ስለታላቁ ዲፕሎማት ከተማ ይፍሩ ያልተሰሙ እውነታዎች ከልጃቸው አንደበት!!! | Haile Selassie | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 48

  • @emmushet
    @emmushet Год назад +6

    ሙሌ መልካም ሰው ; ተግባቢ ; ሰው አክባሪ; ባለቤቱን የሚወድና የሚያከብር ድንቅ ሰው። ስለማውቅው እጅግ ደስተኛ ነኝ።

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад +6

    ሙሉጌታ ከተማ ይፍሩ DC ዉስጥ አውቅሃለሁ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እንከዋን h አገርህ አበቃህ Ethiopia የግል ስራ መስራት ትንሽ ከበድ ይላል ግን በርታ የአንበሳ ልጅ አንበሳ ነው ደሞ እግዜር ያሰብከዉንሁሉ ያሳካልህ, i wish you all the very best in life🙏❤️

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Год назад +1

    አቶ ከተማ ይፍሩ ኢትዮጵያን ያኮሩ ድቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ልጃቸውም አቶ ሙሉጌታ ከተማ ስለ አባትዎት የንጉስ ኃይለሥላሴ ወኪል ሁነው ለሁለት የተከፈሉትን ወደ አንድነት በማምጣት የአፍሪካን አንድነት ድርጅት እንዴት እንደመሰረቱት የሰጡትን ማብራሪያ ሰማነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @brookzeleke9447
    @brookzeleke9447 Год назад +2

    ሙሌው እጅግ ኣጥጋቢ ኣስድሳች ኣግላለጽ ነው ያደረከው እግዚኣብሄር
    ይዳርክህ

  • @Just-mk1dc
    @Just-mk1dc Год назад

    Excellent interview. Ato Mulugeta is knowledgeable and smart. Love his reasoning. Ato Ketema would be proud. Congratulations.

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 Год назад

    አቶ ከተማን በመጠኑ አውቃቸዋለሁ ። ሙሉጌታ ስለ አባቱ የሚናገረው ትክክል ነው ይሁን አንጅ ከአቶ ከተማ ጋር ብዙ ተዋንያን ነበሩ። ዶክተር ተስፉየ ገብረ እግዚ ፣ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ እና ሌሎቹ።

  • @Emblba
    @Emblba Год назад +2

    የናንተን ድምፅ በራሱ መስማት አሁን በጎጥ ተሰያይፈን ላለን ትውልድ ልዩ ኩራት ነው ከገባን

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +6

    ግሩም ጋዜጠኛ! ስከን ባለ መልክ ጥየቄዎች እያቀረብሽ፣ በማያስፈልጉ ድምፆች ሳትረብሽ፣ ቃለ ምልልሱን ስላካሄድሽ ቀጥይበት እልሻለሁ!!! ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Год назад +1

    Thanks for your efforts you trying to let us know about the past and the future of Ethiopia how it was and how it is now. I admire you for knowing the history of Ethiopia from our beloved king Haileselase to present. May God bless you and your family and Eternal Lives to your families who are in Heavenly place. 'Life is but a Dream ' May God bless you 🙏 Thanks for sharing your past and present Royal Families time you used to live. We/I even though we're young and had no knowledge to share like this life grounds here you're telling us! Thanks 🙏❤️ God bless you!

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +3

    በደርግ ዘመንማ፣ 'በቀይ ሽብር' 'እኔን ያየ ይቀጣ' የሚል ፅሑፍ በትልቁ ተፅፎ፣ በየመንገዱ እሬሳ ላይ ተቀምጦ ይውል ነበር!!! ያ! የሴጣን ዘመን!!!

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 Год назад +2

    Very informative discussion.👍🏽

  • @amsalework1
    @amsalework1 Год назад +1

    Couldn't stop listening....Amazing person.

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 Год назад +2

    Wonderful interview

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 Год назад

    Thank you for sharing with Ethiopian spirit.

  • @enactfaa
    @enactfaa Год назад +2

    ምን ዋጋ አለው ጋኖች አለቁ እና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ።ኢትዮጵያ በነ አብይ፣በነ ሽመልስ፣በነ አዳነች እና መሰል ድኩማን እጅ ወደቀች።

  • @hanokalemayew6050
    @hanokalemayew6050 Год назад +2

    ሚገርም ኢትዮጵያዊ

  • @ashenafihaile4281
    @ashenafihaile4281 Год назад

    Mule/Mena ,Thank you for your Wonderful Interview , Discussion and remarkable opinion…..
    Proud of you!

  • @sirakalemu1643
    @sirakalemu1643 8 месяцев назад

    Unforgateble !! RIP. ❤❤❤

  • @sharronyemane3352
    @sharronyemane3352 Год назад

    Muller such a class act! Stay blessed

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Год назад +3

    WE MUST HEAR THE CONCRETE ANALYSIS OF THE PROFOUND PERSON

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Год назад +2

    እንደ ደርግ ኢትዮጵያን የገደለ የለም በተለይ መንግሰቱ ሃ/ማ እነዛን የመሳስሉ የአፄ ሃይለሰላሴን ካብኔዎች ረሸነ አገራችን ግን የአቶ ከተማ ይፉሩን የአቶ አክሊሉ ሃ/ወልድን ና የሌሎችንም ውለታ አንድ ቀን ትከፍላለች::

