Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሹክረን ጥሩ ት/ት ነው ወድጀዋለሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከነ ቤተሠብህ 🎉🎉
ወድሜ ተባረክ የውነትህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ አድሰው አገኘው ተመስገን በስደት ያለነው ለምድነው ፍቅር የለም ሁሉም እዳተበሆነ ያወቀው ለሌላ ብታሳዉቁ እድሜ ላተ ብዙ ነገር አግኝቻለው❤
ወንድማችን እናመሠግናለን በጣም ጥሩዉ ትምህርት ነው የመታስትመረን እናመሠግናለን ተባረክ
በጣም ምፈለግው ቃል ነበር ሹክረን ሀቢቢ🙏🙏🙏
እኔም አልያዝ ብሎኛል ያርብ አላሕ ያግዘን ኢሻ አላሕ የማይለመዲ የለም አብሽሩ
ሽኩረን ጀዛኩም አላህ ኸይረን
ወንድማችን ተባርክ ❤❤❤❤
አረበኛ ቀላል መስሎኝነበር ከመጣሁ በሁላ በጣምከበደኝ ወላሂ የተማረኩትን እራስ እረሰዋለሁ አላህ ያገራልኝ
አብሽሪ አላህ ያግራልሽ ሁላችንም ነን
ለምንታጪበረብሪአለሽ.ማለት.የራሴንደመወዝሰጪኝማለትምንማለት.ፈልጌነበር.መምህር
ወሏሂእኔምእምቢኝብሎኛልአሏህያግራልን6አመቴለሠውሥናገርይሥቁብኛል
ሚስኪን አይዞሽ እኔም እዳችነኝ@@euekgdjdyth2270
ሰላም የኔ ህት ደት ነሽ
እናመሰግናለን አስፈላጊ ቃል ነው
Jazakahikeyir❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏በርታ
አላህ ይጠብቅህ ብዙ ዐራብኛ ቃላቶችን አስተምረህኛል የዛሬዉ በጣም የተለየ መነጋገር የሚያችሉ እንደዝህ አይነት አስተምረን በተጨማሪ የእቃ አይነቶችን በተለይ የሱቅ ዕቃ አስተምረን
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው በርታ
ሁላችንምነን እህት
አቦ ይመችህ ወንድማችን በጣም አሪፍ ቀጥልበት ግራ አጋብተዉናል ወላ አላህን ይፍሮ እንቅልፍ አተን😢😢😢😢❤❤
በጣምይጠቅማልእናመሰግናለን
አላህ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ አላህ ይስጥህ
አንተ የተባረክ ሠው ነህ እናመሠግናለን ❤❤❤
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወላሂ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አላህ ይጨምርልህ በርታ❤❤❤❤❤
ለቺንልክ እዲስ ነኚ በጣም እሪፊ ነው በሪት ወድሚ
በጣም.እናመሰግናለ.በጣም.አሪፍነው.ቃጥልበት
እናመሰግናለን💙💙💙💙💙💙💙💙💙
ማሻ አላህ እውቀት በእውቀት ይጨምርልህ
እራህመት
❤❤❤❤❤የኔ ወንድም አላህ ይባርክህእባካቹህ ለአዲስ ስደተኞች እህቶቻችን ሼር አርጉላቸዉ በጣም ይጠቅመቻውል
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሺኩረን
ነቢሎ በጣም እናመሰግናለን
እግዛብሄር፡እድሜና።ጤና፡ይሥጥህ❤❤❤❤
ተባረከልን❤❤❤
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በዛዉም ዶአ ፆሎት በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ደድሞቻችን ወንን አስቧቸዉ ወላሂ ተሰቃዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀፅለሉሉሉ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ሺኩረን ያኩያ
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯"💯
ሽኩረን ወድማችን❤❤❤❤❤
ወዲሜ ተበረክልን የኔ አበት በጠም ደስትለሌ
የዛሬው ደሞ ይለያል በእውነት በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤❤እድሜ ከነሙሉ ጤና ይስጥህ
አሜን
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beunet geta yibarek arabagn kabadi new len betelaye kigide anten eketatilalwu❤❤❤❤❤
ወድሜ በጣምእናመሰግናለን❤❤❤
,በጣም እናመሰግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢 6:16
እሺ አሁን ሰትይው ሞተች ግን መጀመሪያ እኔ የሰራዉ ዳሞዝ አልሰጠችም ምን ብለ ሊጠየቅ እስትይ ኒገረ ❤❤❤❤❤❤በጣም ጡር ትምርትናው
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እድሜ ይስጥልን
አንደኛ ናክ 👍ባጣም ታመቺቶኛል ባርታ ቢሮ
ኣመሰግናለው በየቀኑ እየተማርኩ ነው ለውጥ ዶሞ ኣገኘሁ 🙏🙏🙏
ውዶቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እየረሳሁ ተቸገርኩኝ ዛሬ የተማርኩትን ነገ አላስታውስም ተሎ እረሳለሁ ምን ላድርግ
እኔምዉደአላህያግራልን🙏🙏
