በድሬዳዋ ልጆች ተዘጋጅቶ የቀረበ ድንቅ ኮሜዲ ተውኔት።/A fantastic comedy play produced and presented by Dredawa Sons.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የድሬዳዋ ባ/ቱሪዝም ፅ/ቤት ከአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ኮሌጅ ጋር "Public Attachment" ለ2 ወር ከ60 ተማሪዎች በላይ ሰልጥነው የመመረቂያ አስቂኝ ተውኔት በድሬዳዋ ልጆች።
    በፕሮግራሙ ላይ "የድሬዳዋ የተከበሩ ክቡር ከንቲባ"፣ "አንጋፋው አርቲስት ተስፋዬ ሲማ"፣ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት ስራ-አስኪያጅ እና አርቲስት አብዱልከሪም ጀማል"፣ "የብሄራዊ ቴአትር አዘጋጅ አዳፍሬ ብዙነህ"፣ "አዘጋጅ ወንደሰን ይልማ" እንዲሁም የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ነበር።

Комментарии •