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Год назад +3

    ሙልጌታ ከተማ ይፍሩ፣መኮንን ከተማ ይፍሩ፣ሚካኤል ከተማ ይፍሩ ሌሎችም የታላቁ ጋሽ ከተማ ይፍሩ ልጆች እንዲሁም ወዳጆች ይኖሩ ይሆናል፥፥ አቶ መኮንን ከተማም ሆነ ሌሎቹም ቁርጥራጭ ታሪክ ከማጋራት ውጭ አንድ እሳቼውን የሚዘክር መጽሃፍ፣ዶክሜንተሪ ፊልም፣የፎቶ ኤግዚቢሽን ማቅረብ እንዴት ይሳናል??????????????????? ይሄ እጂግ የሚያናድድ ነገር ነው፥፥ ይሄን እንዴት መስራት ያቅታል ይሄ ሁሉ ሰው እያለ??????? ያበሳጫል፥፥

  • @arsemaarsema2585
    @arsemaarsema2585 Год назад

    በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @hanokalemayew6050
    @hanokalemayew6050 Год назад +1

    ነገርም ኢትዮጵያዊ

  • @elbotstsega3487
    @elbotstsega3487 Год назад +3

    አሁን ያላችሁት ከቀደሙት ተማሩ አገር በደመነፍስ አይመራም

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Год назад +1

    የአፍሪካ ሕብረት ሰዎች በመዝናናት እንጂ ይሄን በጎ ነገር ሰሩ ተብሎ አይታወቅም።

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 Год назад +2

    ከተማ ይፍሩ ምትክ የለሽ ዲፕሎማት ናቸውና ልትኮሩ ይገባችዃል ።ከልጆቻቸው በላይ የምናውቃቸው በህይወት አለንና ምስክር ነን። ከእሣቸው በዃላ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ምን ላይ እንዳለ እያየን ነውና። በተለይ የተደነቅሁት ከአባታቸው በፊት የነበሩትንና የአባታቸውን ተምሳሌቶች ሲጠቅሱ የአባታቸው ልጆች መሆናቸውን አረጋገጥኩ። ተባረኩ!!!! አክሊሉ ሃብተወልድ ይልማ ደሬሣና ከተማ ይፍሩ ሃውልት የሚገባቸው ናቸው። አሁን ግን እሣቸው የለፉበት አፍሪካ አንድነትና ሌሎችም ከአ/አበባ የሚነሣበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።

    • @መናፍስሐ
      @መናፍስሐ Год назад

      እናመሰግናለን ለገንቢ አስተያየቶ እና ምስጋናዎ። መልካም ፈቃዶ ከሆነ በሌሎች መሰል ታሪኮች ላይ ለመወያየት ልጋብዞ?

  • @teta8527
    @teta8527 Год назад

    Ase Haile Selassise meleketegna mehon rasu teseno alew. EWENET NEW

  • @kebedemekuria2088
    @kebedemekuria2088 Год назад +2

    Highly impressive story.
    I have read about Akliku habtewelde one of outstanding diplomat,he had struggled the colonialist italy and leg of nation to unite eritrea to its mother land ethiopia.
    However the durg had killed the brilliant aklili by his 60 years old.

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 Год назад +3

    Your father was a model for students of the 1950s. I still believe that had the Emperor appointed Ato Ketema Yifru instead of Ato Endargachew Meconen, the Dergue may not come to power. Do you agree?

  • @bellav6686
    @bellav6686 Год назад +2

    Ya instead telling about Columbus we should learn our history

  • @sinidugebremichael1361
    @sinidugebremichael1361 Год назад +1

    ምን አይነት ኢንትሮ ነው ›? ቪዲዮ ኢዲተሩ ፋራ ነው

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 Год назад +1

    Eshi yenagata seleertrea guda mitaweralhi tiliki stifatinu Lena ertreawiyan amesginalehu...??????????.

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 Год назад

    እረ የየኛ ቲቪ ጋዘሠጠኛ እህት አለቻቸው ላስ ቬጋስ አግኟት በያቸው ከሌላ የተወለደች

    • @meskeremwondimu2886
      @meskeremwondimu2886 Год назад

      ማለት የከተማ ይፍሩ ልጅ ፈልጓት ቬጋስ በያቸው

  • @susantekola4578
    @susantekola4578 Год назад

    I thank GOD for the grace and peace i see in you despite what you have gone through .Have you ever heard your father mentioned about the secret war the Emperor had with the Jesuit ? about keeping The Jesuit LEARNING AGAINST LEARNING teaching method from the Ethiopian school system .Turning the royal guard against the Emperor was to detract the idea of African Union.

  • @hayle152
    @hayle152 Год назад

    AmaraPolitiker Problem only ich bin ich bin nur ich no good 🤧🖕🤮🤮

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Год назад +1

      Hi Mr. Complex!!😾😾😾😾😾😾👹👹👹👹👹👹

    • @ayalkibethabtegabriel1475
      @ayalkibethabtegabriel1475 Год назад

      ጋዜጠኛዋ ለዓመታት በዓፄ ኃይለስላሴ ዘውዳዊ አገዛዝ ላይ ይደረግ የነበረውን የማጣጣል ፕሮፓጋንዳ በተቻላት አቅም ለማንፀባረቅ በማለት የነረውን አስተዋፅኦ በሙሉ ለአቶ ከተማ ይፍሩ ለመስጠት በተደጋጋሚ ብትሞክርም አቶ ሙሉጌታ የንጉሱንም ከፍተኛ ተፅእኖ በማጉላት ሲያብራሩ መስማት በጣም ያስደስታል:: እነዚህ በመንግስት ሚዲያ የተኮለኮሉ ውሸታም ጋዜጠኞች እውነት መዘገብ የሚጀምሩት መቼ ይሆን?

    • @Mankush995
      @Mankush995 Год назад

      አለም ላይ ያስታወቀህ grace ያገኘህበት በአማራ አገዛዝ ዘመን ነው
      አይ አለማወቅ

    • @Mankush995
      @Mankush995 Год назад +1

      ኢትዮጵያ ከንጉሠነገስቱ በህዋላ ሞታለች .