እኔም የረብ
የሁላቺንም ቺግርነው
እኔምነኘወላሂ
እኔም ያውነኝ አላህያስታውሰኝ
እናመሠግናለን❤❤❤
በጣም አሪፍ ትት ነው ተባረክ❤ የኔ ጥያቄ:- አኔ ጋ የመጡ ጓደኞቼ ደሞዝ ተጨምሮላቸዋል አና ጨምሪልኝ ማለት ፈልጌ ነበር ❤
በጣም አመሰግናለሁ ግን እየራሰሁ ተቻገርኩ
እናመሰግንአለን❤❤❤
ሰላምውድም በጣምነው የምናመግንህ በጣም እየጠቀምከን ነው ቀጥልበት ሲቀጥል እኔስራችሁን ባግባቡ የሰራሁነው እናተም ደሞየዜን በምፈልግበት ስአት አምጡ ማለት ፈልጌነበ ከቻልክ መልስልኝ❤❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛከለኸይር ወድሜዋ እናመሰግናለን ሊቃማ እና ባዝቦርት ላላሳደሱልን ንገረን እኔ
Wademee Amesegenhloo❤❤👈Kee lebee👏👏👍👍
ሰላምአሊኩብሬንበራሴቡክክተቱልኝለማለትምንማለትነው
ማሻ አላህ ቀጥልበት እዳታቃርጥ❤❤
ታበረክ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ግን ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር አሰላሙ አለይኩም የማትልበት ምክነያት ነው ሙስሊም አይደለህምደ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይመስለኝም ካገቱ ጥቁር ክር አይቻለሁ ባለፈው ቪዶላይ
ወንድሜ እነመሰግነለን❤❤❤
ፀልዩልኝ እየርሳሁት መያዝ አልቻልኩም🥺🥺
ሠህ ወዲም በጣምነውየማመሠግነው
ወንድመ ኣመስግናሎ
እኔ አሁን ነግረዉኝ እርስትነው የማረገዉ ዶቼ ዱአርጉልኝ😢😢😢😢
ማሻአላህ ማፊ ሚኒክ 🙏
የኔአባቶ
አበሸ አላህ ይመችህ
እናመሠግናለን ነቢ
ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልኝ እኔ ደላላዬ ብሬን ከመዳሜ ተቀብላ አልሰጥ አለችኝ ቤት ቀይሬ ሌላ ቤት ነው የምሰራው አሁን ለሰዎቼ እንዲቀበሉልኝ ምን ልበላቸው
ሽኩራን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊❤❤❤❤❤
jezzakellah wandemachen
Tankyou😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
አናመሰግናለን
አንተ ትለያለህ የእውነት የመዳም ቅመሞች ፎሎው ሸር አድርጉለት ከዚህም በላይ ይገባዋል አረብኛን በሚገባን መንገድ የሚያስተምር ድንቅ ወንድማችን የልብህን ቀናነት ፈጣሪ አይቶ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
.በርታ,,ባለሕበት,,አሕ,,ይጠብቅሕ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብሬንበእጅእዲሰጡኝምንልበላቸው
شكرا
ሽኪራን❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ በርታ ወድሜ እኔ አዲስነኝ
Betam amesaginlew ine betamsechegr nbr
ቀጥልበት❤❤❤
👍
ደሞዝ ለማስጨመርስ ምን ማለት አለብኝ?
Araf naw endaziwu akafaln
❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ከመጣሁ ገና አንድ አመቴ ነው ግን አራት ግዜ ተነጠቅሁ በወር በወሩ መቀማት አሁንስ ሰለቸኝ 😭 😭😭😭
አይዞሽ እህቴ
እረ እኔ ወላሂ 12ሽ እረያል የተነጠኩኝ አለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ በዝሁ በቃ ይበል ብቻ እኔም 4 አመቴ ድካም ብቻ😢😢😢😢💔💔💔😭
የኔ ቢጤ እኔም 11ሺ ርያል ረመዳንን ጨምሮ ተበልቻለሁ! አላህ ይፍረድ እዚህ ከመጣሁ በተለያየ ምክንያት ከ 20ሺ ርያል በላይ ተበልቻለሁ😢💔
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሻን ሜሻን ምን ማለት ነው ንገሮኝ
ግን ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ላጂእ እና ቁርባ እኮ ይላይያል መሰለኝ
ኤር ትመቸኛለህ የሚር ❤❤
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ስንት አመት ሆነኝ የምሰራው የልጅ የሌለበት ስለሆነ አረብኛ ልክ እንደ አዲስ ግራ ይገባኛል
ines.fff.dekemegni.iweqt.bematat.ff
@@مسراتانجي ayizosh ehite
❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ
አሠላሙአሊኩም
ወአለይኩም ሠላም
😢😢😢😢😢😢😢🎉❤❤❤
ሽኩረን
ሀያከላህማለትአላህይኩምማለትምንምንማለትነውዎ
እኔከመጣሁ ,ሠባትወሬንይዣለሁግን ,ምንምአላቅእና ,ሤትዮየምበጣም ,ታሥጨንቀኛለች
ትተሻት ውጪ

❤❤❤❤❤የኔ ወንድም አላህ ይባርክህ
እባካቹህ ለአዲስ ስደተኞች እህቶቻችን ሼር አርጉላቸዉ በጣም ይጠቅመቻውል

Wademee Amesegenhloo❤❤👈
Kee lebee👏👏👍👍