  • @moHamd-zt2ec
    @moHamd-zt2ec 5 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @makiyaqa-rf9ce
    @makiyaqa-rf9ce Год назад +1

    ሹክረን

  • @fuziayabdu220
    @fuziayabdu220 2 года назад +1

    እናመሠግናለን እኔ አድስ ነኝ ግን በጣም ጥሩ ትምርት ነው ጀዛህን አላህ ይክልህ

  • @NejokedrHusen
    @NejokedrHusen Месяц назад +1

    ወላሂ በጣም አመሠግናለሁ ሌ

  • @Bነኝስደተኛዋ
    @Bነኝስደተኛዋ Год назад +1

    ወዲም ሠላም ብዝት ይበል

  • @SadiMahammed-wt6ml
    @SadiMahammed-wt6ml 3 месяца назад +1

    Thanks bro

  • @MukermTemame
    @MukermTemame 3 месяца назад +1

    Tnxs NB

  • @sadaethopia6345
    @sadaethopia6345 2 года назад +1

    ጀዛክአላህ እኔ6 ወርሆነኝእናአልሀምዱሊላህ

  • @FatumaEndris-t1s
    @FatumaEndris-t1s 16 дней назад

    እባክህን በጣም ፈጠንክ አሊያም በተደጋጋሚ ይሁን

  • @HaragIshetu
    @HaragIshetu 11 месяцев назад +1

    Betam temechitognal betiwist tidatim hone anidanid negerochin madam sitaz asitemiren

  • @Mefitamefita-n5i
    @Mefitamefita-n5i 7 месяцев назад +1

    thanks you❤

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 2 года назад +2

    ዋዉ አሪፍ ነው በርታ ቀጥልበት

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 4 месяца назад +1

    Shukren

  • @TybhAltaybh
    @TybhAltaybh 3 месяца назад +1

    በጣምበጣምጥሩእርይመችህኑርልንየሌሎችግራያጋባልያተvaregoood

  • @shifakadir6682
    @shifakadir6682 Год назад +1

    shukran my brother

  • @andnetzelekew9479
    @andnetzelekew9479 2 года назад +1

    Tebarkilg

  • @ለሀውለዎለቁወታእለቢለ

    ሊጣቅመቹ ይችለል አልክ በጣም ነው እንጂ ሚጣቅመን አለህ ጄዘህን ይክፈልህ ለንዳኔ አይነቱ አዲስ ሀራቢ ሀገር ለሄዱት ይጣቅመቻዋል።

  • @HanaaDa-n8g
    @HanaaDa-n8g 6 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @በለጡ-ቸ5ሠ
    @በለጡ-ቸ5ሠ Год назад +1

    ያተ የተለየ ነው።ተባረክ ሁሉንም ቪዶህን ላይክ አረጋለሁ እያንዳንዱ እየገባሁ የሚገርም ነው ሰታስጠና እረጋታህ. ደሞ ኮ የምንፈልገውን ነገር ነው. የጠፍብኝን አረ በኛ አንተ ቪዲዮ ውስጥ ገብቼ ነው አዳደዬ የማወራው ብቻ ምን ልበል እውቀትህን ይጨምረልህ. ኮመቶቺ ላይክ አረጉ የታላቺሁ ።።።።።። እናቶ የማይጠቅም ወሬ ሲሆን ትፈተፍቱ ነበረ. ።።።

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 Год назад +1

    ነባ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል እኔ በጣም እፈልጋለሁ

  • @RyDt-ib8dh
    @RyDt-ib8dh Месяц назад

    ሹክረን ማምህር

  • @وردهتيسفي
    @وردهتيسفي 9 месяцев назад +1

    Thankyou

  • @toybi-if7zh
    @toybi-if7zh 2 года назад +2

    በርታ ወንድማችን ትችላለህ ወላሂ 🇪🇹🍓💪👈

  • @bayoushmelhem6414
    @bayoushmelhem6414 2 года назад +1

    ሹኩራን ኢክቲር 🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck Год назад +1

    tnx

  • @lubabamohammed1036
    @lubabamohammed1036 2 года назад +3

    አላህይጨምርልህ

  • @jamaljamal5719
    @jamaljamal5719 2 года назад +1

    Shkuran

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 Год назад +1

    Wow 👏 ara tabarke egzabher yibarake baxami amsagnlhune

  • @MunaMuhammed-jh3ul
    @MunaMuhammed-jh3ul 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 4 месяца назад

    ወንዴም ሹክረን ቀጥልበት

  • @mukeremtemam7220
    @mukeremtemam7220 Год назад +1

    Txs NB

  • @fatuma13
    @fatuma13 10 месяцев назад +1

  • @نصرالحميري-ع4ف
    @نصرالحميري-ع4ف Год назад +1

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @SamsungA-ne2lm
    @SamsungA-ne2lm Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ekiramng5300
    @ekiramng5300 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድማቺን በርታልን

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Год назад +1

    Yemecheh wondem alem edemi ketena gar yeseteh medehanalem

  • @BosenaBaye
    @BosenaBaye Год назад +1

    በጣም እየተማርኩበት ነዉ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @Merdiy
    @Merdiy Год назад +1

    በጣምእናመስግንአለን

  • @zmzm1885
    @zmzm1885 Год назад +2

    በርታልን ወንድም አሪፍ ነው 👍👍

    • @batimedia7364
      @batimedia7364 Год назад

      በጣምአናመሠግናለንአላህየጨምርልህቀጥለበት

  • @zewedeyneges6668
    @zewedeyneges6668 Год назад +1

    ክበርልኝ ወንድሚ

  • @sahaisahai5519
    @sahaisahai5519 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድምነት

  • @Zena-le2tm
    @Zena-le2tm Год назад +1

    ሁለትአመትሥቀመጥየዝህን ያክልአልገባኝምበርታልን

  • @ስአዳከወሎ
    @ስአዳከወሎ 2 года назад +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله الله يحفظك

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT Год назад

    Egziaber yisth wendme

  • @BelayneshMengiste
    @BelayneshMengiste 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaaHhh-xq6xg
    @AaaHhh-xq6xg 2 месяца назад

    እናመሥግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @እማማሀገሬ-ቐ9ነ
    @እማማሀገሬ-ቐ9ነ 2 года назад +1

    Sekuran

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 года назад +2

    ጥሩ ነው ቀጥልበት 😍

  • @ahmedal-rawahi4784
    @ahmedal-rawahi4784 Год назад +1

    እናመሰግናለን ሺኩራን

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Год назад +1

    ማሻአላህ
    ጀዛከላህኸይረን

  • @burtukanwoldamiryam1934
    @burtukanwoldamiryam1934 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወድማቺን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍 በርታ እሺ👍👈

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 2 года назад +1

    አሪፍ ነው በርታ አመሠግናለሁ🙏

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo 3 месяца назад

    Betami kojo newu Tebareki ❤❤❤

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 9 месяцев назад +1

    እናምሰገናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገነ ይሣዉዲነዉአይዴል

  • @alexakarnib
    @alexakarnib 3 месяца назад

    Thank You❤❤❤❤❤

  • @AizaGenerbes-c2u
    @AizaGenerbes-c2u Год назад +1

    ሹክራን

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ሹክረን ሀቢቢ

  • @galkeshiasli5162
    @galkeshiasli5162 Год назад +1

    ማሻላህ ወንድማችን

  • @QwAs-q1v
    @QwAs-q1v 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አመሰነግናለሑ

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 7 месяцев назад +1

    ጠይብ ሹክራን ❤❤❤❤

  • @kmem96
    @kmem96 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያገሬልጆችየ በቅንነት ቤተሰብ አነሁን ደምሩ እመልስአለሁ በኮሜትእሺ

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Год назад

    شوكرن لك 👍

  • @netsanetwubet7810
    @netsanetwubet7810 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤Wowww

  • @WorkuKambo-f6g
    @WorkuKambo-f6g Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ቀስ ብትል ጥሩ ለሜያዝም ስሌምያስፈልግ ፊጥነት አለው ብየ ነው

  • @azizaatiyaa4736
    @azizaatiyaa4736 2 года назад +1

    Yaarabii Attaaw Ridaan

  • @jamaljamal5719
    @jamaljamal5719 2 года назад +1

    Thanks brother

  • @cvb8566
    @cvb8566 Год назад +1

    ሺኩረን ለርዳታህ አመሠግናለሁ ነቢል ይቅርታ ሀይማኖትህ ምንድነው

  • @NnnnJfk
    @NnnnJfk 3 месяца назад +1

    ካርማለትምንማለትነዉ

  • @MudinOmer-x2e
    @MudinOmer-x2e 6 месяцев назад +1

    ማአሻአላ ወንድሜ ቀጥልበት ወላኢ አዲስ ነኝ ግን ዳውሎንድ አልሆንም ብሎኛል ደሞ ባረብኛ ላዝም ማለት ምን ማለት ነው

    • @HayatSeid-kj7vl
      @HayatSeid-kj7vl 5 месяцев назад

      ላዝም ማለት የግድ ነው

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 Год назад +2

    🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahmaoumar864
    @rahmaoumar864 2 года назад +1

    አወረድ

  • @nazlyozan7670
    @nazlyozan7670 2 года назад +1

    Aswb salamm
    Enee yachanakeny
    Tiyakee Chalama
    Min yebalal1
    2 bdirr minyebalal
    3nga mestrr minyebalal
    Eski kachalk malesilng
    Enadamo ye telegram
    Kalek buzu Tiyakee aleng wandme

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    Shukren teacher nbili

  • @FasilNiguse
    @FasilNiguse Месяц назад +1

    ኧረ እኔ ምን ይሻለኝል ምንም አልያዘ አለኝ እኮ ኧረ መላ በልኝ

  • @sweetlara4712
    @sweetlara4712 2 года назад +1

    እባክህ እግሊዘኛ እዴዚህ ኣስተምሬን

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    ሠብ አደረኩህ

  • @ተመስገንመድኃኔዓለም
    @ተመስገንመድኃኔዓለም 2 года назад +1

    ሹኩሩናብራዘረ👍

  • @etagenamina
    @etagenamina 3 дня назад

    ❤በጣም አመስግናነሁ

  • @salamsalam-kf8lg
    @salamsalam-kf8lg Год назад

    👌👌👌❤️❤️

  • @MunirMnmn
    @MunirMnmn 5 месяцев назад +1

    sekuren wendma

  • @ayalneshguchema5284
    @ayalneshguchema5284 2 года назад +1

    በጣምእናመመሰሰግናለለን።ወድማችን።ቦለለቲካ።ከሚያቅሙን።ዲህ።ቢያስተምሩን።ጥሩ።ከከሰኛ።ስካርብ።ባረበበኛ።ቴክሶት።አድርግልን

  • @temimatube
    @temimatube Год назад

    ድጋሜ ሌላም አስተምረን ወድሜዋ

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 2 года назад +1

    አህለን ሽኩረን👍👍❤❤❤

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 года назад +1

    💚💛❤

  • @laylaawel505
    @laylaawel505 Год назад +1

    ወንድም ፎጣ በአረብኛ ሞዴስ ነው የሻዎር ፎጣ በአረብኛ ማሽፋነው

  • @እማማሀገሬ-ቐ9ነ
    @እማማሀገሬ-ቐ9ነ 2 года назад +1

    masha allah batam Gobaz nah

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube 2 года назад +2

    🍁አስተሳሰብሽን ቀይሪ
    ✅ሕይወትሽ ይለወጣል!
    "ሕይወታችን የሐሳቦቻችን ውጤት ናቸው"
    🍁“የምታስቡት ነገር ሁሉ በእውነተኛ
    ህይወት ውስጥ ይንጸባረቃል”
    ✅ "አሸናፊው ጌታችን ይላል ባርያዬ
    በጠረጠረብኝ ያገኝኛል
    🍁ጥሩ አስቢ ጥሩ ስሪ ጥሩ ጠብቂ!

  • @remedanjanbo6358
    @remedanjanbo6358 2 года назад +1

    ነቢሌ መርጥየዛሬው በተለይ ግንብዙአትቆይ

  • @LamrotDejene-p9j
    @LamrotDejene-p9j Месяц назад

    yes